የስልጆ አስራር ethiopian food how to make siljo

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ethiopianfoodhowtomakesiljo#የስልጆአስራር#
    11/2 ኩባያ የባቄላ ዱቄት
    የሱፍ ውሃ እንደአስፈላጊነቱ
    1/4 የሻይ ማንኪያ ጨው
    4 የሾርባ ማንኪያ ሰናፍጭ
    1 የሻይ ማንኪያ የጤናዳም ፍሬ
    6 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት

Комментарии • 43

  • @zedkitchen
    @zedkitchen  2 года назад +6

    የስናፍጭ አስራር👇 ruclips.net/video/LHQXGLmqA2o/видео.html
    መፍጫ ማሽኑኑ ለምትፍልጉ👉KITGARN 1000g Grain Grinder Mill 2100W Powder Machine Flour Mill Grinder Electric Grain Mill Grinder for Herb Pulverizer Food Grade Stainless Steel (2.2LBS) www.amazon.co.uk/dp/B07T67RCX1/ref=cm_sw_r_cp_apan_i_STNES1A0DRRTT14R3WSK?_encoding=UTF8&psc=1

  • @hani9864
    @hani9864 11 месяцев назад +1

    ስልጆ ያለጨው አይጣፍጥም እኔም እናት ነኝ በስልጆ አሰራር በጣም ጎበዝ ነኝ የፈለገው ባለሞያ ቢሰራው ስልጆ ጨው ሳይጨመር አይሰራም ያለጨው ሊጥ ሊጥ የሚል ጣዕመ ቢስ ይሆናል እስቲ ያለጨው ስሪና ሞክሪው የድሮ እናቶች ስላልሽ ነው

  • @FrezwedTefra
    @FrezwedTefra 6 месяцев назад

    Hi endanche seljo serche neber gin betam general min ladergew

  • @BetelhemAlemu-qs8yg
    @BetelhemAlemu-qs8yg 6 месяцев назад

    Enameseginalen wuda Ethiopia edwu yet new yaleshiwu bakila lilakilishi

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Год назад

    በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ በርቺ ልሰራው እያዘጋጀው ነው

  • @marta-kt1vw
    @marta-kt1vw 2 года назад

    Zedye thank you. Thank you 😊 it looks so so so good. I don't know if I can make it like you, but I will definitely try today 😉 thank you again, yeni konjo. God Bless you 🙏 ❤️

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 6 месяцев назад

    በጣም የጤናአዳም ፍሬ ከየት አገኘሽ

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 2 года назад +1

    Masa Allha eda hle gza aref 😘👌🙏

  • @adonai1378
    @adonai1378 10 месяцев назад

    Is it possible to use chickpea flour ?

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 2 года назад

    Tebareke ! TENKEKE Yale Tadege Yale Yeseljo Aserare Selasayshne 🙏🏾👍

  • @4061fw
    @4061fw 2 года назад

    Does it have any health benefits? I love your videos!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад +1

      Thank you❤❤ Yes it has benefit, Fava beans, they’re high in protein and other important nutrients. Also fava beans can help with weight loss and provide other health benefits.🥰❤🙏

  • @seadabintseid8406
    @seadabintseid8406 2 года назад

    በርቺ ዜዱ

  • @yehananfekade3152
    @yehananfekade3152 2 года назад

    ጎበዝ እህታችን በርቺ❤❤❤

  • @ዘቢባ-ሠ3ፀ
    @ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 года назад

    ዋዉአሪፍነዉ

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 2 года назад

    እጂሽን ይባርከው 🙏👍❤️❤️❤️

  • @MM-he4xs
    @MM-he4xs 2 года назад

    ምን አለ ብታበዪን የት ነው የሚገኘው onlineማዘዝ ይቻላል ?

