#እስር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 97

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 24 дня назад +37

    ይቺ ልጅ ጎበዝ ልጅ ነች አንበሳ በሃይማኖት የሚያበሻቅቱትን በደንብ አርጋ ነው የምትመልሰላቸው ጎበዝ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SapaMarowa-o4q
    @SapaMarowa-o4q 24 дня назад +12

    የኔ ዉድ በረቺ ማሻ አላህ ❤

  • @Gegesaw
    @Gegesaw 24 дня назад +13

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ አላህ እውቀት ይጨምርልሽ።ሀይማኖትሽን ትወጃለሽ አላህ ይውደድሽ።

  • @ሱመያ-ተ4S
    @ሱመያ-ተ4S 24 дня назад +7

    አላህ እዉቀት በዉቀት ይጨምርልሽ🎉🎉 ገልቢ

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 24 дня назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤ የኢስላም እህቴ እወድሻለሁ

  • @sab9241
    @sab9241 24 дня назад +12

    ማሻዓላህ መሲዬ አላህ ይጠብቅሽ

    • @jeddahksa9885
      @jeddahksa9885 24 дня назад

      አላህ ይጠብቅሺ የኛ ቀሺት እህታችን
      ማሻ አሏህ

    • @HusniNura
      @HusniNura 24 дня назад

      ❤️❤️💐💐

  • @SirajSiraj-c9l
    @SirajSiraj-c9l 24 дня назад +9

    ጥላቻ ያሰከረው የሸማግሌ ቀላል የታባቱ ወይ አያምር ወይ አያፍር😅😅😅

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 24 дня назад +12

    አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራዉ ይምራን

  • @obiharar8687
    @obiharar8687 24 дня назад +4

    ወአሌኩሰላም እውነትም የእውር ድንበር ... ሰውዮው ዕድሜ ያላስትማረው ቀባጣሪ ናርሲስት ነገር ነው

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 24 дня назад +2

    መሲዬ, ለነዚህ ከእወቀት ነፃ ለህኑ ሰዎች ማሰረዴት እኮ በጣም ከባድ ነዉ !!!!

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 24 дня назад +6

    ወአለይኩም ሰላም መስየ አላህ ይጨምርልሽ እህታችን በርች ❤❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 24 дня назад +7

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤ ቢያዉቋቸዉ ኖሮ በተከተሏቸዉ ❤ ባልተቿቸዉ ነበር

  • @Neimaomer2004
    @Neimaomer2004 24 дня назад +2

    መስዬ እነዚህ ጃህል ትያቸው እንቺ በርቺ

  • @munaAdem-v2j
    @munaAdem-v2j 24 дня назад +1

    ልቡ ተደፍኖ ነው መሲዬ አሰቀያሚ ለእድሜው እንኴዋን ክብር የለውም

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 24 дня назад +2

    እውነት ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ እኔኮ ንግግርስ እራሱ ነው የሚያስደምመኝ

  • @ኢስላምሰላምነው-ተ9ነ
    @ኢስላምሰላምነው-ተ9ነ 24 дня назад +2

    አላህ ይጠብቃሽ ውድ እህታችን ❤❤❤

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 24 дня назад +1

    አንች በርች ይጨምርልሽ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @hanatoum4994
    @hanatoum4994 24 дня назад +3

