Ethiopia - መራራውን ጦርነት …. ያከበዱት ሴራዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 345

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 3 года назад +101

    ሀቅን የያዘሠዉ ያምራል መጨረሻዉ
    ሀገር ሻጩ ባዳ ይጠፋል መድረሻዉ
    ከዘላለም ባርነት ከቡር መፅዋትነት
    ድል ለኢቶጲያ ሠራዊቶች 🇪🇹👍☝️

    • @rahmahrahmah6443
      @rahmahrahmah6443 3 года назад +4

      ኑረዲን አለህጠፋበቻናልህ

    • @solehamohammed33
      @solehamohammed33 3 года назад +1

      አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም ለወንበር ሲል የድሐው ልጅ ተጨፈጨፈ

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 3 года назад +23

    ሱሌማን ጀግና የበሰለ አዕምሮነዉ 💐

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 года назад +16

    ሱሊላን አብደላ የኢትዮጵያ አይን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 💚❤💛💪💪💪

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    ይሄን ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ አላህ ባላቺሁበት ሁሉ ይጠብቃቺሁ! ድል ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ድል ለመከላከያቺንና ለልዩሀይልና ለፋኖዎቻቺን ድል ለናተና ለንፁሀን ህዝብ!!

  • @aamm8248
    @aamm8248 3 года назад

    አብሺረ ማኛው አማራ እድሉ ያተ ነው ኢትዮጵያ ያማራ ብቻ ና ብቻ ናት ኢትዮጵያ ዘላለም ሠላምሺ ይብዛ ዛም ነገም እንወድሻለን ድል ለጀግናው አማራ🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን

    ክብር ለፋኖ ህይወታቸዉን መሰዋት ለሚያረጉልን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 года назад

    ኢትዮጵያ አገሬ ታሸንፋለች
    አማራው ያሸንፋል💚💛❤🙏🙏🙏

  • @rabiahussain3850
    @rabiahussain3850 3 года назад +14

    ጡሩብቻ አሰማኚ መጥፍ መስማት ልቤ ደምታለች እዚኪ እናድምጣት ኢ/ያ🇪🇹ለዘላለም ትኖራለች🇪🇹👍👈

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 3 года назад +2

      ምንም ቢፈጠ የመጣብንን ቆፋጠን ብለን ሳናለቃቅስ ማለፋ አለብን

    • @rabiahussain3850
      @rabiahussain3850 3 года назад +3

      @@marthabirhanu696 👍☝️👈"እውነት ነውከአላህ ተስፋ አንቆርጥም

  • @zuzu6777
    @zuzu6777 3 года назад +27

    አላህ ሆይ! ለተጨነቅን ሁሉ መፍትሄን፣ ለዱዓ ሁሉ ተቀባይነትን፣ ለሕመም ሁሉ ፈውስን፣ ለወንጀል ሁሉ ምህረትን፣ ለተቸገረ ሁሉ ሪዝቅን፣ ለሞተ ሁሉ እዝነትን እንጠይቅሃለን!» አሚን!🤲

    • @lubaba2954
      @lubaba2954 3 года назад +1

      አሚንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @اتمةهمحنحوك
      @اتمةهمحنحوك 3 года назад

      አሚን

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ፊዳኪያረሱለላህ
      @ፊዳኪያረሱለላህ 3 года назад

      አሚንአሚንያረብ

    • @خديجه-ط9ذ
      @خديجه-ط9ذ 3 года назад +3

      አላህየ አተ በራህመትህ ያገራችንን ሠላም የቤተሠቦቻትንን ሠላም በቅርቡ አሠማን ያረህማኑ ያረሂሙ እንችልልህም ያኢላሂ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 3 года назад +19

    ከብር በስሜን ይዝ ሕይውታችንሁን ለሰዋቹ
    በእናት ደም እና አጥንት ነው ሀገር ይቀጥለው ነፍስ ይማር ከብሩልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abasahmedmehamed9551
    @abasahmedmehamed9551 3 года назад +26

