We don't have to do heavy lifting with Somaliland as we have a massive chance of walking in for free when Trump lifts the weight for us. Think smart, and that is what the PM has done. Let the noise-makers cry their heads off over nothing.😅😮
Hi Teddy, my friend he doesn’t deserve on this page to be with you guys. You don’t have any knowledge. Don’t worry the books don’t wanna see him anymore on this page.
ታሜ ይለያል 👌👍 ቴዲ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️
Premerleage man united vs bernmouth
እንደ መስፍንና ልዕልናን የመሰሉ ምንም ያልገባቸው ሰዎችን መስማት ቶርቸር ነው በራሱ!!
አብይ ተብየ ለአሜሪካ እሞታለሁ ያለ ሰዉ ኢትዮጵያ መምራት የለበትም ነዉ እያልን ያለነዉ። ልብ ያለው ልብ ይበል።
ታሜ ና ሥዩሜ ትለያላቹ በርቱ ወንድሞች
ትክክል ቴዲ ይግድ ጥሩ ነገር ሁሉ እኞ አረግን ለማለት መላሳቸው ክንድ ይሆናል ወደብ በወሬ ደረጃ ዛሬውኑ የጨረሱልን መሰሉ
ቴዲ በታዳሚዎችህ መካከል የሊግ ልዩነት ይታያል።የትምህርት ደረጃቸው የሚቀራረቡ ተሳታፊዎችን ብትጋብዝ ሀሳብ ለሀሳብ ሊግባቡ ይችላሉ።
የሚገርመው ፖለቲካችን በነልእልና ሲተነተን ሼም
መስፍን ግን ይገባዋል ይሄ ውይይት እሱን ከነ ዬኒ እና አዲስ ታይምስ ጋ ይሻለዋል ከነሰም ጋ እኔ እንጃ
ውይይቱ ላይ የብልፅግና ተወያዪዎች አንሳቹሃል በደህና ነው
ሂውማ ሄር ከመልበስ ምናለ ከደረሱበት ለመድረስ ተግተን ብንሰራ ከምንገዳደል ካልሆነ ወንዶቻችንም ልበሱት።
ታሜ ተዋቸው ያልተባለውን እያወሩ አዋቂ መሆን ይፈልጋሉ ማንኞውም ኢትዮጵያ በወደብ ጉዳይ ልዩነት ዬለንም እየተባል በግድ ተቃወሙ ነው ግን ወደብ በፖርቲ ደረጃ ካመጣችህ አብስሩ ችግር ዬለብንም እንፈልገዋለን ግን ማስቀየር ነው ምትፈልገው መስፍኔ ግድ ዬለህም ሀገር ባንተ ፍላጎትም አይሆንም ብዙ ብዙ ኢትዮጵያውያን አለን መሀመድ ምንድነው የሆንከው ዛሬ በለ ክኢሞሽን ወጣ
ትም ቀናሁብህ ጥሩ አዋቂ ነህ።
All eyes on the honor of the land m
ማንም ወደደም ጠላ ኢትዯጵያየባህር በር በሰላም አልያም በህግ ወኡም በበጉልበት ይኖረናል ጏረቤት ሃገር እንከባበር ንገርልኝ ጃል
ቴዲ ምናለበት ልእልና የምትባለውን ከእውቀት ነጻ የሆነች ልጅ ባታስገባብን
ምናምኑን እያጨሰች እየመጣች ዱካኩአን ታራግፍብናለች
ፀዲ የምትባለዋ ልጅ በጣም ፖለቲካ የገባት ረጋ ብላ ስለምታወራ ታረካኛለች እቺን ልጅ አለማመስገን ሐጥያት ነው ፀዲ በርቺልን እንደ አንቺ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልገን እንጂ ዝም ብሎ የሚቀባጥር አይደለም።እዚሕ ግሩፕ ውስጥ ከእውቀት ነፃ የሆኑ ስለኢትዮጵያ ፖለቲካ ፈፅሞ ያልገባቸው ካፈርኩ አልመለስ በማለት ዝም ብለው የሚቀባጥሩ አሉ።
በአካሔድ የሚያሰለቹት ታሜ ሐቅ ስለሚናገር እየተናነቃቸው ነው አካሔዱ ራሱ ግራ የገባው ነው 😂
ልእልና ❤❤❤ ተባረኪ እንኳን የተሳካ ባይሳካ እንኳን ሞራል መስጠት ሲገባ ማጥላላትና ለማዋረድ መጣል ውድቀት እና ትልቅ ብልግና ነው
Mr mohemed we are Ethiopian we are not Arab period 🎉🎉
የአረብና ፋኖ ምንጭ እናውቃለን ?
ታምዬ ነፍሴ የፖለቲካው ምሁር ነገርን ከስሩ ውሀው ከምንጩ ህዝብ በነፃነት የማይኖርበት ምድር ተሸክመህ ወደብ አመጣልህ አለሁ ሀገሪቱን ኒዮርክ አስመሰልናት ይህ ሁሉ ፌክ ነው የሰው ልጅ በሰላም ውሎ የሚገባበት ምድር አለን ወይ ? በገዛ ሀገሩ ህዝብ በጅምላ የሚገደልበት ሀገር አንዱ አንዱን በሚገፋበት ሀገር እንደት ብሎ ነው ሌላውን ፍላጎት ማሰብ የሚቻለው ?
