ሸልሟት ሙሉ ፊልም - Shelimuate Full Ethiopian movie 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @hiwotgirma8854
    @hiwotgirma8854 2 года назад +237

    ምርጥ ፍልም ነው በራቱልን 👏 ማን እንደኔ የአርትስት ታሪኩ ባባ ሞት ልብ የተሰበረ 😭😌 አሁንስ መኖር እጂ እጅ እያለኝ ።የግዚያብሄር አገራችን 🇪🇹ሰላማ ያርግልን 🙏

    • @MoMo-bs4hh
      @MoMo-bs4hh 2 года назад +9

      አዳድግዜማ የዱሮ ፊልሞቹን እያየሁ ውሸት በሆን እያኩ ነው

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 2 года назад +6

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @huaweiaa2246
      @huaweiaa2246 2 года назад +4

      😭😭😭

    • @birukhaftay8453
      @birukhaftay8453 2 года назад +3

      አሜን 😭😭😭

    • @seada9327
      @seada9327 2 года назад +1

      😥😥

  • @alihmthassen3505
    @alihmthassen3505 2 года назад +200

    ማነው እደኔ ፊልም እያየ ፁፍ ማበብ የሚወድ👌

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 Год назад +7

    የዩሐንስ ሰውነትን ፊልሟችን በጣም ነው ማደቅለት በዛ ላይ በጣም አስተማሪ እና ፊልም ማይመስል ስራዎች ናቸው. ኬናዬ በጣም ጎበዝ ነክ. ካንተ በጣም ብዙ ፊልሟችን እንጠብቃለን. በርታ በዛ ላይ የሚመርጣቸው ተዋናዬችን ለይቶ ነው ሚያቀው ጎበዞች ናቸው. ሁሉም ፊልሟቹ ላይ ሚሰሩት ተዋናዬች. በቃ ባጠቃላይ ትችላለህ በርታ ❤❤❤😊

  • @asya5703
    @asya5703 2 года назад +10

    ናሆም ያደረከው በጣም ጥሩ ነገር ነው እኔ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል አስተዋይነትህን እንደት እንደምወድልህ ብታቅ

    • @sosenasosena3508
      @sosenasosena3508 2 года назад

      እኔም በጣም እወደዋለዉ በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ እዉነተኛ ስሙን ብትተባበሪኝስ

    • @morotoro7249
      @morotoro7249 Год назад

      yehonase

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Год назад +28

    ናሁሜ ዳስፖራ ሠራተኛ ነዋ የቀጠርነው 😂አይ መከራችን ቅመሞቸ ከስደት መልስ የምናርፍበት ህይወት ይስጠን😢❤❤❤

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 2 года назад +60

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከኛ በላይ የኛ መጎዳት የሚያሳስባቸው በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ክብር ይሁን

    • @mblfj7608
      @mblfj7608 2 года назад

      ትክክል🌹

  • @wintaomar9933
    @wintaomar9933 Год назад +18

    ማአነዉ እደኔ ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣአዉ❤❤🙋በርቱ

  • @ስደተኘዋነኝ-ጰ8ገ
    @ስደተኘዋነኝ-ጰ8ገ 2 года назад +18

    ዮሀንስ(ኬና) እሚባለውን ልጅ ያለበትን ፊልም ሁልግዜም በጉጉት ነው እማየው በጣም ምርጥ ምርጥ ፊልሞች ናቸው እሚሰራቸው
    ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እና ያላያችሁ እዩት በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @shezunezu
    @shezunezu 2 года назад +21

    ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ስሜታዊነትን በልክ ማድረግ መጨረሻው ያማረ ይሆናል።ተዋናዬቹም፣ደራሲዎቹ፣ዳይሬክተሮቹ ሁሉም አንደኞች ናቸው።

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 3 месяца назад +2

    ዋውውው መጀመሪያው ኬና አናዴኸኝ ነበር መጨረሻው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 2 года назад +66

    ፍትህ ፍትህ በወለጋ በማንነታቸው ተለይተው ለሚገደሉ ንፁሀን አማራዎች ።።። ታሪኩ ብርሀኑ ( ባባ ነፍሥህ በሠላም ትረፍ ወድሜ 😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 года назад +12

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው👌 መጀመሪያውን አይቼ መጨረሻውን ያላወኩት የአማርኛ ፊልም

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    በቃ ፊልም ባየው ቁጥር *ታሪክዬ ነው መጥቶ ግርጥ የሚልብኝ ልባችንን ሠብረከው ሔድክ ባባ* 😢😢😢 ዮኒ እና ገቢ ያሉበት ፊልም ምርጥ ነው ቀዮዬ በርታልን *ለተረዳው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሠግናለን*

  • @BirhanuT
    @BirhanuT 2 года назад +8

    ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ የአማርኛ ፊልም አጨራረሱ ሲጠፋብኝ። ይመቻችሁ!!!