    ክብር ለአማራ ጀግኖች ኢትዮጵያ ታሽንፋለች አላህ ሆይ እርዳን ያረብ

    • @ethiopia9515
      @ethiopia9515 3 года назад +1

      አማራ ጃግና አለለችም 🤣🤣🤣🤣🤣ፋሰሞች TPF ዳሴ ገባ አኮ አማራ ጀግና የላሁም am::🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓

    • @abasahmedmehamed9551
      @abasahmedmehamed9551 3 года назад +1

      @@ethiopia9515 ኧረ ባክህ ነገ ታለቅሳታለህ ኢሻ አላህ ደሞ አይቀርልህም

    • @ethiopia9515
      @ethiopia9515 3 года назад

      @@abasahmedmehamed9551 🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🦓🦓🙏🏾🤣

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 3 года назад

      @@ethiopia9515 እናተ ከሀድ ዉሻ የጆባይደር ባሪያ አፈርብሉ ጀግናዉ አማራ ከፊትም ታሪክ አለዉ አሁንም ይቀጥላል አማራ አገቱን እሚደፋዉ ለፆሎት ብቻነዉ ትግሬ የምትባልክልል ጌታየ በብራቅ ይምታት እናተ ለማን ከልመና አጥወጡ አማራ ክልል አትቀመጡም ዘራችሁ ይጥፋና አማራ ነበር እሚያጎርሳችሁ አሁን መሄጃችሁን ፈልጉ ዘራችሁ ይጥፋ

    • @ethiopia9515
      @ethiopia9515 3 года назад

      @@Mነኝየተዋህዶልጂ ገገማ 😂😂😂 አሁን አማራ ሰው ነው አንዴ?? 🤣🤣🤣 ፋሰሞች አህያ ላመኝ ሁላ ትግሬ ጀግና ነት አኮ ትግራይ 💋💋💋💋💋 አማራ 🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓ወሻለም 🦍🦍🦍🦍🦍🦍ፋኖ ማለት ፋንዶ ነው ፋሰ ብቻ እጭ ካብቶች TPF የ ቆምጬ ማድንት 💪💪💪💪💪💪💪💪ድል ለ ትግሬ 💪💪💪

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 года назад +1

    ክብር ለጀግናው መከላከያችን
    ክብር ለጀግናው ፋኖዎቻችን
    ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይል
    ክብር ለጀግናው የክልሎች ልዩ ሃይሎቻችን
    ክብር ለጀግናው ሚኒሻና ገበሬዎቻችን💚💛❤💪💪💪💪

  • @ነፍጠኛዋነኝርባሿ
    @ነፍጠኛዋነኝርባሿ 3 года назад +6

    ድል ለፋኖ
    ድል ለአማራ
    ድል ለአፋር
    ድል ለኤርትራ
    ለኢትዮጵያ መሠዋትነት ለሚከፍሉት ወገኖቸ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @tube-bd1ww
    @tube-bd1ww 3 года назад +6

    ያረብ ኸይር አሰማን💋🇪🇹💋🇪🇹

  • @የወሎዋቀበጥ-ኸ2ደ
    @የወሎዋቀበጥ-ኸ2ደ 3 года назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @مكهقيتو
    @مكهقيتو 3 года назад

    ሶለሂማን አብደላ አላህ ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ጀግና ኑርልን 👌👌 ኢትዩጵያ ታሸንፋለች ኢሻአላህ

  • @ينويتسويو
    @ينويتسويو 3 года назад +5

    ወገኖቼ አላህ ይጠብቃችሁ ድልን ተቀናኝታችሁ ያሳየን ድል ለምከላከያ ሀይላችን ይህን የዛሬዋ ቀን የማትረሳ ነች ይሞቱትን ጀነትን ይስጣቸው ።