ዛሬ ለዛ ያላት አንደበተ መልካ ልእልና እንዲህ ነው የተስራውን ይዞት አይሄድ እታመስግኑ ግን አትንቀፋ ተቃራኒ አትሁኑ መላው እዚህ ቤት ያላችሁ የጃውሳው አለቅላቂዎች
ፀዲ ሶስት አመት ሙሉ የጠበቅሽውን ፊት ዛሬም ባለማየትሽ አሳዘንሽኝ 😂
ቴዲ በተደጋጋሚ ጊዜ አዳመጥኩህ ባለብን የዲፕሎማሲ ችግር እንዲሁም ሀገር ምን እንደሆነ በማያውቁ መሪዎች የባህር ወሰኖቻችንን አጥተናል። አንተ ላይ ሊሆንብህ የማትፈልገውን ሌሎች ላይ አታድርግ የሚል ብሂል አለ፤ የሚያዋጣን የጎረቤቶች የእኛንም ጥቅም ባማከለ መልኩ በሰላም መስራት ይቻላል ግን እነደ ጨቅላው አብይ ከሁሉም እየተባሉ ሴራ እየሸረቡ ዲፕሎማሲውን ካበላሹ በኋላ በግብታዊነት Red sea access እያሉ መዘባረቅ መጨረሻው እንደዚህ መሳቂያ ያደርጋል ወደፊትም እንደሀገር ተዓማኒነትን ያሳጣል።
አሰብ የሚገኘው አኤሪተራ ውስጥ ነው ማለት ሞት መስበክ አቁሙ በሻቢያ መ ማረክ ከመስፍን በላይ የማወቅ ማንም የለም አሁን የሀገሬ ህዝብ ዳቦ እየጠየቀ ነው
😅😅😅😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ዩናይትድ ባለጌው ባለመሳተፉ ድባቡ ደስ ይላል
Sed ashker kadri
መሀመድ ግንዬት ነህ ምድነው ምታወራው በግድ አዋቂ አትሁኑ የተቃወመ ዬለም what about you Mahamed ?
What has Mesfin got to do here on this platform? Does he comprehend politics of such a level?
መስፍኔ በደንብ አዳምጥ ስለወደብ ማግኘት የተቃወመ ዬለም ስትባል አትሰማም ግን ወገኖቻችን መከላኬያ አግብቶ እየመታ ጠላት ብንገጥም ከመሸነፍ ከመዋረድ ሌላ ዬለም ውስጥ ያለው ጦርነት ያቁም ጦርነት ያዘዘው መንግስት ነው ህዝባችህ አድምጡ ነው
Lilina pls don't come to the mic because you look like crying when you talk, so don't come to the mic pls
ለኢትዮጵያ መንበከክ ግዴታቸው ነው ያን ለመንግስት አታድርጊው እኞ ኢትዮጵያውያን ነን አትቀደጂ ድንበሩ ያስደፈረ መንግስት የፈሩት መንግስታችን ህዝቡን አክብሮ ከህዝቡ ሲቆሙ እኮ አሜርካንም አንበርክኮዋል አሁን ክልልና ብሄር ድንበር ሰርታችህ ከፋፍላችህ አዲስ አበባ የብሄር ነው ሲባል ምንም አፍ ዬሌላችህ ዛሬ ስለ ኢትዮጵያ ሰፈርሊት ታወራላችህ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያዊ ነን ለሀገራችን እንሞታለን 100% ግን ስህተትን ስንቃወም እኞ እናቅላቹሀለን ብላችህ በናንተ አስተሳሰብ ጠላት ታረጉናላችህ ህዝብ አክብሩ መቅደም ያለበትን አስቀድሙ
አማራ አኪላ ሚሉት ልጅ ኤርትራዊ ነው አሰብ የኢትዮጵያ አደለም ሚል እርኩስ ማንም ኢትዮጵያዊ እንደዚህ አይልም
የትምህርት ሚኒስትሩ Work ላይ ነው Sorry ቴዲ ለዛሬ አልተሳካልሽም
እራሳችሁን ፈልጉት ከየት ወደየት በሚያሳዝን ሁኔታ ታሪካችሁ ሲሰረዝ ሲደለዝ የሚወሳ ታሪክህ በውሸት የተለበጠ ነው ዛሪ ተነስተህ ፕሮፊሰር አስራትን ልታቀነቅን ትሞክራለህ ከዛቀፊት በ1952 በፊዴረሺን ስትቀላቀል ምንአይነት ምስል ነበራችሁ እነሱስ ምን የሚመስል ምስል ነበራቸው ስትል እራስህን ፈልገው ታሪክህን አጥራው አትሰርዘው አደልዘው የሚመጣውም ትውልድ የሐሰት ትርክት ይብቃው ተሳስተህ የተማርከውን ይሁን የፈለከውን አተላይ ያብቃ የሠውን ተመኝተህ ይሁን ወስደህ በሰላም እኖራለሁ ማለቱ ቂልነት ነው ምን ታጠቅ ምን ብዛ ተባዛ አየተከባበርክ ካልሆንክ እንተላለቃለን።
የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች ነው የኛ አካሄድ
Siyum loool, don't get mad ,the first person who mension is abiy ahmed
ቴዲ light weight ልዕልናና መስፍንን የመሳሰሉ ደነዞችን አስገብተህ ጆሮየን በውሸት አቃጠሉት::
