J j III 76j 6ji 7 7 j jjij hi hjj i hi j jjj7i chj ich j j ihu u ujji j 6uiiijjjjj77ijjh,uhu i 6j II jji j v h j in huhu ii j j€€€^^^ j v ih jijjuj j jh u ih j hi,h 7i6iujjjh huv5iu u€
@@reyuyenu340I for one watched it. A very intersting documentary it is, How can Abiy got a B.A, degree in 1994, when in fact he was 12th grader in 1996? Abiy is a lair and a psychopath.
The more I listen to you, Engineer Yilekal, i feel privileged to get to know you. I wish the generation could make you one of the sources of reference for knowledge and wisdom. May God grant you a long life and open the door to consult, advise, and reconcile the extreme thoughts of Ethiopian politicians.
Kkkkk 🇸🇩 Sudan ba Gondar 100km yezooo yet ale BANDAW & jaweisaw FANOOO eyaluuu new BANDAW FANOOO gen BANDA & jaweisaw FANOOO hono ka RAPIST SHABIYAAA gar ende shollla fre regfweal wediftem yregefalu for NOTHING in fact No welkayit or Alemata BANDAW & jaweisaw FANOOO died and eventually all BANDA FANOOO disappeared / Vanished Don't believe me just sit & watch !!! I can only say this RAPIST SHABIYAAA & BANDAW Jaweisaw FANOOO Game over !!!
Excellent presentation, very informative, full of substance as well as comprehencive coverage of current ongoing situation. Both the the interviewee and the interviewer are competent and knowledgeable.
ኢንጂነር ይልቃል የአንተን ቃለምልልሶች ከ2012ዓ.ም ጀምሮ እከታተላለሁ በጣም በሚገርም ሁኔታ ግን ሁሌም አምስት ነገሮችን በግልጽ አነባለሁ፦
1, ሃቀኝነትን
2, እውነተኝነትን
3, ጀግንነትን
4, የፖለቲካ በሳልነትን እና እውቀትነ
5, ጊዜውን መዋጀት ወይም ወቅታዊ ሁኔታን መረዳትን ሁሌም አነብበታለሁ።
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፤ ከዚህ በላይ በርታልኝ፤ እንደአንተ አይነት ጥበበኛ እና በሳል ፖለቲከኞች ለትግሉም ሆነ ለሀገራችን ትንሳኤ በጣም ታስፈልጉናላችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልኝ፤ ከዚህ በላይ ሞገስን ይስጥልኝ።
ይልቃልን እናመሠግናለን። ምስክርነቱ ሁላችንም ስለፋኖ በሩቅ የሰማነውን ያረጋገጠልን ከመሆኑም ባሻገር፣ የትግሉም መዳረሻ ብሩህ እንደሆነ አረጋግጦልናል።
መልካም ትንተና ነው ለኢ/ር ይልቃል ጌትነት ታላቅ ክብር ይገባዋል። በርቱ።
❤
መአዚእዪአምሮብሻል ፣እስይ ደስ ብሎኛል ፣ እባክሽን ትንሽ ግዜ እዛው ባለሽበት ቆይ! ታስፈልጊናለሽ ፣ ተቆጠቢልን፣ የእኛ የአማራ ልዕልት ! አይዞሽ የሚያስፈልግ ነገር ካለ አለሁ ከጎንሽ እህቴ።
ድል ለፋኖ!!!
ምርጥ ትንታኔ ነዉ በርቱ! ድል ለፋኖ !!
