Ethiopia - የመቀሌው ነውጥ | ( እነደብረፅዮን ጉድ ተሰሩ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 62

  • @MoseAniyakenu
    @MoseAniyakenu 18 дней назад +7

    ሰላም ለትግራው ወንድሞቻችንና ሕህቶቻችን እናትና አቦቶቻችን

  • @አህመድመሀመድአሊ
    @አህመድመሀመድአሊ 18 дней назад +7

    እናማሰግነለን

  • @AberaTeferi-w3y
    @AberaTeferi-w3y 17 дней назад +6

    የሚያሳዝነው በረሀ የቀሩ ወጣቶች ያሳዝኑኛል

  • @andebrhanhaile7418
    @andebrhanhaile7418 15 дней назад +1

    ወያነ ሕግ ኣያውቅም። በሃይል ስልጣን መያዝ ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @tesfayeregassa4804
    @tesfayeregassa4804 18 дней назад +10

    ለታላቁ የትግራይ ህዝብ ዘመኑን የሚመጥን: ተራማጅና ዴሞክራት ፓርቲና አመራር ያስፈልገዋል። ከ50 አመት በፊት በነበሩበት ተቸንከረው የቀሩት የህወሀት አመራሮች ጡረታ ቢወጡና ሰላም ወዳዱ የትግራይ ህዝብ እፎይ ብሎ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወንድም ህዝቦች ጋር በሰላም ቢኖር ይበጃል።

  • @MekonnenTamene-g1m
    @MekonnenTamene-g1m 17 дней назад +2

    አብይ እንደገና እነ ደብረፅዮንን በድሮን መምታት አለበት

  • @bulchaalem9695
    @bulchaalem9695 18 дней назад +16

    ሕወሐት የሚባል ፓርቲ ከነአባሎቹ ተጠርጎ ካልተቀበረ ፣ትግራይም ሆነ ኢትዮጵያ ሠላም አያገኙም።ተጠራርጎ መጥፋት አለበት!!!!

    • @DawitGebrehiwot-m3x
      @DawitGebrehiwot-m3x 17 дней назад +1

      አንተ ደርግ አባቶቻችህ ይጠረጉ ሕወሃት በሀገሩ ነው ያለው ቱሉቱላ

    • @bulchaalem9695
      @bulchaalem9695 15 дней назад

      @DawitGebrehiwot-m3x አንተ አሣማ!!! እኔ ብቻ!!ለኔ ብቻ ትጠረጋለህ! ባንተና ቢጠዎችህ መቃብር ላይ አዲሷ ኢትዮጵያ ትገነባለች።

    • @DawitGebrehiwot-m3x
      @DawitGebrehiwot-m3x 15 дней назад

      @@bulchaalem9695 eyafersesachut engenbalen mlas ema ale were bcha zmbleh tewaga endabatoch mut yaw tarikachu endesu new

    • @MekonnenTamene-g1m
      @MekonnenTamene-g1m 11 дней назад

      @@bulchaalem9695 ወያኔ ሰላም አይሰጠንም ዘርፈውም አይጠግቡም ወርቃችንን ወደሻቢያ እያሸሹ ነው ለምንድነው ዝምታው እንደገና በድሮን ደብረፅዮንንና ጌታቸውን ማጥፋት ነው ጌታቸው ነው አደገኛው ቶካቲፍ የፍየል ምላስና ሰንበሩን መቁረጥ ነው አጠገባችሁ ጎረቤታችሁን ወያኔዎች እንዳታምኑ ውስጥ ለውስጥ በፅዋ እየተሰባሰቡ ነውና ሃገራችን እንደገና በእነሱ መግባት የለባትም ተደራጁ በኢትዮጵያዊነት መንገድ መዝጋትና መተንፈሻ ማሳጣት ያስፈልጋል

    • @MekonnenTamene-g1m
      @MekonnenTamene-g1m 11 дней назад

      @@bulchaalem9695 መጥፋት አለባቸው ወያኔ የፈንታሌን እሳተጎመራ ወደእነሱ መላክ ነው ጉማማ ሁሉ ተመልሰው የሻቢያ አሽከር ወራዶች