    Mashalla Mashalla ❤

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r 24 дня назад +4

    አህለን መሲዬ

  • @HusniNura
    @HusniNura 24 дня назад +1

    ማሲ የኔ ጃግና ባርቺ ❤️❤️❤️😘😘🌹🌹💋💋🥰🥰🥰💪💪🙏

  • @amanahmed6801
    @amanahmed6801 24 дня назад +3

    አሠላሙዓለይኩም እህታችን ኑሪለኝ በርቺ ግን የምል ነገር ቢኖረኝ እንደዚህ አይነት ሠዎች በሽራሽ መሃይም ከመሆናቸው የተነሣ ጥመታቸው እየጨመረ ነው የሚሄደው ሥለዚህ ልቡ የጠመመ ሠው ደግሞ ሌላም ሠው ማጥመም ነው ምኞቱ ፍላጎቱ አላ የእውነትን መንገድ ምንለምን ያድርገን ምንፈልግ ያድርገን ሠው ጠማማ ከሆነ ተማረ አልተማረ ልዩነቱ የሚገርም ነው የተማረው አውቆ ሚያጠፋው ሠው ላይ የጠነከረ ይሆናል ሽማግሌም ወጣትም ያው ነው ሌላኛው ደግሞ አሥረግጬ ምነግርሽ ጴንጤ ሃይማኖት አይደለም በፍፁም ዱርዬነት ነው በደንብ ታዝበን አጣርተን ታይተዋል በጭራሽ አደገኛ ቦዘኔ እምነት ነው ከኦርቶዶክሥ ጋር አይገናኝም አምነቱ የሚለያያ ነጥብ ቢኖር አርቶዶክሥ እምነት ብለው እያመኑ ነው ሚኖሩት የተሣሣተ እምነት ቢሆንም ጴንጤ ግን በፍፁም የጥንቆላና የፕሮፖ ጋንዳ እምነትና የሥሜተኝነት ወይም የሥሜት እምነት ብቻና ብቻ እምነት ነው በጭራሽ ሠው ናቸው ብለሽ ለነሱ የእሥልምናን ግርማሞገሥ ለነሱ ለማሥረዳት ራሥሽን ማድከም ነው ሚሆነው እህቴ በጣም አሠልቺ አድርጌ አበዛውብሽ ወሠላሙዓለይኩም

  • @umasam6820
    @umasam6820 24 дня назад +2

    Masha Allah Mesi Jegna neshe berche Allah yichemirilishe ❤❤❤❤

  • @hajjialiibrahim4820
    @hajjialiibrahim4820 24 дня назад +2

    Masha Allah barik fik jazakumulahu Kieran my sister

  • @JdnndjNdnddnj
    @JdnndjNdnddnj 24 дня назад +2

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته كيفي الدعوا عجبني جزاكم الله خيرا

  • @AbduGeni-p8w
    @AbduGeni-p8w 23 дня назад

    መሲዬ አስተዋይ ሴት አላህ ይጠብቅሽ

  • @Redwanshefa-zm9cc
    @Redwanshefa-zm9cc 23 дня назад

    መስዬ አገኘዉሽ ቲክቶክለይ ጠፍተሽብኝ ነበር አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 24 дня назад +3

    Waleyiku meselam werahmetulahi weberekatuhu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OmerOmerademnur
    @OmerOmerademnur 24 дня назад +2

    Mashallah

  • @AbdillahiAden-d4v
    @AbdillahiAden-d4v 24 дня назад +2

    mashaallah❤❤

  • @smsdnmohmad8063
    @smsdnmohmad8063 23 дня назад

    እሂታችን። ባርች። አለሃ የግዘሺ አይሳሙሙ እኒጂ ካሳሙ ሲኒት ጊዜነዉ። ቢትነገርም። አይሳሙሙ አለሃ ይጣዊሊሺ። ኡሙራኪ ጀዘካለሁ ካይረ። እሂታችን ማሲ

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 23 дня назад

    መስዬ በርቺልን :አላህ ይጠብቅሽ

  • @AliYassin-j6e
    @AliYassin-j6e 24 дня назад +2

    Shkurana mashs slahs ❤❤❤

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 24 дня назад +2

    👍👍👍

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 24 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @MuluAbera-jc4ny
    @MuluAbera-jc4ny 23 дня назад

    አላህ ይጨምርልሽ መሲዬ አላህ ይጠብቅሽ ያጀመአ ሸር ላክ ሰብስክራይብ አደርጉ ይጠቅመናል

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs 23 дня назад

    አንበሲት ንገሪልን እንዲህ 😂🎉🎉🎉

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 24 дня назад

    መሲየ❤❤❤❤

  • @futuremanpower6062
    @futuremanpower6062 24 дня назад

    መሻ አላህ ❤❤❤

  • @qader6010
    @qader6010 24 дня назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤❤❤❤❤

  • @MohammedJuhar-rk4pf
    @MohammedJuhar-rk4pf 24 дня назад

    መሲ አላህ ይርዳሽ

  • @anethio
    @anethio 23 дня назад

    ቁርአንን ተመልሶ ለማንበብ እስር ቤት ተመልሼ እገባለው እንዲል ነው ያደረግሽው
    Love and respect for you

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 23 дня назад

    ክክክክክክክክ በአማርኛ ይሳደበል በኦሮምኝ ይቅድሳል ከከከከከ

  • @SawdaHassen-q7j
    @SawdaHassen-q7j 23 дня назад

    Meseye yega gegna ALLAHE Edemeshen Yarzemlene..