ጀዎርም መፅሀፉን ለአማራውና ትግራይ ህዝብ ለመሸጥ አብይም ስልጣኑን በጀዎር ሰር በስውር ለማስቀጠል ቁጭ ብለው ለወራት መክረው የመጡበት አዲሱ የቁማር ጨዊታ ነው ነገር ግን ለሁለተኛ ጊዜ በላናቸው ብሎ ሽመልስ ጅሎ እሰኪነግረን አንጠብቅም ከዚህ በሁዎላ ቁማሩም ቁማርተኛውም በፋኖ የማያዳግም አርጩመኤ እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ ተደርጎ ይገረፋል የትም አባቱ አያመልጥም ዝንዩ ቀሚስ ውሰጥ ገብተው ካልተደበቁ በስተቀር
Please don't invite an empty minded person. Not even learn from the other
What are you talking Mr mohemed achi I know your agenda Ethiopian we will never accepted ❤we are Ethiopian not palisiten
መሐመድን ወሰድ መለስ ብዬዋለሁ 😂 ያው ኦነጋዊ እሳቤ እንዳለው ግን መረዳት ለቻለ ግልፅ ነው
ሰሜን ሸዋ የተወለደ ኦሮሞ ነው እኮ ክክክክ የአማራ ጥላቻ አለበት ብዙ ሰው ያውቀዋል የተማረው አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ይፋት አካባቢ ነው እድሜው በጣም ትልቅነው
We don't have to do heavy lifting with Somaliland as we have a massive chance of walking in for free when Trump lifts the weight for us. Think smart, and that is what the PM has done. Let the noise-makers cry their heads off over nothing.😅😮
ታሜን ማስቆም አይቻልም
The most controversial opinion,my question is, who are you guys and who put you guys in this position ? You all don't make sense at all.
Hi Teddy, my friend he doesn’t deserve on this page to be with you guys. You don’t have any knowledge. Don’t worry the books don’t wanna see him anymore on this page.
አገር ህዝብ ማለት ምን ማለት ነው ?
ስዩሜ ታሜ አኪላ አስጨነቃችኋቸው በተለይ ልዕልና በስዩም ንግግር ሽምቅቅ ስትል አሳዘነችኝ 😂 ኢሄ መንግስት ምንም ቢሰራ የመደገፍ ግዴታ የለብንም ወደብ ያስፈልገናል አዎ በዚህ ተቃውሞ የለንም መንግስት የሚሄድበት መንገድ ግን ኢትዮጵያን አደጋ ላይ በሚጥል መልኩ ነው ተቃውሞ ያስነሳው ያ ነው እንጂ ለሞራሉ የምናጨበጭበው ስፖርት አይደለም የሞከረው እዛው አጨብጭቡ ህግ የሚያውቁ አንቀፅ ጠቅሰው ሲያስረዱ ልክ እንዳልሆነ ደሞ ፍጥጥ ያለ ገተታ ተው ካወቃችሁ የሚፈቅደውን አንቀፅ ማምጣት ነው
ጥሩ ሲሠራ ከታወቅምን መድረሻንንም እናውቀው ይሆን ?የጭፍን ጉዞ አይሆንብንም ?
መሀመድ ሰሜን ሸዋ ይፋት የተወለደ ጋላ ነው ለማያቅህ ታጠን😂😂😂😂😅😅 ደግሞ ለሰው አዛኝ መስለህ የፍልስጤምን በንድራ ማድረግህ መጀመሪያ ለሀገርህ ህዝብ አስብ 😢😢
We are with abiy Ahmed. You guys sit here and keep talking shit
ታሪክ እማይረሳችሁ መቅደም ያለበት ይህ ነው ያ ነው እያሉ ትንታኔ ለመስጠት መሞከር ያሳፍራል አብይን አታመስግኑት ግን ለትችት አፍ መክፈት ያሳፍራል መጀመርያ ከወደብ መቅደም ያለበት ስላም ማስፈን ነው እና ምን ያርግ ለመነ ከጦርነት ውጡ አለ ካልስሙ ስላም እሚያስከብረው መከላከያ ነው አብይ ስራ አይቆምም መሞት ምርጫው ያረገ ይስናበታል መኖርለሚናፍቅ ያገኘውን አማራጮችን ይጠቀማል ጀግና ነው
ልእልና ❤❤❤ ተባረኪ እንኳን የተሳካ ባይሳካ እንኳን ሞራል መስጠት ሲገባ ማጥላላትና ለማዋረድ መጣል ውድቀት እና ትልቅ ብልግና ነው