  • @መስክየተዋህዶልጅ
    @መስክየተዋህዶልጅ Год назад +22

    ውዶች ድንግል ማርያም በያልነበት ትጣብቀን ስላምና ፍቅር ለሀገራችን እትዮጵያ

  • @tirgosetew5633
    @tirgosetew5633 2 года назад +31

    ናሆም ያለበት ፊልም ስወደዉ

  • @ትዝታነኝያጣዬዋ
    @ትዝታነኝያጣዬዋ 2 года назад +14

    ደስ የሚል ፊልም ምርጥ ጎደኝነት እኛም አሪፍ ጎደኛ እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን

  • @AnaAna-ip6ve
    @AnaAna-ip6ve 2 года назад +23

    ዋው የሞተ መስሎኝ ተናድጀነር መጨረሻውያምራል ሁላችሁም ስትሠሩ ልክ እንደዚህ አስተማሪነው መሆን ያለበት

  • @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን መታገስ ትልቅ ዋጋ አለው😘

  • @sheitawolde
    @sheitawolde 2 года назад +4

    ዋው በጣም ምሪጥ ፍልም ነዉ አልተቻሉም ደራሲዎቹ በጣም ተመችቶኛል ዮሀንስ(ኬና) በሪታል ምሪጥ ተተክ ነክ

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 2 года назад +15

    አንዳንደ ነገሮችን እስቀመጨረሻው ትግስት ኑሮን ብናረጋግጥ ጥሩ ነው ያምራል ምርጥ እና አስተማሪ ነው

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 2 года назад +2

    ሁሉም የጥሩ ቤተሰብ ውጤት ነው ይሔ ግዋደኛ ተብዬ ብዙ የሚስራቸው ፊልሞች ክፋትና አጭበርባሪነት ነው የሚተውነው:: ወይጉድ ፊልሙን ሳልጨርሰው አስተያየት መስጠት ዛሬ ተደስቻለሁ እንደሌላው ግዜ መስሎኝ ነበር በዚሁ ቀጥልበት ይቅርታ

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад +12

    *እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነው መልካምነት ለራስ ነው ስሜትን መቆጣጠር ጥሩ ነው*

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 2 года назад +6

    ዋው እጅግ ገራሚና አስተማሪ ፊልም ነው ከጠበቅነው በላይ

  • @ggff5610
    @ggff5610 Год назад +6

    ከቲክቶክ መንደር የመጣቹ ላይክ😊😊😊😊

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 6 месяцев назад +2

    For the first time malkiyaw Des iml film ye akistiyaw mechereshachew ❤😂

  • @MestewatGetachew
    @MestewatGetachew 4 месяца назад +1

    ተዋናይ ዮሀንስ ግን ያንተን ፊልም ሳላለቅስ ማይበት ቀን መቼ ነው😢😢😢😢😢የእውነት ፊልም በማይመስል ትወና ነው ምትተውነው በርታልን ❤❤❤ ጅማሬውን አይቼ ዛሬ ምን ሆኖ ነው ይሄን ሚተውነው ብዬ 😢ከካራክተሩ ጓደኛህ ይበልጥ አስቀድሜ ገድዬህ ነበር በሀሳብ ይቅርታ አድርግልኝ በጣም ደስ ሚል ፊልም ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 года назад +15

    ደራሲው(ደራሲዋ)
    ድንቅ የሆነ አጨራረስ💐
    👍👍👍🙏🙏🙏

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil3951 2 года назад +9

    ምርጥ ነዉ አስተማሪ ፊልም ምርጦችየ በርቱ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😍😍

  • @SamiraSamira-ow8jp
    @SamiraSamira-ow8jp Год назад +11

    ማነው ኮሜት ለማበብ የሚቸኩል👍👍👍👍

  • @hfhjgfyfhjf7328
    @hfhjgfyfhjf7328 2 года назад +4

    ደስ የሚል አጨራረስ ነው አስተማሪም ነው ነገሮችን እስከመጨረሻው ሰከን ብሎ ማየት ጥሩ እንደሆነ ያስተምራል

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +10

    እሚገረም ፊልም ዛሬ አየሁ ልብ ይነካል 😓💔ጎደኛ መስእዋት ሲከፋል እና ገንዘብ ብቻውን ምንም እንደማይስራ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 2 года назад +4