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 24 дня назад

    ማአሻ አላህ

  • @نبيلابراهيم-غ5ر
    @نبيلابراهيم-غ5ر 24 дня назад

    Mashalah our sister

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 24 дня назад

    ደግ አረግሺው ጀግኒት ይሄን ጅላጅል ❤

  • @AdemMalik-k5f
    @AdemMalik-k5f 23 дня назад

    we thankyou meseret ,, excellnet answer ,,.

  • @neimaebrahim5660
    @neimaebrahim5660 24 дня назад

    Alhamudulilah. Ale.nimelah.meshlim❤❤❤

  • @fadhus
    @fadhus 22 дня назад

    Mashallah gobez nesh

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 23 дня назад +1

    🌺🌺🌺🌺🌺

  • @Tybatube
    @Tybatube 24 дня назад +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደምም ቅመሞች ወድ እህታች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤❤❤❤❤❤

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 24 дня назад

    Messya love ❤ you

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 13 дней назад

    Yene wud mesi tntaneshe desss yelal

  • @musemaabdela9692
    @musemaabdela9692 23 дня назад

    ንገሪያቸዉ ሰዉ አምላኪዎች

  • @jeddahksa9885
    @jeddahksa9885 24 дня назад +2

    👍✅✅✅💯
    💐💐💐💐💐🎁

  • @asmarabella9533
    @asmarabella9533 23 дня назад

    They have envy in their heart.

  • @futftghdt
    @futftghdt 23 дня назад

    ጥቆማ ልንገረሽ የኔ ጀግኒት እንዴት ለድርስሽ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 24 дня назад

    በሰዉ እምንት መዘመን ህግየሌለበት ዘመን ሁሉም ፊጥ የሚለዉ ሙስሊሙላይ ማነዉ አይዞችሁ ያላቸዉ

  • @nejattesfay360
    @nejattesfay360 24 дня назад

    ሰውየ ከአቅል ውጭ ሳይሆ ይቀራልን?

  • @KhadijaMoussa-n8fS
    @KhadijaMoussa-n8fS 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AergiyeHussen
    @AergiyeHussen 23 дня назад

    ሙስሊምመስሎኝ ነበርእኮ

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 23 дня назад

    እስቲግፋር በማረጊያ ሰአቱ ነው አርጅተሀል ነብስህ በአላህ እጅ ነው አትበሻቀጥ።

  • @NaimaEdris
    @NaimaEdris 24 дня назад

    Mesi jegena ehta negerilegn eski yehan alawaki mahayem

  • @AbidSani-kz3xq
    @AbidSani-kz3xq 24 дня назад

    አይ መሲዬ ምን መሰለሽ የኛ ዩራኒየም....ኢሄና መሰሎቹኮ የአረቄቤት ቅራፊዎች ናቸው ተራ የመንደር ግኝቶች እናም ኋላቀሮች ምንም ሊሉ ይችላሉ ነገርግን እኛ በቆሻሾች የማንደናበር የዚች ምድር ሞተሪኖዎች ነንና ድሉ የኛነው አታስቢ መሲዬ

  • @jddbxx4445
    @jddbxx4445 24 дня назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @aliyaShafi-y3r
    @aliyaShafi-y3r 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zenat-tx5wm
    @Zenat-tx5wm 24 дня назад +1

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 24 дня назад

    ሥንት ሠካራም አለ በአላህ?🤔

  • @ሳራ-አህመድ
    @ሳራ-አህመድ 24 дня назад +1

    ማርየሆንሺሴት መፍራቱምጡሩነው

  • @ZakaryaAhemd
    @ZakaryaAhemd 24 дня назад

    ንገሪልኝ ይህ ገልቱ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 24 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 23 дня назад