FANO አደለም አማራን ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣታል እርግጠኛ ነኝ💪ፋኖ💪
አሀሀሀሀ መጀመሪያ ተዋጉ ተዋጉ ብላችሁ ያስጀመራቸኋቸውን ምግብ መገቧቸው ከጦርነቱ በፊት በጠኔ ሳይሞቱ
ፋኖ እኮ ራሱ ገዳይ ነው:: የአብይ አመድ ቀኝ እጅ ሆኖ ስንት ሰው ገደሉ :: ገደል ውስጥ ሰዎቾን ሲጨምሩ ሁሉ አይተናል
ፋኖ ፈሳም TDF እኮ ከዲስ አበባ ድረስ ጠራርጎት ነው የተመለሰው
@@user-tr3iw1qx5yትክክል አብይ ፋኖን ተጫወተበት ተጠቅሞ ተፋው : አሁን አብይ ፋኖን እየወቀጠው ነው የታባቱ ጃውዛ
ራስህን ቻል ስለሌላው አይመለከታችሁም
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተገፋው ፋኖ 💚💛❤️
J j III 76j 6ji 7 7 j jjij hi hjj i hi j jjj7i chj ich j j ihu u ujji j 6uiiijjjjj77ijjh,uhu i 6j II jji j v h j in huhu ii j j€€€^^^ j v ih jijjuj j jh u ih j hi,h 7i6iujjjh huv5iu u€
ድል ለአማራ ህዝብ
ምርጥ አገላላፅ ኑርልን
በጣም ድንቅ ውይይት ነው።
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የሚገርም
ሁለት ጀግኖች በማየቴ ደስ ብሎኛል በርቱልን መዓዚ
ድል ለሀገር ወዳዱ አማራ ፋኖ 💪💪💪💚💛❤️
ግሩም የሆነ ቃለ ምልልስ ነው። በርቱ!
ድል ለሰፊው ለአማራ
አንዳንድ ማህፀን የተባረከ እንዳንተ አይንቱን ይወልዳል ይገርማል ኢር ይልቃል በርታ !!!❤❤❤ መአዚ ተባረኪ !!
እናሸንፋለን ፋኖ !!!!!💪💪💪💪✔️
አንደበትህ ይባረክ ወንድማችን ሀገራችን እኒህን የመሰሉ ምሁራን እያሏት በባዶ ጭንቅላት ጨቅላ እየተመራች መከራችንን አየን
አምላካችን እባክህን ወደፊት አምጣልን
ሃገራችን በባዶ ጭንቅላት ዘር ቆጥረዉ ስልጣን ላይ በሚወጡ ወሮበሎች መጫወቻ ሆና በደም አበላ እየታጠበች ነው።
ኢትዬ ፎረም ላይ ሰለ ጠቅላ ሚንሰትሩ የት /ት ደረጃ የተሰራዉን ዘገባ ሰሙት ዘይገረም ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@reyuyenu340I for one watched it. A very intersting documentary it is, How can Abiy got a B.A, degree in 1994, when in fact he was 12th grader in 1996? Abiy is a lair and a psychopath.
@@reyuyenu340እሰኪ ልሂድ ጉድድድ😂😂
@@ኢያሰላምሸይብዛ የሰባተኛ ክፍል አገር መሪ🥹🥹😥😥😭😭🤣🤣🤣🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂
U are unique and humble and intelligent we have a great respect for you both of viva 😊😊
ድል ለሰፊው ህዝብ ፍኖ ❤❤❤❤ የፍኖ መሪ ማን እንደሁ ማኛውም የአማራ ተወላጂ እንዳትናገሩ እንቅልፍ ይሳቸው አርጉሞች እኛ አማራ ወጥር ዝም ብለህ ስለ መሪው ማን ምን እያሉ ይጨቃጨቁ
ኢን/ይልቃል is one of a kind honest intelligent mature politicians
🎉❤ስቭ መንግሥት
He never did anything to his ppl thought his long appearance in Ethiopian politics😒😒
@@enattube50157😮😊❤
ድል ለፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት ❤
God is with 65 Million Amhara❤People💪❤️..Fano Forever💪💪
God is Amhara! መፅሀፈ መአዛ!!
Yes, No doubt God is with the people of Amhara enduring the reign of terror.
