የበኩር ልጅ | Yebekur Lij

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 249

  • @MhraelAsfaw
    @MhraelAsfaw 8 месяцев назад +20

    በዩትዩብ ይለቀቅልን የምትሉ

  • @yetinayettadesse7359
    @yetinayettadesse7359 8 месяцев назад +23

    እባካቹ የበኩር ልጅን በራሳቹ በቃና ዩቱዩብ ልቀቁልን

  • @BetiBetina-uf1mj
    @BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад +27

    የሁማር ድምጽ ይቀየር የበፊቱ ይሁን😊😊

    • @yena3093
      @yena3093 8 месяцев назад +2

      ይሄም ምርጥ ነው የራሞ ድምፅ ይመቼኛል

    • @ADDISLUKASGESSA-hq9us
      @ADDISLUKASGESSA-hq9us 8 месяцев назад

      ​Ramo gedel yegba kefelege ye omarn leomar yenihanm lenihan ene yihen film kemech mech yijemral biye stebabek gin yale dimtsache lasb alchilm​@@yena3093😩😩😩

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 8 месяцев назад

      የበፊቱኮ ስራውን ለቋል

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад

      @@amirtahir2871 ወይኔ የሱድምጽ ነው ከሁማር ጋር የሚዬደው

  • @samredemse771
    @samredemse771 8 месяцев назад +21

    የበኩር ልጅን ልቀቁልን እዚህ ላይ😢

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 8 месяцев назад +18

    ይለቀቅልን በዩቱብ ❤

  • @BachayehuTesfaye
    @BachayehuTesfaye 8 месяцев назад +14

    ልቀቁልን ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @BetiBetina-uf1mj
    @BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад +10

    በናታቹ ቅጣት ድራማ የነፍትማጉል ይደገም የፍቅር ፊልም ማለት ለኔ እሱነው ከሪምን እዛፊልምላይ ስወደው ቃናዎች ድገሙት ምንሆናቹነው ማደግሙት😢😢❤❤

  • @sablawork5367
    @sablawork5367 8 месяцев назад +3

    ዋዉዉዉዉዉ ያባሳደሩ ልጅ ባማረኛ ተለቀቀ ያበደ ድራማ ነዉ ተጋበዙልኝ ቅመሞችየ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ደ5ሐ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ደ5ሐ 8 месяцев назад +45

    ያላለቀ ፍቅርን ልቀቁልን ኒሀን እና ከማልን የፍቅር ፊልም በእነሱ ቀረ😢😢😢

    • @tsdatheshe3403
      @tsdatheshe3403 8 месяцев назад +3

      ቴሌ ግራም ላይ ኮ ኣለ

    • @DM-fi1fj
      @DM-fi1fj 8 месяцев назад +4

      ቴሌ ግራም ላይ እይ 🙄🙄 ያየነውን ድጋሜ ለምን እንይ ሥንት የሚታይ አዳድሥ ሞልቶ

    • @ፈታዊትማሓሪዮውሃንስ
      @ፈታዊትማሓሪዮውሃንስ 8 месяцев назад

      በጣም ቆንጆ ፊሊም ነዉ

    • @inanfesksa
      @inanfesksa 8 месяцев назад

      ኧረበሞቴ በቴለግራምምንበለእግንባ ወይምሊኩንላኩልን

    • @hulegebmedia3212
      @hulegebmedia3212 8 месяцев назад

      ቴሌግራም ላይ ያላለቀ ፍቅር ብየ ልፃፍ ወይሰ የት ነዉ የማገኘዉ​@@tsdatheshe3403

  • @ameenahassn2252
    @ameenahassn2252 8 месяцев назад +5

    የዉበት እስረኞች ይደገም 💪💪💪💪💪💪🤘ይደገም

  • @Mdjahid-bg7th
    @Mdjahid-bg7th 8 месяцев назад +13

    በጣም ምርጥ ድራማ ነው

  • @hayathdubai4702
    @hayathdubai4702 8 месяцев назад +7

    በጣም ምርጥ ድራማ ነው ግን ኒሀል ሰትወጣ ከድራማው ያስጠላል

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 8 месяцев назад +8

    እርእሱ ግን የአምባሰደሩ ልጅ ነው sefifin Kizi እናንተ ደግሞ የበኩር ልጅ ብላችሁት አረፋችሁት ለማንኛውም ቆንጆ ድራማ ነው 😂😂