  • @ሸምልያየደሴዋሀቅፍለጋ

    እንኳን ደህና መጣህ እውነት እውነቷን ቁጭ ቁጭ አርግልን

  • @MuhammadMuhammad-fb2vv
    @MuhammadMuhammad-fb2vv 3 года назад

    ያኢላሂ ከዚህ ዘግናኝ ፈተና በራህመትህ አይንህ አወጣን ሀገራችንን ሠላሞን መልሥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ አትፈርሥም ኢንሻ አላህ

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 3 года назад +1

    ኡስሌማን አብደላ የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጂ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ድል እየተዋደቁ ላሉት ጀግኖቻችን

  • @blatob8799
    @blatob8799 3 года назад +11

    ስሌማን አብደላ ጀግናችን የግል ማርያም ትጠብቅህ ወድማችን

  • @dawdali7150
    @dawdali7150 3 года назад +35

    ሱለይማን አብደላህ የጠቅላይ ሚንስተሩ አማካሪ በሆነ ብየ ተመኘሁ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 года назад

    ሰላምለወገኔፍትህለህዝቤ ትርታዬዘላለምትኑርሀገሬ

  • @dreeemdubqi7016
    @dreeemdubqi7016 3 года назад +1

    ፈታዬ አተን ብቻ ነው የማምነው ሁሌ አተን ጥበቃ ነኝ ቸር አሰማን ዲል ለናት ኢትዮጵያን ያረብ

  • @tamer8965
    @tamer8965 3 года назад +29

    ሱሌይማን አብዴላ ማር ፍጣሪ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን የአማራ ልጆች ፍቅር ናቸው እሚስሩትም ወገንን እሚያኮራ ሲሆን እርጉሞቹ የኦሮሞ ልጆችና የትግሬ ደግሞ በትወልዳቸው አገት እሚያስደፋ ቆሻሻ ስራ። ስሪወች ናቸው እንዲህ ነው ልዬነታችን ስማይና ምድር

    • @አማረሀሊማ
      @አማረሀሊማ 3 года назад +2

      አሚን

    • @endalemera25
      @endalemera25 3 года назад

      እባካችሁ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ስሜታዊ ሆነን ግለሰቦች ን ከዘር ጋር ባናቆራኝ ጥሩ ነዉ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 года назад +31

    አንርሳውም ጥቅምት 24 ለሀገር ዘብ የቆትን ወንድሞቻችን አንርሳቸውም 😭 አማራ ያሸንፋል ነፍጥ ያሸንፋል 💚💚💛💛❤️❤️💪💪

  • @abebaseid79
    @abebaseid79 3 года назад +11

    ያረቢ ያአላህ አንተ ይቅር በለን 😭😭😭

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 3 года назад

    ሀገር ጠባቂ ሀይል አርዶ የሚበላ
    ድንበር ጠባቂ ሀይል አርዶ የሚበላ
    ሌላ ምን ጂብ አለ ከወያኔ ከህዋሀት ሌላ
    ክብር ለሰሜንእዝ

  • @ሰሙስደተኛዋ
    @ሰሙስደተኛዋ 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገሬ አገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ድል ለአማራ አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

  • @edenalemuede1098
    @edenalemuede1098 3 года назад +8

    አማኑኤሌ ሀገራችንን ሰላም አዉርድን 😢😢😢እስቲ ሁላችሁም እንፀለይ በየ እምነታችን መቼም በፆለት የማይፈታ ችግር የለም🙏🙏🙏

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 3 года назад +4

    እግዚአብሔር በምህረት እትዮጵያችንን አሰባት።

  • @እመብርሃንk
    @እመብርሃንk 3 года назад +3

    ቀና በል ቀን አለና 💚💛❤💪

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 3 года назад

    እባክህ የድግል ማርያም ልጅ ይህ ጦርኖት አጥፋልን ሰላምና ፍቅር አምጣልን ተበታተን ልጆችህ አድ አድርከን

  • @mekedssimon2306
    @mekedssimon2306 3 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ !!

