አዲስ ምዕራፍ በህይወቴ ጀምር | Apostolic Church Of Ethiopia | Apostolic Songs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 15

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 2 года назад

    አሜን አሜን 🙌 አሜን 🙌 አሜን 🙌 አሜን 🙌 አሜን 🙌 አሜን 🙌 አሜን 🙌 አሜን 🙌 አሜን 🙌 አሜን 🗣️🗣️🗣️🙏🙏🙏🙏😭

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 2 года назад

    አሜን አሜን 🙌🙌🙌

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 2 года назад +1

    ተባረኩ በብዙ ፀጋ ♥️

  • @A2000s_kid
    @A2000s_kid 2 года назад +3

    ፅሁፉን እባክህ
    😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎

    • @ApostolicChurchSongs
      @ApostolicChurchSongs  2 года назад +4

      አዲስ ምዕራፍ በህይወቴ ጀምር አዲስ ምዕራፍ
      አዲስ ነገር በህይወቴ አድርግ አድስ ነገር/2*
      _ የክብርህን ስራ ምትሰራበትን ክንድህ በህይወቴ ምታይበትን እንደ ሌላ ሰው አድርጌሄኝ
      አዲስ ምዕራፋን አስጀምረኝ
      አዲስ ነገር በህይወቴ ጀምር
      አዲስ ነገር አሁን አድርግ
      1,አሮጌውን ማንነቴን/እኔነቴን ቀይርና
      አድስ አርገህ እንደገና ስረኝና
      ልቆ ይታይ አላመህ በእኔነቴ
      ጀምር የአንተ ቀጣይ ምዕራፍ በህይወቴ
      _ የክብርህን ስራ..
      2,ልታወርሰኝ ያሰብከውን በረከት ልትፈጽመው የገባሃውን ቃልኪዳንህን
      በአድስ ህይወት በአድስ ምዕረፍ ይጀምር
      አሸጋግረኝ ወደ ከፍታ ወደ ክብርህ
      ከልምምድ አውጥተህ ወዳልተለማመድኩት
      ካለሁበት ክልል ሲበት ክብርህን ወደ ማይበት
      አድስ የህይወት ከፍታ በቅድስና ውበት
      የፀጋ ዙፋን ቀርቤ ጸጋህን ምካፈልበት
      አድስ ምዕራፍ ...
      አዲስ ህይወት ስጠኝ አድስ ህይወት
      አዲስ ምዕራፍ ስጠኝ አድስ ምዕራፍ

    • @A2000s_kid
      @A2000s_kid 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ 🤲

    • @selamyeapostolicliji6330
      @selamyeapostolicliji6330 2 года назад

      አሜን አሜን 🙌

  • @dttd179
    @dttd179 2 года назад

    አሜን አሜን

  • @discocell1294
    @discocell1294 2 года назад

    Amen 🙌🙌🙌

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 2 года назад

    Ameeeeeen ♥️🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @bulchamuse8939
    @bulchamuse8939 2 года назад

    Amen
    G.B.U🙏

  • @lemlemghima5436
    @lemlemghima5436 2 года назад

    Amen

  • @fanoosafanoosa6843
    @fanoosafanoosa6843 2 года назад

    Amae amen amen amen amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️

  • @birqnash2087
    @birqnash2087 2 года назад

    Amen 🥰🥰🥰🥰☝️💯💯💯🙌🙌🙌🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭

  • @birhanumehertu8363
    @birhanumehertu8363 2 года назад

    አሁንም ልቀቅ የባሕር ዳር ካለ