    • @hayatseid6635
      @hayatseid6635 8 месяцев назад

      ትክክል ነሽ ስመን ቀይረዉ አመጡት በአረበኛዉ አይቸ ጨረሸዋለሁ

  • @BezuneshBogale
    @BezuneshBogale 8 месяцев назад +1

    አረ ለኛ ለአዳር ሰራተኞች በዩቲዩብ ይለቀቅልን እባካቹ ምርጦቼ ።

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
    @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 8 месяцев назад +4

    የቆሰለ ፍቅር ቀጣይ ቢኖረው ጥሩነበር በዚህ ማለቅ የለበትምነበር

    • @yena3093
      @yena3093 8 месяцев назад +1

      ከዚህ ውጭ እንደት ይሁን?

    • @mahletsaudi6317
      @mahletsaudi6317 8 месяцев назад +2

      ከዚህ በኋላ እኮ አሁን የምታያት ቱርክ ነዉ የቀረችዉ

  • @Halcaemir-jt6ic
    @Halcaemir-jt6ic 8 месяцев назад +3

    Pls start this movie

  • @NatiNATNElgerma
    @NatiNATNElgerma 8 месяцев назад +6

    ልቀቁልን ሙሉውን እንደበርበት😊

  • @terefechbale
    @terefechbale 8 месяцев назад +1

    እስከመጨረሻው አይቼዋለሁ በጣም ደስ ይላል

  • @fantizeleke9899
    @fantizeleke9899 8 месяцев назад +3

    ቅጣት ይደገም የምትሉ እጅ ወደላይ ፋቱማጉል ናፍቃኛለች

  • @namuseMehamed
    @namuseMehamed 8 месяцев назад +4

    የቆሰለ ፍቅር ቀጣይ የለውም🥹🥹🥹

    • @sofyiamohammed3637
      @sofyiamohammed3637 8 месяцев назад

      ተፈፀመ።

    • @AszAszc-zm8sn
      @AszAszc-zm8sn 8 месяцев назад

      ዳስ በሚልም በምየሰዝም መልኩ ተፈፀመ የቆሰለ ፍቅር😢❤

  • @zeynebbinttku2372
    @zeynebbinttku2372 8 месяцев назад

    ቢንት ሰፊር በአረብኛ አይቼዋለሁ ብዙም ደስ አይልም መጨረሻ ላይ ያስጠላል

  • @rozateferi2389
    @rozateferi2389 8 месяцев назад +1

    Why you guys didn’t post the video in youtube we are waiting you guys please do something us soon as possible thank you.

  • @apllestor5684
    @apllestor5684 8 месяцев назад +1

    The ambassador's daughter i love this drama

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 8 месяцев назад +2

    በጣም ጥር ፈልመ ተላልቁልኝ💞🙌💞

  • @yonatanyoni3937
    @yonatanyoni3937 8 месяцев назад +5

    Omer is Back ❤❤❤

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 8 месяцев назад +1

    ምርጥ ፊልም ነው ተለቋል በቴሌግራም

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 8 месяцев назад +1

    ኒሀን ወይኔ ስወዳትኮ ድምጿ ያነዉ ይሁን

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 8 месяцев назад +2

    ቶሎ ጀምሮ ባየሁት😢😢

  • @addismulugeta3597
    @addismulugeta3597 8 месяцев назад +6

    ይሄን ፊል
    ም አይቼዋለሁ በጣም ደስይላል

    • @ABEX_HD
      @ABEX_HD 8 месяцев назад

      live be you tube ytayln
      🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    • @addismulugeta3597
      @addismulugeta3597 8 месяцев назад