  • @اثبتعلىالحقولوكنتوحد

    አሏህ ሆይ ኸይር አሰማን

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 3 года назад +1

    የሱለይማን ሀሳብ ተመችቶኛል ሀገሬ ላይ ብሆን ኖሮ ብየ ተመኘሁ በዋጋት ባልችኳን ምግብ በማብሰል እተባበር ነበር ድል ለአማራ ድል ለኢትዩጲያ

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    ሞት ለወያኔ ዲል ለኢቶቢያ ሀገሪ 💚💛❤ እማማ ሰላምሺ ይመለስ 😢😢😢💪

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 3 года назад

    እግዚአብሔር እኛ ለእውነት ሳንሰራ አይለዳንም!እንታመን ለሐገራችን ኢትዮጵያ

  • @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ
    @ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ 3 года назад

    ጀግናው ወንዲማችን ሶለሂማን አብደላ 🙏አላህ በአለህበት ይጠብቅህ

  • @mahishallom1369
    @mahishallom1369 3 года назад

    ሱሌማን የልጅ አዋቂ አቦ እውቀት ይጨምርልህ

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 года назад +1

    ዘለአለማዊ ክብር ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

  • @MeymemTube
    @MeymemTube 3 года назад

    ኢትዮጵያ ታሽንፍለች ኢሻአላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷💚💚💚

  • @مريمعمر-ك3ك
    @مريمعمر-ك3ك 3 года назад

    ሡለይማን፣ቢሠሙህ፣ደሥባለኛ፣ግንየአማራአመራሮች፣ሌቦችናቸዉ፣ብቻትግሥቱንአላህይሥጠን፣እኛም፣በሀሣብመሞታችነዉ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +11

    አይዝዋችሁ ኢትዮጵያውያን እናሸንፋለል ☝🏿😢💪🏽💪🏽ነፍስ ይማር ከዓመት በፊት ለተሰውት እንዲሁም በየክልሉ ለተሰውት ለሚሰውትም 😥😥😥😥😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ሀይማኖቴማህትቤ
    @ሀይማኖቴማህትቤ 3 года назад +2

    ወገን ከዚህ በኋላ ምንም ብንጎዳ ብንሞትም መረጃ አዳታወጡ ዝም በሉ ህመምን መቻል አለብን ቀን እስኪለፍ😥😥

  • @mematube2842
    @mematube2842 3 года назад +10

    እግዚአብሄር ሆይ ኢትዮጵያን ባርክልን//ሰላሙን አምጣልን//🕊🕊🕊🕊

  • @hfugrty7513
    @hfugrty7513 3 года назад

    አገራ ሰላሞሸ ናፈቀኝ ወይዘድሮ ሰቃያችን በዛ ፍትህ ለእሰረቤት ለሚሰቃይ ያረብ አገራችንን ሰላሙን መልሰልን እህህህህህ መነካሸ ለገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 3 года назад +1

    ከይር አሰማን

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 3 года назад

    ታታሪው ሱሊማንአብደላ ሽ አመትኑርልኝ

  • @ሚስጥርነዉሴትነት
    @ሚስጥርነዉሴትነት 3 года назад

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ ድል ለአማራ ልጆች ድል ለኢትዮፒያ ሲሉ ለሚታገሉት ድል በግፍ ለሚሰቃዩት ለወሎየወቹ

  • @tube2602
    @tube2602 3 года назад +16

    የጀግኖቻችን መታሰቢያ ነው ዛሬ ነፍስ ይማር አፈሩን ገለባ ያርግላችሁ መቸም አንረሳችሁም

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 3 года назад +1

    ቸረ አሠማኝ

  • @bbbbbb3716
    @bbbbbb3716 3 года назад

    ድል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @زينبعبدالرحمن-ج1ك
    @زينبعبدالرحمن-ج1ك 3 года назад +1

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ድል ለመከላከያ
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ድል ለመከላከያ
    ፍትህ ለሀጉሬ ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 3 года назад