  • @GutagoFonte
    @GutagoFonte 17 дней назад +2

    ትክክል ነው ምርጫ ቦርድ ህግንና አሰራርን ተከትሎ ነው መሄድ ያለበት።

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 18 дней назад +6

    ስራቸው ያውጣቸው 😂

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 18 дней назад

    Aychalem

  • @maru70-5
    @maru70-5 17 дней назад +1

    ጌዚ ብዙን ያሳያል እኔን ተካው እኔን አለች ዘፍኞ😊

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 18 дней назад +2

    ትግራይ በአጭር ጊዜ ያልገመትከውን ታያለህ

  • @saved1580
    @saved1580 18 дней назад +6

    ኤፌሶን 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው።
    ³ በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።
    ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
    ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
    ⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
    ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
    ¹⁰ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
    ¹¹ ስለዚህ እናንተ አስቀድሞ በሥጋ አሕዛብ የነበራችሁ፥ በሥጋ በእጅ የተገረዙ በተባሉት ያልተገረዙ የተባላችሁ፥ ይህን አስቡ፤
    ¹² በዚያ ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ።
    ¹³ አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 18 дней назад +1

      Please your Message make Short and Clear , Other wise Waste of Time

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 18 дней назад +3

    ለከ ነው ርቀን ለነበር ተስፋ ያልነበረን አሁን ግን በክርስቶስ አዲስ ሰው ሆነን ቀርበናል በደሙ መታጠብ አግኝተናል.

    • @EslahSeman-w5z
      @EslahSeman-w5z 18 дней назад

      ፔጤየጋሀነምተጣሪ፡ወሬያቹተግባራቹ፡አይገናኝም

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls 18 дней назад +1

      አሜን❤

  • @bada-o4j
    @bada-o4j 18 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @minaseayza663
    @minaseayza663 17 дней назад +2

    ሕወሓት ጭር ስል አልወድም ነዉ ነገሩ

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 18 дней назад +3

    ደብረ ፅዮን የዘራውን ገና ያጭዳል!!!!ማንም የዘራውን ለማጨድ ግድ ነነ

  • @HB-gs6wp
    @HB-gs6wp 18 дней назад

    Yhie Ahya mindinew mizebarikew

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 17 дней назад +2

    የተዘራው ይታጨዳል እውነቱ ይሄ ነው

  • @AliEbirahim
    @AliEbirahim 18 дней назад

  • @geremewgghiorgis7426
    @geremewgghiorgis7426 18 дней назад +5

    ሕዝቡ አቋም መያዝ አለበት።
    የሕወሓት አመራሮችን እሳትና ጭድ ያድርጋቸው።

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 18 дней назад

    Register or no recognition

  • @sintayehuleshekitaw8042
    @sintayehuleshekitaw8042 18 дней назад +4

    የአንድ ደቂቃ ዜና ለመናገር ይሄ ሁሉ ዝብዝብ ምንድነው?

  • @dkm1666
    @dkm1666 18 дней назад

    ስለ ትግራይ አያገባኝም ሌላ ዜና አትጠህ ነው

  • @etugebgebremichael
    @etugebgebremichael 18 дней назад +3

    ክልቲኦምጉጅለታትንትግራይንህዝቢትግራይንኣይምጥኑም

  • @Qondaf
    @Qondaf 18 дней назад

    War war war war war war

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 17 дней назад

    Which,election,board,is,you’re,talking,,,pp?