      Awo ged nw

    • @DM-fi1fj
      @DM-fi1fj 8 месяцев назад

      ሥሙን ተባበሪኝ በቱርክ ወይም በአረበኛ

    • @addismulugeta3597
      @addismulugeta3597 8 месяцев назад

      @@DM-fi1fj sefirin kizi በ ቱርክኛ

  • @belaybuze5757
    @belaybuze5757 8 месяцев назад +2

    እዚ ላይ ልቀቁልን እባካቹ😢

  • @ABEX_HD
    @ABEX_HD 8 месяцев назад +2

    live be you tube ytayln
    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ 8 месяцев назад +2

    ወይኔ በባለፈ በአረበኛው ጨርሼዋለሁ እዮት በጣም ያምራል

  • @IhFg-w5m
    @IhFg-w5m 8 месяцев назад +2

    ተተረጎመ ደስ ሲል ባረበኛ አይቸው ነበር❤❤

    • @EldanaGebre-q9t
      @EldanaGebre-q9t 8 месяцев назад +1

      Bearbegna resun ngerign enzi tolo ayelkutem

    • @meld569
      @meld569 8 месяцев назад +1

      ምን ይላል በኣማርኛ

    • @relaxitvibes8903
      @relaxitvibes8903 8 месяцев назад +1

      Smu mndnew be arabgna

  • @Kaltubehabeshatube
    @Kaltubehabeshatube 8 месяцев назад

    በዚህ ልቀቁልን ቴሌግራፍሜ አይከፍትም የኔ

  • @tibebebzuneh1711
    @tibebebzuneh1711 8 месяцев назад

    የበኩር ልጅን በቀጥተኛው በቃና ልቀቁልን በሄሎ አዲስ በጣም ነው የሚያስጠላው ራሞንም ፊልሙን እየወደድነው የሚተላለፍበት መንገድ ያስጠላል

  • @sitifkadu1950
    @sitifkadu1950 8 месяцев назад +1

    ኤሊፍ በመጨረሻላይ ነው ምትመታው 🤣🤣🤣🤣

  • @ssamrissisay9721
    @ssamrissisay9721 8 месяцев назад

    መቼ ነው የምትለቁልን የበኩር ልጅ እሚለውን ቆይ??