    ድል ለፋኖ ለአማራዬ 💪🇪🇹🇪🇹

  • @marry5331
    @marry5331 3 года назад +1

    እጁላይ ባድራዉን አድርጓል የየኔ ዉዶች መቸም አንረሳችሁም 😭😭😭😭👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meryem5254
    @meryem5254 3 года назад

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ሀገሬ 🇪🇹👈ከፍ በይ ጥላትሽ ይውደም ያረብ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 года назад

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 3 года назад

    ሱሌማን ምንአይነት በሳል አይምሮነው በርታልን

  • @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ
    @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ 3 года назад +3

    እድልለ ኢቶቢያ እድልለአማራ እክል ለመክላክያ ለፍኖ እድሉየኛናው አይዞን ወገኔ

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 3 года назад

    ትክክል ሱሌ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ትበትክል

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 3 года назад

    ሱሊማን አብደላ አላህ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂው

  • @hadiyaabera417
    @hadiyaabera417 3 года назад +2

    ሱሌማን አብደላ አሏህ ይጠብቅህ

  • @amitube461
    @amitube461 3 года назад +1

    ያረቢ ኸይር ነገር አሰማን ያማል😭😭

  • @ሱሱየኔልዩዩዩ
    @ሱሱየኔልዩዩዩ 3 года назад

    ያረብ ድል ለአማራ ይሁንንን

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 3 года назад +10

    አብይ አህመድ በምክኒት ነው የምወድህ ቆራጥ ከመጥፎ ነገር አንተና የኢትዮጵያ ህዝብ አላህ ይጠብቅልን በርቱና ቶሎ ጨርሳችሁ ኔትወርክ እንድለቀቅልን🇪🇹🌷🇪🇹💪

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 года назад +1

    መጥፎ ቀን ግን በጣም ጠቅሞናል አስመሳዩን እና ባንዳን መለያ ነው

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 года назад +1

    አይዞህ አማር በኢትዮጵያ 💚💛💛ምድር ላይ እንዳተተው የተፈነ የለም የመጨረሻው ሣቅ እምትሰቅዉ አንተ ነክ ❗️

  • @FATUMA-l1r
    @FATUMA-l1r 3 года назад

    ያረብ ሀገሬን ሰላሟን አውረድልኝ🇪🇹☝

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ 3 года назад +1

    የኢትዮጰያ ዉድ ልጅ ሱለይማን አብዱ ሰላምህ ይብዛ የሀገራችንን አፍራሽ ባንዳ ፈጣሪ ይገላግለን

  • @አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ
    @አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ 3 года назад

    ያረብ 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭🇪🇹

  • @hfugrty7513
    @hfugrty7513 3 года назад

    ያረብ ሞት ለሌባው ያረብ ሞት ለወያኒ አላህ ያሳቸውን መከራ ብቅረብ ያሳየን👉 ድል ለይእቶባ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭👈

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 3 года назад

    በኮሮናስ በማይረባ ነገርስ ስንት ህይወት ይጠፋ የለ ለሀገር መሞት ክብር ነው ። ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን በሰኔ 24 በደማቸው ታሪክ ለፃፉት በተኙበት ለታረዱት ጀግኖቻችን። ታሪካቸው ሲዘከር ይኖራል። ክብርና ሞገስ በአረመኔው ጁንታ ለተሰዉት እንቁ የመከላከያ ሰራዊታችን። ታሪክ አይረሳችሁም።

  • @solyanabelete3455
    @solyanabelete3455 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ቸር ያሰማን💚💛❤

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 3 года назад

    እንኮን መጣህልን እሥቴ ልሥማ💪💪🇪🇹💪🇪🇹💪ህይር አሠማን

  • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን

    ኸይር አሰማን ያረብ

  • @መክያሸህየሱፍ
    @መክያሸህየሱፍ 3 года назад +1

    ያረብ

  • @tube-kd7un
    @tube-kd7un 3 года назад

    ያረብ በእዝነትህ ለመጥፎዎቺም ልቦና ሥጣቼዉ😭

  • @ቀኑብሽየሀይቆአይናማ

    💔💔💔💔አላህ ይጨርስልን እነዚህ የተረገሙ

  • @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ

    ድል ለኢትዮጽያ ሀገሬ ሠላምሺ ይመለሥ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 года назад