  • @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
    @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ 18 дней назад +3

    ትግራይ እጣ ፋንታው መጠፋፋት ነዉ

  • @ksatenikedimos
    @ksatenikedimos 17 дней назад

    Wshetam

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 18 дней назад +1

    ያለ ተጨማሪ ማሳሰቢያ ከተባለ ታዲያ ምርጫ ቦርድም ህጋዊ አሰራር ላይ አይደለም ማለት ነዉ፣ይህን ማሳሰቢያ በመላኩ

  • @tedsil5502
    @tedsil5502 18 дней назад +2

    የራስዋን አሮባት የሰዉን ...
    እስኪ ስለራሳችሁን እወቁ
    ትግራይን ለቀቅ

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 18 дней назад +1

    ተረተረት የምታነብ ነው የሚመስለው

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 18 дней назад +1

    አላወክም ለካ ፣ የሰላም ስምምነቱን የተፈራረሙት ህጋዊ ካልሆነው ፓርቲ ነው የሚመስልህ አይደል ? እውቅና የሚሰጠው ከተፈራረመው መንግስት እንጂ ከምርጫ ቦርድ አይደለም ።

    • @robertjoseph2058
      @robertjoseph2058 18 дней назад

      የተፈራረሙት ከፓርቲው ጋር ሳይሆን ከአማጺያኑ ወይም ከአሸባሪ ቡድን ጋር ነው ከህወሓት ጋርማ ቢሆን እነጻድቃን እኮ ህወሃት አይደሉም ። በወቅቱ ኢትዮጵያን ለመውጋት የተባበሩት ናቸው የተፈራረሙት ።

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 18 дней назад +1

    ፋንድያው ተረጋጋ የትግራይ ጉዳይ ቀስ ብሎ ይገለጥለሐል ዝባዝንኬ መረጃክ ወድያ በለው ጥምብ

    • @robertjoseph2058
      @robertjoseph2058 18 дней назад +1

      በቅርቡ ታያለህ ህወሃት ፈርሶ የትግራይ እናት ሰላም ስታገኝ ። ድል ለትግራይ ህዝብ ። የህወሓት ቀብር ደርሷል ።

    • @amanielgebrerufael
      @amanielgebrerufael 17 дней назад

      @robertjoseph2058 መን ከም ዝቕበር ክትሪኦ ኢኻ ኣታ ሓተላ ህዝቢ ትግራይ እንታይ ይብል ከም ዘሎ ኣዳምጽ ደነዝ

    • @shimelsgebrehiwet2558
      @shimelsgebrehiwet2558 17 дней назад

      @@robertjoseph2058 አሁን የምር ስለ ትግራይ ህዝብ ተጨንቀህ ነው ??? ህወሓትን የሚያጠፋውም የሚያድነውም የትግራይ ህዝብ ነው :: ትግራይ ምን ኮሽ አለ እያልክ ከመዋል ይልቅ የራስህን ስራ ስራ የኛ እኛ እንወጣዋለን ምላስህን እዛው ጠብሰህ ብላው

  • @JemalAhmed-zp2ep
    @JemalAhmed-zp2ep 18 дней назад

    የመቀሌው ባለሥልጣኑ ማነው ህዝቡን አምታታችሁት መለየት አልቻሉም

  • @Tgstbrhqne
    @Tgstbrhqne 18 дней назад

    ፈጣሪጭረስያረጋቸዉለምንምአይጠቅሙምእነሱባዳናቸዉለኢትዩጲ

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 18 дней назад

    ግርም ድንቅ የሚለኝ
    እዚህ ያለው ሰውዬ ነው ሀላፊነቱን የማይወጣ ደንታ ቢስ እራስ ወዳድ የሆነው ሰው ነው
    🌿እግዚአብሔር 🌿 የሰጠውን ስልጣን ሲያጣ ያኔ ይገባዋል እንደ ህወሃት መሬት ቆፍሮ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል
    ጊዜ ለኩሉ

    • @saved1580
      @saved1580 18 дней назад +1

      @@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
      1ኛ ጢሞቴዎስ 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹-² እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።
      ³-⁴ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።
      ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤

    • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
      @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 18 дней назад +1

      @saved1580
      የዮሐንስ ራእይ 20
      *ሞትና ሲኦልም በእሳት ባህር ውስጥ ተጣሉ ይኸም የእሳት ባሕር ሁለተኛው ሞት ነው። በሕይወት መጽሐፍ ተጽፎ የማይገኘውም ሁሉ በእሳት ባሕር ውስጥ ይጣላል* ::
      ጆሮ ያለው ይስማ