    ቱ ገልቱ

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 24 дня назад

    😂😂😂😂

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 23 дня назад

    Assalamu Alaikum Wa Rahmatullah

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 24 дня назад

    ሕዝቅኤል 9
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ እኔም እየሰማሁ ለሌሎቹ፦ እርሱን ተከትላችሁ በከተማይቱ መካከል እለፉ ግደሉም፤ ዓይናችሁ አይራራ አትዘኑም፤
    ⁶ ሽማግሌውንና ጐበዙን ቈንጆይቱንም ሕፃናቶቹንና ሴቶቹን ፈጽማችሁ ግደሉ፤ ነገር ግን ምልክቱ ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤ በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው። በቤቱም አንጻር ባሉ ሽማግሌዎች ጀመሩ።
    ዝጋማ ዝጋነው ብሎ የነገረው
    ረገ ብሎ ነው በሩን ዝጋ የለው
    ሳይጮህ ጮከ ብሎ

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 22 дня назад

    🤣🤣 ዓላህ ሲምል እግዚአብሔር ን ይላል !!!
    የሚባል ተረት አለ
    መሲ ይመር ጩጬዋ !!!!
    እስቲ ላስተምርሽ እሄ ሰው ማን እንደሆነ ታውቂ ይሆን
    የኦነግ አባል የነበረ ዶ/ር ነው
    እውነት ገባው
    እመለስበታለሁ•••••••🤣🤣

  • @tofikosman9695
    @tofikosman9695 24 дня назад

    Paranoid old dogs

  • @edrishashim7979
    @edrishashim7979 24 дня назад

    አሰላሙ አለይኩም እህት መሲ! ለማይረባ ሰው (ለዘባረቀው ሁሉ) መልስ ሰተሽ አትዘልቂዉም ። ዉዱ ጊዜሽን፣ እዉቀትትሽን ፣ እና ጉልበትሽን ምንም "ኮንቴንት" በሌላቸው ሰዎች ኣታባክኒው።መሲ ማሻ አላህ በርቺልን!

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 24 дня назад

      አድማጭ እዳላቸው አትርሽ የእኔሱ ንግግር ሳይሆን አሚን ብለው የሚቀበሉ አሉ

    • @feridaabdulkadir3775
      @feridaabdulkadir3775 24 дня назад

      መልስ መስጠት ግድ ነው ዳዕዋም ነው::

  • @BOSS-f1r
    @BOSS-f1r 23 дня назад

    እስልምናየአሸባሪስብስብነው

  • @NassirIdris-g4j
    @NassirIdris-g4j 23 дня назад

    እህቴ አዘንኩልሽ ደደብ ለመሆን የግ ድ ቀለም አለመማር አይደለም ይህ ሰዉ ገራ የተጋባ ሰዐለሀቆነ ትራሽ አርገሽ እይዉ እስልምናን መሞገት አቅሙ አይደለመሽገት ደረጀወም ክብረም አይደለም

  • @jemal8472
    @jemal8472 23 дня назад

    ምንያዉቃል ደንቅሮ የደንቆሮ ዘር ዋቁ ፈታህ አብይ ነው አባትህን አብይን ጠይቅ ያስተምር ገገማ ፈርአዉን

  • @berekasurur9293
    @berekasurur9293 24 дня назад +2

    ማሽአላህ መሲ አላህ ይጠብቅሽ

  • @QeRy-r1h
    @QeRy-r1h 24 дня назад

    👍👍👍👍

  • @SeadaMahmud-op5ee
    @SeadaMahmud-op5ee 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 23 дня назад

    😂😂😂

  • @seidalene5368
    @seidalene5368 22 дня назад +1

    👍👍

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 23 дня назад

    👍👍👍

  • @smsdnmohmad8063
    @smsdnmohmad8063 23 дня назад

    ❤❤❤

  • @سلطانالصومالي-ع2ه
    @سلطانالصومالي-ع2ه 23 дня назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