  • @Sara-u6f4g
    @Sara-u6f4g 8 месяцев назад +1

    ምርጥነው ቶሎ ልቁት

  • @MekoyaKasahun
    @MekoyaKasahun 8 месяцев назад +1

    ይለቀቅልን

  • @mesaymam
    @mesaymam 8 месяцев назад

    እዴ ይሄ ድራማ በቃና ሊታይነው አረቦች ሲከታተሉት አይቼ ነበር

  • @RomaKiflom
    @RomaKiflom 8 месяцев назад +2

    Betam des yemil dramanew please lqequln benatachu

  • @edenabuto7991
    @edenabuto7991 8 месяцев назад +1

    ኸረ ቶሎ ልቀቁት እጂ ❤❤❤🎉🎉

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 8 месяцев назад +2

    ወይኔ የምንወዳቸዉ ኒሀል እና ኡመር ደሚር ያሉበት በጉጉት እንጠብቃለን

    • @menkemado6853
      @menkemado6853 8 месяцев назад

      ኒሀል የለችም ትመቶለች ካልጀመረ

    • @saleemaassen7129
      @saleemaassen7129 8 месяцев назад

      አትሞትም ኧረ​@@menkemado6853

  • @HamraJems
    @HamraJems 8 месяцев назад +2

    ኧረ ልቀቁልን እባካቹ

  • @tsehayadimassu4444
    @tsehayadimassu4444 8 месяцев назад +1

    መቼ ነው የሚለቀቀው የበኩር ልጅ

  • @geni877
    @geni877 8 месяцев назад

    የኛ ሰፈር ልቀቁልን በኣረብኛ የሌለ ❤

  • @AbdiHeganAbdi
    @AbdiHeganAbdi Месяц назад

    የለለቃ ፍቅር ሊቃቁልን

  • @HewiAbe-eg1jf
    @HewiAbe-eg1jf 8 месяцев назад

    Atlekutem benatachw endalay selemekelekel beselk ley 🙏🙏🙏🙏

  • @mekoaldada6501
    @mekoaldada6501 8 месяцев назад

    Istiy yilaqaqii yemitlut woyiim inde ine yeguwagachuu🥰🥰🥰 like

  • @SenuRedi
    @SenuRedi 5 месяцев назад

    የትላይ ይታያል

  • @noorfafi
    @noorfafi 8 месяцев назад

    የታል የጀመረው

  • @rahmamechegiya7353
    @rahmamechegiya7353 8 месяцев назад

    የአምባሳደሩ ልጅ ነው የሚባለው እናተ የበኩር አላችሁት

  • @natshoa
    @natshoa 8 месяцев назад +1

    ይለቀቅ 😍😍

  • @saraayalew4550
    @saraayalew4550 8 месяцев назад +1

    አረ ልቀቁልን ክፍል 1,2 እያላቹህ

  • @HamraJems
    @HamraJems 8 месяцев назад +2

    ኧረ ኡኡኡኡ ልቀቁልን

  • @najahnajah8297
    @najahnajah8297 8 месяцев назад

    በአረበኛ አይቸዋለሁ ደስ ይላል

  • @TesfayeTesfshi
    @TesfayeTesfshi 8 месяцев назад +1

    በዩትዩብ ይለቀቅልን

  • @meazasirhabizu1226
    @meazasirhabizu1226 8 месяцев назад

    sooooooo when are u guys going to upload it we are waiting here

  • @gar4112
    @gar4112 8 месяцев назад +2

    በጠም ደስ የምል ፊልም ነዉ

  • @Sali239
    @Sali239 8 месяцев назад

    በአረብኛ አይቸዋለሁ በጣም ያምራል

  • @ተመስገንአምላክየ
    @ተመስገንአምላክየ 8 месяцев назад +1

    እንኳን ብስላም መጢች✅✋😅

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 8 месяцев назад

    መቼ ነዉ የምትለቁልኝ በቴሌብዥን የምለቁትን ለምን በዩቱብ አለቁልንም ዛሬ ሰኞ ልቀቁልን 🙏❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 8 месяцев назад

    ቆጆ ይመስላል

  • @ያሰላዋቆጆ
    @ያሰላዋቆጆ 8 месяцев назад

    ይሄ ድራማ የት ነዉ እየተላለፈ ያለዉ ወገን

  • @yonatanyoni3937
    @yonatanyoni3937 8 месяцев назад +1

    Woww❤❤❤❤

  • @ሱሱየሀይቋፈድሻነኝ
    @ሱሱየሀይቋፈድሻነኝ 8 месяцев назад +1

    የኡመር ድምፅ የራሞ ድምፅነው የራሱ ይሁን የድሮው ድምፁ ከሱጋ አይሄድም

  • @mekoaldada6501
    @mekoaldada6501 8 месяцев назад +1

    Please yilaqaqii

  • @SelamAlemu-
    @SelamAlemu- 17 дней назад

    eskezare yetayut lemn youtube lay alkuwachewem

  • @مبيت-ل7ض
    @مبيت-ل7ض 8 месяцев назад

    ይለቀቂልን

  • @zuzu1234
    @zuzu1234 8 месяцев назад

    ተተረጎመ ስጠብቅ ነበር ባረበኛ አይቸዋለሁ😊😊😊😊😊

    • @meld569
      @meld569 8 месяцев назад

      በኣረበኛ ንገሪኝ

  • @aal2561
    @aal2561 8 месяцев назад

    ይለቀቅ

  • @Eky_Yusuf
    @Eky_Yusuf 8 месяцев назад +1

    Sint seat new mijemrew?