  • @zeritutube
    @zeritutube 6 месяцев назад

    ዋዉዉዉዉዉ👌👌👌

  • @misssunshine865
    @misssunshine865 2 года назад

    Wow

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 2 года назад

    የኔ ባለሙያ

  • @aynalembratu2765
    @aynalembratu2765 Год назад

    አመሰግናለን❤

  • @hamereayle9173
    @hamereayle9173 2 года назад

    ዜድ እባክሽ ወደ ቱርክ መምጣት አፈልጋለው ምንድነው ማድረግ ያለብኝ እባክሽ አስረጅኝ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      አሚራዬ ስለዘገየው በጣም ይቅርታ እኔ ከቱርክ ከወጣው በጣም ቆይቻለው አሁን እንዴት እንደሚመጣ ብዙም ኢንፎርሜሽን የለኝም ግን ልጆች ጠይቄ አሳውቅሻለው እሺ ማማዬ❤

  • @yewbdarmarcos2466
    @yewbdarmarcos2466 2 года назад +2

    ባቄላ አጣሁ ስትዪ መፍጫውን ስታሳይን ልትፈጪ መስሎኝ ነበር ፈጭተሽው ከሆነ እባክሽ አሳይን

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      እሺ ምንም ችግር የለም አሳይሻለው

  • @burte6841
    @burte6841 2 года назад

    Wow 👌👌👌❤❤🙏🙏😍😍

  • @sebsibebelay8489
    @sebsibebelay8489 Год назад

    Thenk you

  • @galakrya3933
    @galakrya3933 2 года назад

    Amarena bedemb alchlm ሱፍ በ english mn ybalal ehetye demo konjo mgboch nw yemtaqrbi hule yemketatelsh brchi 👍

  • @liyuahmed1557
    @liyuahmed1557 2 года назад

    ሰናፍጩን የፈጨሽበት ማሽን ኢትዮጵያ ይኖር ይሆን ? የት ነው የሚገኘው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      እርግጠኛ አይደለውም ግን አንቺ ኢትዮጵያ ካለሽም በቀላሉ የባቄላውን ዱቄት ማግኘት ስለምትችይ ማሽኑ ግዴታ አይደለም ❤❤🥰

    • @liyuahmed1557
      @liyuahmed1557 2 года назад

      ለቡና ነበር የፈለኩት የባቄላውን መፍጫ ሳይሆን ትንሿን ነበር በዚህ አጋጣሚ አድናቂሽ ነኝ አጠር ባለ ሰው በሚረዳው አገላለፅ ስለምታስተምሪን እውቀትና ሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን !!

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 2 года назад

    I want this machine

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 года назад

      i pined the Link on comments section ❤❤

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 Год назад

    ስልጅ ኣደይ ስሪሃ ክተብልዓና ይፈልጦ እየ፡ ኣደይ ክኣ ካብ ትግራይ ውፅያ ኣይትፈልጥን፡ ናይ ኣብይ ብሄር ኢትዮፕያ ኣማጋግባ እክይ ተፋልጥይ ዝለክይ፡ ኢትዮፕያ ናይብዙህ ብሄር ብሄርስብ እያ ናይ መን ህብርተስብ እክይ ተፋልጥ ዘለክት?

  • @K_LFCeditzz
    @K_LFCeditzz 2 года назад

    እደኛ እኮ ነሽ እረ ኣማረኝ ላኪልኝ

  • @acceptmyexistanceorexpectm3232
    @acceptmyexistanceorexpectm3232 2 года назад

    Nice but alot of work, oh gosh🤨

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 года назад

    ኢትዮጵያ ልጆች በየትኛውም አለም ያላችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ አርጉኝ ትጠቅማላችሁ ዘና ትለላላች_ 📖📖📚📚☑️☑️👈

  • @hani9864
    @hani9864 11 месяцев назад

    ጨው ስትጨምሪ አላየሁም

  • @le1785
    @le1785 2 года назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌️✌️✌️✌️❤️

  • @MEKDLAWITMEKONEN
    @MEKDLAWITMEKONEN Год назад

    Wow