May peace of God be with you. We eritreans and eritreans are learning a lot from your lessons. Plse go on and let us know what can we do and plse you have to upload a lot of videos quickly. As you know there is almost few number of videos explaining about ቅኔ።
First of all I would like to praise you ur great work and guidance. Now I want to ask you a question. 1 why didnt you give us each examples of the functions(ኣገባብ) of ለ . You need to clarrify 11 0f them. Plse plse dont make the video too short. There a lot who can not get your idea by watching only 2 examples....can you add more examples of the 11 ኣገባብ individually.
thank you so much, Asmerom Tekeste. I don't think there are people watching the vids seriously. besides, being in campus ,i'm a little bit busy. fortunately, i'm trying to hire የቅኔ መምህር which can teach on live. but this would happen if and only if their are students which are really interested in ቅኔ and wanna learn by covering the expense of the teacher atleast. anyway, i'll keep what i have been doing since last year. thanks again!
ጥቀ ንሴብሐከ! I got a lot of ጠቃሚ ነገሮች here! ነገር ግን ለጀማሪዎች ለመካከለኛ እና Advanced የሚሆነውን በመለየት ታዘጋጅልን ዘንድ እንፈልጋለን!
የአክብሮት ቃላቶችን ባለመጠቀሜ
በጣም እናመሰግናለን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም እያገዛችሁን ነው አመሰግናለሁ...
ብዙ እየተማርንበት ስለሆነ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ቢለቀቅልን ጥሩ ይመስለኛል
እባከዎ ዘርፍ ጠምዛዥነ በምሳሌ አሳዩን?
እግዚአብሔር ይስጥልን የማስተማር ችሎታወት ግሩም ነው ። ጥያቄየ በተቀባይ ላይ ነው የመጨረሻው ተቀባይ አልገባኝም ቤት የሚመታ አንዳይነት ስለሆነ ከታችኛው ጋር እንዴት ተቀባይ ተባለ የሚለውን ቢያስረዱኝ ትንሽ ግር ስላለኝ ነው።
Ameen. Amechache emokralehu wedaje
በጣም እናመሰግናለን መመህር እግዚኣብሄር ይስጥልን ከተቻለ ትምህርቱ በትግሪኛ ም እንድትገልፁልን ጥሩ ነበር
ቃለ ሂወት ያሰማለን
ልይነቱ ዘርፍ ኣያያጅ እና ዘርፍ ደፊእ ፈሊጌ ነበርኩ
ዘርፍ ኣያያጅ ሲሆን ለ ከዘርፉ እና ከዘርፍ ተሸካሚ መካከል ትመጣለች :: ለምሳሌ ቤቱ ለዮሐንስ ሲባል: ዮሐንስ ዘርፍ ነው:ቤቱ ደግሞ የዘርፍ ተሸካሚ ነው: በሁለቱ መካከል የተገኘችው ለ ደግሞ ዘርፍ ኣያያጅ ትባላለች
ዘርፍ ደፊ ሲባል ግን ለ መጀመሪያ ዘርፉን ይዞ ሲመጣ :: ለምሳሌ ለዮሐንስ ቤቱ ሲባል
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ቀጥልበት ብዙ ነገር ካንተ እንማራለን።
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ሌላ vedio ደግሞ የቅኔ ሙያ ለመስጠት ያግዘን ዘንድ ለምሳሌ
የቅኔ ባለቤት
ተሳቢ
ማሰሪያ አንቀጽ
ዘርፍ
ቅጽል
ዝርዝር
በቂ
የሚባሉትን ቢድዮ ሰርተው ቢለቁልን?
እንደርሱ ፈቃድ
ደስ የሚል እና ዋጋ የሚያሰጥ ስለሆነ ሌሎችም ማብራሪያዎች ይጨመሩበት፡እግዚአብሔር ይስጥልን።
ገቢር ተገብሮ ስራልን
ቃለ ሂወት ያስምኣልን የወ እና የበ ብተቅርብሉን ደስ ይላል
ለ ዘርፍ አይጠመዝዝም እስኪ አስጠምዝዘው
@@teGgeGbyehu-x7x 😁 እሺ
መምህራችን የለ ትርጉም 8 9 10 11 በምሳሌ ኣሰረዱን
የማስተማር ችሎታህን ያስደንቃል❤
በዛብኝ
May peace of God be with you. We eritreans and eritreans are learning a lot from your lessons. Plse go on and let us know what can we do and plse you have to upload a lot of videos quickly. As you know there is almost few number of videos explaining about ቅኔ።
i'll asmerom, i'm trying to make the channel ቅኔ teaching platform(የቅኔ ጉባኤ) if you all ቤተሰብ are interested
Yekerutinm bemisale bitasredan...
ምሳሌው አንሷል
ካልተሳሳትኩ ፡ ለ ፡ ዘርፍ ጠምጃጅ ሊሆን ኣይችልም መሰለን
እንደተማርኩት ይሆናል። እስቲ ሌሎችንም ጠይቅ
ይቀጥሉበት
First of all I would like to praise you ur great work and guidance. Now I want to ask you a question.
1 why didnt you give us each examples of the functions(ኣገባብ) of ለ . You need to clarrify 11 0f them. Plse plse dont make the video too short. There a lot who can not get your idea by watching only 2 examples....can you add more examples of the 11 ኣገባብ individually.
thank you so much, Asmerom Tekeste.
I don't think there are people watching the vids seriously.
besides, being in campus ,i'm a little bit busy.
fortunately, i'm trying to hire የቅኔ መምህር which can teach on live. but this would happen if and only if their are students which are really interested in ቅኔ and wanna learn by covering the expense of the teacher atleast. anyway, i'll keep what i have been doing since last year.
thanks again!
ለሁሉም በተመሳሳይ 2/3 ምሳሌ እያደረክ ብትለቀዉ ጥሩ ኖዉ ቀጥለው