    ምርጥ ስራ ነው ከፊት ያለውን ብቻ አይቶ ለውሳኔ መቸኮል ዋጋ እደ ሚያስከፍለን አይተናል እዚህ ጋር ሁሌም ቆም ብለን ማሰብ እደሚጠበቅብን ነው ያየነው ጓደኛው ባለ መሞቱ ጥሩ ነው ቢሞት ግን የእግር እሳት ይሆንበት ነበር ።እንዲህ አይነት ጓደኛ ማግኘት መታደል ነው ።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 года назад +6

    ናሆሜ መጀመሪያ ላይ አያዶኝ ነበር ግን መጨረሻዉ የጓደኝነት ጥግ በጣም ደስ ይላል😍😍😍

  • @sofiakonjo3849
    @sofiakonjo3849 4 месяца назад +1

    በጣም በጣም በጣም በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤በርቱልን

  • @ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ
    @ሀዩወሎየዋ-ኸ9ቐ Год назад +2

    ያሲኖን አይቸው ነው የመጣሁት የኔ ምርጥ🥰🥰🥰🥰

  • @paleto3640
    @paleto3640 2 года назад +10

    ባባዬ ገና አይተን ሳንጠግበዉ ተለየን በጣም ነዉ ያዘንኩት ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @paleto3640
      @paleto3640 2 года назад

      በህይወት ስንኖር ግን ትንሽ ትግስት ቢኖረን መልካም ነዉ ምክንያቱም በቅፅበት ሂወታችን ሊቀየር ይችላል

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@paleto3640በቅንነት ደምሩኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +8

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ምርጥ ድርሰት ጆን በርታ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ያሲን ገባይነሽ አሳቅሽኝ በመጨረሻው ሰው የዘራውን ነው የምያጭደው 😀

  • @sosenasosena3508
    @sosenasosena3508 2 года назад +4

    በጣም አሪፊ ፊልም ነዉ በርቱልን ትችላላችሁ ያልተለመደ አማረኛ ፊልም አማረኛ ፊልም ከመጀመሪያዉ አጨራረሱን ስጨርሰዉ ነበር ይህ ግን ያልተጠበቀ ነዉ እኔ ጠብቄ የነበር የናሆም ልጅ እደነበረች ነበር እዴት እደገረመኝ ሆ ያመቱ ምርጥ ሸልሟትና የባሌሚስት የሚለዉ ፊልም ፊልም ባየዉ ቁጥር ባባየ ትዝ ይለኛ ባባየ ነብስክን ባአጸደ ገነት ያኑራት እወድካለሁ ያተን ሞት ያላመንኩ አድናቂክ 💔

  • @sherifmustafa3367
    @sherifmustafa3367 Год назад +2

    It's very amazing lovely ❤ movie thank you

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +4

    ኡፉፉፉፉ ናሁም ያለበት ፊልም በጣም ነው ሚያሳዝነኝ ምክንያቱም መስሎ ሁኖ ነው ሚሰራው እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 года назад +10

    አቤት ደስስስስስስስ ሲል በተለይመጨረሻዉ አቤት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን

  • @በንትመሀመድ
    @በንትመሀመድ 2 года назад +6

    ምርጥ ትምህርት አለው ደስ ይላል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 года назад +2

    በጣም የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነዉ ኪያ በጣም ነዉ የማደንቅህ ሄኒ ሆኖ የሰራዉ ልጅ በጣም ጎበዝ ነዉ ሁላችሁንም እናመሰግናለን በርቱ !!!

    • @ለይለቢንትሙስጠፋ
      @ለይለቢንትሙስጠፋ 2 года назад

      እሱ ልጅ ግን ስሙ ማን ነው ለማወቅ የክል ነው😂😂😂😂

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@ለይለቢንትሙስጠፋ ውዶቼ ደምሩኝ

  • @HabteWolde-ir7zk
    @HabteWolde-ir7zk 8 дней назад

    Wowo ኬናዬ የሌባት ሁሉ ይማቼኝለ በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @ሶሲነኝ-ዘ9ጨ
    @ሶሲነኝ-ዘ9ጨ 2 года назад +3

    በጣም በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
    @ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ 2 года назад +1

    ዋውውውው ለመጀመርያ ጊዜ አማርኛ ፊልም መጨረሻው ሲያምር አየሁ ይመቻችሁ❤❤❤

  • @shashezinabe8220
    @shashezinabe8220 2 года назад +4

    እውነት ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው አጨራረሡ በጣም ነው የተመቸኝ ከምር👌