@@wowo9142ሃሃ😂😂😂😂 ትክክል እነኚህ ቅዥቢዎች ናቸዉ! ሺህ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም
ድል ለአማራ ህዝባዊሀይል ፋኖ 💪💪💪💚💚💛💛💛♥♥♥
ናፍቀሺኝ ነበር የኔ ጀግና ብርቱ ሴት❤❤❤❤❤
I am Oromo I love you 2 of you
በትከከል ገልፀሀዋል ትለያለሸ መአዚ❤❤ድል ለፍኖ
አማራየ እደዚህ ነው ለዛዉ ይበቃል። እግዚአብሔር ከኛጋ ይሁን በርቱልን❤
ኢንጅነር ይልቃል ሁሌም የላቅክ ነህ እንዲህ ነው መረዳት ፖለቲካውን መአዚየ እናመሰግናለን ኑሩልን ❤❤❤
አማረረጀግናድልልፋኖኖኖ❤❤❤❤❤
ድልለፋኖኖኖ
ጎበዝ በጣም ጡሩ አገላለጽ ነው
መአዚ ወርቃችን ፈጣሪ ይጠብቅሽ።ማዋጣት ቢቻል ከእድሜዬ ቀንሼ በሰጠሁሽ።
ኢንጂነር ይልቃል እና መአዛ የተከበራችሁ እህታችንእና ወንድማችን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ በጣም አስተማሪ ውይይት ነው ።
ሁለት ተንታግ የአማራ ልጆዎች እናመሰግናለን አላህ የአማራን ትንሳዬ ያሳየን ያሀላህ ያረብ 💚💛❤️👐👐👐
ሺህ ፈሳም አንድ ኳስ አይነፋም!😂
ውሸቱን ነው ይቀደዳል ፋኖ ኤየተወቀጠ ነው
@@እዉነትተናገሩ እሱ ተረተረት ከአማራ ቢኮረጁም የሚገልፀው ግን ባንዳን ነው
ፋኖ ተወደደም ተጠላም 4ኪሎ ይገባል ኢንሸአላህ 💯✅
ታንቀህ ገደል ግባ ! 😹😹😹ሃሃሃ
ሁለታችሁም ለአማራ ህዝብ እና ፋኖ ትልቅ ሀይል ናችሁ። በርቱልን!!
ድል ለጀግናው ❤
መከላከያ ሰራዊታችን❤
የልቤ ሰው ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት❤🇪🇹
ድል ለፋኖ
ድል ለፋኖ
ድል ለፋኖ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
ድልልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖ እውነተኛ ሁልጊዜም 100% ያሸንፋል
መአዚ ጀግኒት ኢንጂነር ይልቃል ጌችነትን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እውነት ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛጀጀግኖቹ. በርቱ. ❤❤❤❤❤
It was amazing interview. Thank you guys
የመአዛ ጥያቄ በሳል ሲሆን የኢንጅነር ይልቃል መልስ ደግሞ ሙሉ እና ገላጭ ነው። አመሰግናለው። ❤
ኢንጅነር ይልቃል እና መዓዛ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ የአማራ ልጆች ድል ለአማራው ፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንጅነር ይልቃል እጅግ መልካም ሰው ነው። የሰማያዊ ሊቀመንበር በነበረበት ወቅት ለህዝባዊ ውይይት ጀርመን ሃገር መቶ በነበረበት ሰሃት የሆቴል መክፈል የለባችሁም በሚል ከኛ ጋር በአንድ ቤት እዬተጫወተ ነው ያደረው። ማዚ ጠንካራ እህታችን በርች!!
❤❤
አሁን ማይክ ሀመር ጋር ቁጭ ብለው ሲያወሩ ነው የሚያድሩት።
ድል ለአማራ ለፍኖ 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
Meaza Mohamed jegenite Ye Amhara konjo Tatariy fikre yehonesh Amharayy❤💪❤️💪❤️❤️
በሳል, logical poletical person ever seen interviwed, keep it up! ድል ለዐማራ ና እትዮጵያ!
በርቱልን እናንተ የግፉአን ድምፆች ከጎናችሁ ነን🙏👏💪
ድል ለፋኖ በሎ እሲ እንታይ
@@ኤልማርድል ለኢትዮጵያ መከላከያ😂
እ/ር ይልቃል: እውነትም ከማንም ትልቃለህ: Thank you Meazi!!!
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። የአማራ ትግል መጨረሻው የሚያስደነግጣቸውን መልስ የሚሰጥ ነው ሌላ ክፍል ቢኖራችሁአይጠገብም።
The more I listen to you, Engineer Yilekal, i feel privileged to get to know you. I wish the generation could make you one of the sources of reference for knowledge and wisdom. May God grant you a long life and open the door to consult, advise, and reconcile the extreme thoughts of Ethiopian politicians.
የፋኖ መሪዎች በፍፁም በሚዲያ መዉጣት መገለጥ የለባቸዉም ድል ለፋኖ 💪🏿
ትክክል መንፈስ ናቸው ቅዱስ መንፈስ አይተዮ😂
Kkkkk 🇸🇩 Sudan ba Gondar 100km yezooo yet ale BANDAW & jaweisaw FANOOO eyaluuu new BANDAW FANOOO gen BANDA & jaweisaw FANOOO hono ka RAPIST SHABIYAAA gar ende shollla fre regfweal wediftem yregefalu for NOTHING in fact No welkayit or Alemata BANDAW & jaweisaw FANOOO died and eventually all BANDA FANOOO disappeared / Vanished
Don't believe me just sit & watch !!!