    እውነት ነው ቁርጥ የሚባል ወሪ መቅረት አለበት

  • @mahataher11
    @mahataher11 3 года назад

    ድልለአማራድልለፋኖድል🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @አላህሆይራህመትህንለግሰኝ

    ሱለይማን አብደላህ የተናገረው ሀሳብ በጣም የሚደገፍ ነው አላህ ኸይሩን ይሻልን

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis2781 3 года назад +3

    አማራየ ለመካላከያ እያላቹህ እምታወጡትን ገንዘብ ለፋኖ እና ለልዩ ሃይላችን እናውለው እስከዛሬ ድረስ ለመካላከያ ያወጣነው ውጭ ይብቃን

  • @እሙአብዱከሬም
    @እሙአብዱከሬም 3 года назад

    አገሬንሰላምአረግልን

  • @ሠላምለኢትዮጵያ-ቈ7ለ
    @ሠላምለኢትዮጵያ-ቈ7ለ 3 года назад +4

    አምላኬ ሆይ መልካምን ነገር አሰማኝ😥

  • @workineshshiferaw9358
    @workineshshiferaw9358 3 года назад

    የተባለው በሙሉ ትክክል ነው

  • @samtsegay9155
    @samtsegay9155 3 года назад

    ሱሌማን ምርጥ ሰው

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን ጠላቶች አርግፍልን ሰላሟንም መልስልን

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 3 года назад

    የመሪዎች ችለተኝነት ነው ለዚሕ ያደረሰን፤ከግዲሕ ቸል የሚለውን ለተጠያቂነት ማቅረብ

  • @Zapp77777
    @Zapp77777 3 года назад

    🇲🇱 ይህ ጦርነት 💥 በቃም በቀል 💥 መወሰድ አለበት !!! 🇲🇱

  • @mohammedsied9364
    @mohammedsied9364 3 года назад +1

    በዘገየን ሰአት ዋጋያስከፍለናል መፍጠን አለብን እነሡሌት ተቀንእየሠሩነዉ፡፡?

  • @susutube2726
    @susutube2726 3 года назад +1

    በትክክልልል የኛ ጀግኖች ሱሌይማን እና ነብዩ ሲራክ እንዳንተ አይነቱ ን ኢትዮጵያን ስላላት እድለኛ ነን ላችንም እንደእናንተ በሆንንን

  • @Hነኝየማሚናፋቂ
    @Hነኝየማሚናፋቂ 3 года назад

    የአላህ ኸይርነገር አሰማን ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልንያረብ 🤲

  • @tube5183
    @tube5183 3 года назад +1

    ያረብ እራህትህን በር ክፈትልን ዶአችንን ተቀበለን ያረብ ያረብ ያረብ

  • @አድባርየመዳኒያለምልጂየበ

    አቤቱ አምላኬ እንደ ቸርነትህ እስበን ።

  • @alihamdulelahforeverything8839
    @alihamdulelahforeverything8839 3 года назад +5

    ፍርዱን ለአላህ ሰተነዋል

  • @gfgu6849
    @gfgu6849 3 года назад +4

    ትክክል ነው ሶለሂማን አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል

  • @rabiae6344
    @rabiae6344 3 года назад +2

    ‘አልሏሁምመ ሙንዚሉል ኪታብ ሠሪዑል ሒሳብ፣ አህዚማል አሕዛብ፣ አልሏሁምመ ኢህዚምሁም ወዙልዚል ሁም

  • @toybamohamed8618
    @toybamohamed8618 3 года назад

    ያረቢ አላህ እዘንልን ሰላሙን አወረዲልን