  • @bereket1823
    @bereket1823 2 года назад +21

    ነሆሜ ያለባት ይመቸኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @sawa8227
      @sawa8227 2 года назад +2

      👌💔💔

    • @sawa8227
      @sawa8227 2 года назад +1

      😭😭😭😭😭💔💔💔wow wow

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 года назад +16

    ባባዬ ሁሉም ሄጂ ነዉ ግን ያንተ ፍጣን መቸም አንረሳህም ዉዳጂ ነብስን በገንት ያኑራት 😭😭😭😭

  • @tesfayworku9235
    @tesfayworku9235 Год назад +3

    የምር አልጠበኩም ነበር አሪፍ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 3 месяца назад +1

    ደስ ሲል

  • @ሊዱ
    @ሊዱ 2 года назад +2

    ጥሩና አስተማሪ ፊልም ነው ሁላችንም ነገሮችን ማስተዋል እንዳለብን ያስተምራል

  • @fvv1680
    @fvv1680 2 года назад +3

    አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ መጨርሻው በጣም ያምራል

  • @ahmena-7895
    @ahmena-7895 6 месяцев назад +1

    ዋው ምርጥ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @g.g8919
    @g.g8919 2 года назад +3

    አስተማሪ ፊልም ነው!
    እናመስግናለን!!

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 2 года назад +3

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ዋውው እናመሰግናለን🙏😘😘😘

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa6930 Год назад +1

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን!!!

  • @msroza3980
    @msroza3980 2 года назад +3

    ናሁም ያለበት ፊልምበሙሉሥወድለት ጎበዝነህ በርታ😢❤❤

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 7 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍነው በርቱልን❤❤❤

  • @asdhsb714
    @asdhsb714 Год назад +1

    ዋዉ ምርጥ ፍልም

  • @MasaratAgezew
    @MasaratAgezew Год назад

    በጣም አልቅሸነበር የማተመስሎኝ በጣም ደስየሚል ፊልም ነዉ እባካችሁ ሴቶች ታማኝሁኑ ወንዶችም

  • @moloalshamasi2013
    @moloalshamasi2013 Год назад +1

    በጣም ምርጥ ፍልም ነው ናሆምየ የኔ ምርጥ ተዋናይ ❤❤

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 года назад +2

    ምረጥ ነው በረቱልን እናመሰግናለን

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Год назад +6

    ኮሜቶች ስወዳችሁ እናተ የምተኮምቱትን ሳነብ ደስ ይለኛል ኑሩልኝ❤❤❤

  • @CheerfulFruitBowl-fy3gs
    @CheerfulFruitBowl-fy3gs 7 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ይላን የምር

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 2 года назад +8

    እኔ እራሱ ፍልም ለማየት ሳስብ ትዝ እያለ ተዋናዮቹ ውስጥ ይኖራል እያልኩ አየፈራው የሱ ባርት ይመጣል እያልኩ እየፈራው ናው የጨረስኩት ታሪኩ ባባ ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ ላድናቅዮቹ መፅናናትን ተመኘው

  • @ልጅራች
    @ልጅራች Год назад +1

    ማሻአላህአሥተማራፌልምነው

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 2 года назад +3

    አንደኛ ዋው

  • @באביקפלה
    @באביקפלה 9 месяцев назад

    ዋው በጣም ምርጥ ፍልም ነው

  • @musxafahusen1322
    @musxafahusen1322 Год назад +1

    ምርጥ ፊልምነው እናመሰግናለን

  • @ayulove7991
    @ayulove7991 Год назад +1

    ያልጠበቅሁት ፍጻሜ። ፊልማችን ዘምኗል ጎበዝ ደራሲ

  • @GgJj-b9n
    @GgJj-b9n 11 месяцев назад

    መርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @toybamohammed5035
    @toybamohammed5035 Год назад +1

    ምንም ቃል የለኝም በጣም የምርጦች ምርጥ ነው❤🎉🎉🎉

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube Год назад +2

    ምንም ነገር ከመወሠናችንና ከማድረጋችን በፊት ማሥተዋል አለብን ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናል🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @emebetsupermarket8142
    @emebetsupermarket8142 Год назад

