ምርጥ የፉርኖ ዱቄት ገንፎ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 37

  • @newsmedia2145
    @newsmedia2145 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ገፎ ሰራሽልን እኛም በላነው ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመስግናለን በርቱ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ

  • @befikirdessalegn8135
    @befikirdessalegn8135 Год назад +3

    ስታምሽዉ አደርሽ

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 3 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @elaniworkishet9917
    @elaniworkishet9917 2 года назад +8

    ቆንጆ ነው።ግን ማንኪያ ባትጠቀሚ ቆንጆ ነበር።ዮረብሻል ድምፁ

  • @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ

    ዋውውው ተበላ ጣሙ እንደመልኩነው እጂሽ ይባረክ የኔቆንጆ

  • @ማኪየሞኬአፍቃሪ
    @ማኪየሞኬአፍቃሪ 11 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ አመሰግናለዉ መብላት እፈልግና ስራዉ ያስጠላኛል አንቺ ገላገልሺኝ እጅሽ ይባረክ

  • @Hanaወሎየዋ
    @Hanaወሎየዋ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተበላ እንደ ግድ💚💚💛💛❤❤

  • @a21s47
    @a21s47 7 месяцев назад +1

    ኧረ አታንዛዥ በአጭሩ አስረጅ ስታምሽው አደርሽኮ😊

  • @ekima-k2d
    @ekima-k2d Год назад

    እኔ አምሮኝ ነበር እሰራለው እንሻ አላህ

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 2 года назад +2

    ቆንጆ ነዉ 👌😍እናመሰግናለን

  • @meronmengistu9674
    @meronmengistu9674 Год назад

    አንደኛ ነሽ አመሠግናለው

  • @nigistbitule1191
    @nigistbitule1191 Год назад

    በእንጨጥ ማማሰያ ብታምሽው ምን ይመስልሻል?

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад

    ይመችሽ እናመሰግናለን

  • @marwarammal9720
    @marwarammal9720 9 месяцев назад

    ተበርክ 💘💘💘💘

  • @dengel.enatakeljesheastark1416
    @dengel.enatakeljesheastark1416 9 месяцев назад

    በርበሬ የለኝም 😂😂😂

  • @titemiyutubechannel2837
    @titemiyutubechannel2837 2 года назад

    ጎበዝ እኔንም ቤተሰብ አርጊኝ

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Год назад

    Thank You Sister 🙏🏽

  • @tadalumisganu2161
    @tadalumisganu2161 2 года назад

    👍🥰

  • @ሀዩቲነኝየጉራጌዋ

    እርጉዝ ነኝ አምሮኛል 😢ለዛ ነዉ ምመለከትሽ ኢላሂ

    • @eteneshmulugeta4014
      @eteneshmulugeta4014  Год назад

      ንገሪኝ የት ነሽ ቅርብ ከሆንክ እስራልሻለው ውድ

    • @ሀዩቲነኝየጉራጌዋ
      @ሀዩቲነኝየጉራጌዋ Год назад

      @@eteneshmulugeta4014 ሪያድ ነኝ እሰራዉ ነበር ቂቤ አጣሁ ቲክቶክ ስገባ ገንፎ ብቻ ነዉ

    • @eteneshmulugeta4014
      @eteneshmulugeta4014  Год назад

      አይ እራቅሽብኝ እኔ ዱባይ ነኝ ውዴ ነጁ ኩሽና ጋ እኮ አለ ኦርደር አድርጊ

    • @ሀዩቲነኝየጉራጌዋ
      @ሀዩቲነኝየጉራጌዋ Год назад

      @@eteneshmulugeta4014 እሺ ማማዬ

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ

    ድምፁ ኡፍፍፍፍ

  • @MeritanaMamo
    @MeritanaMamo Год назад

    GEnfo be shay.. ere fara nesh tedebeki

    • @eteneshmulugeta4014
      @eteneshmulugeta4014  Год назад

      ልጋጋም አንቺ እራስሽ ትተደበቂ ገልቱ ምናባሽ ታቂያለሽ እራስሽ እንኩሮ

  • @Jerrycity00
    @Jerrycity00 2 года назад +4

    ይቅርታ ገንፎ አሪፍ ነው ግን ወሬሽ በዛ ይሰለቻል በዛ ላይ ስታምሺ ዋልሽ እኮ ማሳጠር ነበረብሽ😏

    • @eteneshmulugeta4014
      @eteneshmulugeta4014  2 года назад

      ስለ አስተያየትሽ አመሰግናለው ግን ጥሩ ነው ብሎ ማሽሞጠጥ ምን አመጣው ከሰለችሽ መተው ነው

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ Год назад +1

    እኔ ገንፎ ሳገንፋ እየጓጎለብኝ ተቸግሬለው

    • @TaguTesfaye
      @TaguTesfaye 5 месяцев назад

      😂😂😂😂yene bixe

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 4 месяца назад

    I lost my apitite.. arogit. Setamasey walesh..

  • @BettyMeles-x6k
    @BettyMeles-x6k 6 месяцев назад

    ስታስጠይ ወራሽ

  • @BshsNsnd-v4v
    @BshsNsnd-v4v Год назад

    ሊሰራ ነበር ትቼዋለሁ 🙄

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 9 месяцев назад

      ለምን😂😂😂

    • @MakiaMa-j4w
      @MakiaMa-j4w 9 месяцев назад

      😂😂ለምን ጉልበት የለሽም