  • @ADDISLUKASGESSA-hq9us
    @ADDISLUKASGESSA-hq9us 8 месяцев назад +2

    Ere yaldimtsache lasbachew alchilm

  • @hayatseid6635
    @hayatseid6635 8 месяцев назад

    የሚገረም ድራማ ነዉ ግን የሚያሳዝን ነዉ

  • @yeneneshalene5773
    @yeneneshalene5773 8 месяцев назад

    መላክ የዉድ ቅመም ስወዳት ልጅታን

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 8 месяцев назад +2

    ኡመር ደሚር ❤❤😂😂

  • @tigestmeselo-xr1qp
    @tigestmeselo-xr1qp 8 месяцев назад

    እባካቹ ልቀቁልን

  • @geni877
    @geni877 8 месяцев назад

    የኛ ሰፈር ብትለቁልን እሄማ በኣረብኛ ኣለ

  • @Ethio28
    @Ethio28 8 месяцев назад

    Live ላይ ብቻ ነውደ የሚታየው ካመለጠንስ

  • @hilina-nu7uq
    @hilina-nu7uq 8 месяцев назад +1

    ስንት ላይ ነው

  • @HAYAT-yb8rm
    @HAYAT-yb8rm 8 месяцев назад

    በአረበኛ አይቼዋለሁ😊😊

  • @semirahagos8168
    @semirahagos8168 8 месяцев назад

    ምርጥ ፊልም ነው😊

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ 8 месяцев назад

    መቼነው የሚጀምረው😊

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 8 месяцев назад +1

    Demer❤

  • @kareema4743
    @kareema4743 8 месяцев назад

    በዩቱብ አይለቀቅምደ

  • @HanaKunbi
    @HanaKunbi 8 месяцев назад

    ኸረ ልቀቁልን

  • @lolll1660
    @lolll1660 8 месяцев назад

    Yeomar sound lemn tekeyer ayamr. Dagmo besrat lkekuln yetal muluw

  • @AaAa-v3p4d
    @AaAa-v3p4d 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MimiRahel-m1g
    @MimiRahel-m1g 8 месяцев назад

    ቆይ ግን በምንድነው የሚትላለፈው እኔ ዩትብ ላይ ብፍልግ የሚለቀቅው ሁሉ አይመጣም

  • @GentN-w5q
    @GentN-w5q 8 месяцев назад +2

    ተቃጠል ያለው ሰው አለሙኒሂ መልካም ቃጠሎ 😅

  • @muhamedSndew-s8l
    @muhamedSndew-s8l 8 месяцев назад +1

    ዋዋዋዋዋዋ ኤመር

  • @user-bemin
    @user-bemin 8 месяцев назад

    ኦማር የኔ❤

  • @mulemelaku9208
    @mulemelaku9208 8 месяцев назад

    ማስታወቂያው ብቻ ነው ዩቱብ ላይ ያለው ማግኘት አልቻልኩም

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 8 месяцев назад

    አይቸዋለሁ በአረበኛ

  • @yoyordetube1673
    @yoyordetube1673 8 месяцев назад +1

    are tileyalachu kana westeee new👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ተሥፋ
    @ተሥፋ 8 месяцев назад +2

    የሚደብረውን ፊልልም ሊለቀቅነው በቃ😢

    • @susuchanal9540
      @susuchanal9540 8 месяцев назад

      በጣም አሪፍ ነዉ አሥር ጊዜ ይሆናል በአረበኛ ያየሁት

  • @mekdmekd-x4t
    @mekdmekd-x4t 8 месяцев назад

    ወይኔ በጣም የምወደው ድራማ

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 8 месяцев назад

    ኡመር የኔ ልዩ😂😂😂😂

  • @romankase5147
    @romankase5147 8 месяцев назад

    እባካችሁ ልቀቁልን

  • @sisayneshwubye
    @sisayneshwubye 8 месяцев назад

    ምንድን ነው በyou tub ልቁልን እንጅ