    በጣም በጣም እሚገርም ፊልም ነው እሽ በርቱልን 👍👍👍👍👍👍👍አንደኛ ናችሁ የኔ💚💛❤💖💖💖

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 года назад +2

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው

  • @engdakassa4003
    @engdakassa4003 11 месяцев назад

    አለማስተዋል እንደዚህ ይጉዳል ለሁሉም ማስተዋል ይስጠን ኣስተማሪ ፊልም ነው።

  • @MoMo-bs4hh
    @MoMo-bs4hh 2 года назад +10

    ማነው እደኔ ፀደይና ናሆም የሉበትን ፍልም እየደገመ የሚያይ

  • @dubabadubaba7546
    @dubabadubaba7546 2 года назад +2

    ዋውው የሚገርምፍልምነዉ

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 года назад +3

    Wow new betam asetmari felm new enamsegn alen bertu 😮😮😮😮

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 года назад +2

    ዋው መጨርሻው ምርጥ ነው

  • @basbosabasbosa6873
    @basbosabasbosa6873 2 года назад +2

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @mahidergetachew2291
    @mahidergetachew2291 2 года назад

    ምርጥ ፊልም ነው እንደዚህ ዓይነት ተሰፋ ያለው ነገር በጣም ደስ ይላል

  • @haleemahaleema8452
    @haleemahaleema8452 Год назад +1

    ዋው ልዩ ነው ይመቻችሁሁ😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaaAaaa-l2o
    @AaaAaaa-l2o Год назад

    ዋው ደስየሚልፊልምነው

  • @ekru7258
    @ekru7258 Год назад +4

    በናሆም ፍቅር ከደረጃ ላይ ከታች ወደ ላይ ልገለበጥነው❤

  • @مغرمالعسيري-ش3ع
    @مغرمالعسيري-ش3ع 8 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 2 года назад +1

    በጣም ምርጥ ፈልም ነው በዚህ ቀጥሉበት

  • @addisahemd2795
    @addisahemd2795 Год назад +1

    ዋው ዋው እንዴት ደስ ይላል አጨራረሱ ❤❤❤❤

  • @memeuae
    @memeuae 2 года назад +41

    ኑ እስቲ በማዳም የዛገ አይምሮአችንን እናድስ ቅመሞችዬ❤

    • @rbkamussa3261
      @rbkamussa3261 2 года назад

      ሀሀሀ በጣም

    • @ageriegashaw9362
      @ageriegashaw9362 2 года назад +1

      ቅመም አትበሉ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@rbkamussa3261 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @sosenasosena3508
      @sosenasosena3508 Год назад +1

      እኔ የምለዉ ማዳም ስላለች መሰለኝ ያየሽዉ ኤጭ አበሻ ማማረር ካልፈለግሽኮ አለመስራት ትችያለሽ ፈልገሽ መሰለኝ የምትሰሪዉ ብር ለማግኘት ብለሽ ሲቀጥል እሷ አስገድዳሽኮ አይደለም ፈልገሽ ነዉ የሄድሽዉ በፈጣሪ ስሰማችዉ ማዳም እዲ አድርጋን ጭቅላታችን ተመስገን ለማለት ይልመድባችሁ ኤጭ ስታስጠይ

    • @yordanos9921
      @yordanos9921 Год назад

      😂 እውነት እኮ ነው

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ 2 года назад +2

    ማርያምን ምርጥ ፊልም 💚

  • @ChoraHahuFidelAmharic_English
    @ChoraHahuFidelAmharic_English 2 года назад +4

    አጉል ባህል፤አለመናገር ብዙ ጥፋት አለው፤እዚህ ላይ ያየነውም የዚህኑ መጥፎ ውጤት ነው፤ "ከተደበቀ ፍቅር፤ የተገለጠ ጥላቻ ይሻላል" የሚለው ትክክል ነው።

  • @abubake9005
    @abubake9005 2 года назад +13

    እሄን ልጅ ጥበሩን እኮ ነው ምውድለት ስጣብር ደስ ይለኛል

  • @zenat6033
    @zenat6033 Год назад +2

    የመጀመርአዬ ኮሜት bexam bexam ደሲላል ከናዬ ይመቺህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ኣቢብስራት
    @ኣቢብስራት Год назад +1

    ደስ ይላል በጣም❤❤❤❤🙏🙏

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +2

    ምርጥ እና አስተማሪ ስራ ነው በርቱ

  • @hayatOimer
    @hayatOimer Год назад +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው

  • @rainman1775
    @rainman1775 11 месяцев назад

    Yohanis(kena) your story telling is very good pls keep it up.

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 года назад +1

    እሰይ መጨረሻው ሲያምር ኖሆም ሞቶ ያበቃል ብየ ነበር 😍😍