I can only say this RAPIST SHABIYAAA & BANDAW Jaweisaw FANOOO Game over !!!
@@annemariedavidson8094in your wet dreams😂
@@annemariedavidson8094አይ ክፉ ካድሬ መንግሥት ቢኖርና ሃላፊነት ቢኖረው ኑሮ ሉዓላዊነት ማስጠበቅ የነበረበት አንተ የሰደብከው ጀግናው የአማራ ሃይል እና ልጅ ፋኖ ሳይሆን መንግሥት ተብየው ነበር ግን መንግሥት ተብየው ወንበዴ ሉዓላዊነት ማስጠበቅ ትቶና አቅቶትም ጭምር ንፁሃን የአማራ ህፃናት፣ እናቶች፣ አባቶች፣ ያልታጠቁ ወጣቶች በጅምላ በአሰቃቂ እየረሸነ እየገደለ ነው ያለው ፋኖ ግን ለፍትህ ለአማራ ህዝብ ለነፃነቱ እየታገለ ነው ታግሎም ይህን ወንበዴ መንግሥት ተብየ ሸፍታ ያሸንፋል አሸንፎም ከዛ ወደ ሉዓላዊነት ማስከበሩ ይገባል የኢትዮጵያ ስርዓተ መንግሥትም ሁሉም ኢትዮጵያውያን ብሄሮች ያካተተ እና ፍትሃዊ የሆነ መንግሥት ይመሰረታል እንጂማ መሬት ላይ ያለው ለማወቅ ሌላው ተወውና ዓለም አቀፍ ተቋማትን በመምልከት ማወቅ ትችላለህ እዚህም መሬት ላይ ብትመጣ እውነቱ ይገባህ ነበር መንግሥት ተብየው ሸፍታ ፋኖን ተዋግቶ ማሸነፍ ሲያቅተው ንፁሃንን በዱሮን፣ በታንክ፣ በሞርተር በግፍ እየጨፈጨፈ ነው ከ 500 ወታደሩ ሲሞትበት ከ1000 በላይ ሲማረክበት ከ1,2 መግደላና 3,4 ፋኖዎች ማቁሰል ውጪ አንዲትም ነገር ማድረግ አልቻለም እውነቱ ይህነው እየሆነ ያለው ።ፋኖ የፍትህ የነፃነት ታጋይ ስለሆነ ያሸንፋል አራት ነጥብ።
ገብቶሻል
የአማራን ትግል ማገዝ ለአማራ ህዝበና ለኢትዮጵያ ፍትህን ማስፈን ነው‼️ ድል ለፋኖ‼️ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪
fano is a terorist. አብይ እየወቀጠው ነው
ክብር ለዶ/ር ይልቃል ቆንጆ የምሁር ትንታኔ !!!
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
Respect for both of you
Great discussion
Great job Mazi as always
Engineer Yilkal thanks for being vocal for the truth 🙏 🙌
victory for amhara fano❤❤❤❤❤
ድል ለአማራው ፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ💚💛❤💪💪💪💪
ግሩም ውይይት ኢንጂነር ይልቃል he know exactly what he is talking about. I have Much respect for both.
ሁሉም አማራ በየዘርፉ ይታገል በአንድነት ጠንክረን ወደ ፊት እንጓዝ።እውነትን የያዘ ምን ጊዜም አሸናፊ ነው።አማራ😍😍😍
Where you are going
oh did you ask?! We ARE GOING to live and thrive, smart-ass. That is where we are going. You care to join us, ye’Nejash lij? 🙄
@@feysalnejash9718They are going backward;የመሳፍንት ዘመን ደርሰዋል-የጋርዮሽ ስርአት በቅርብ ይገባሉ።
ከጋዳ ስርዓት ይሻለናል
@@wowo9142 መቼም ከናንተ የጠነዛ ስርአትና በዚ በሰለጠነ ዘመን በመጨፍጨፍና በማረድ ከሚያምን ስርአት የማይሻል የለም።ሀገሪቷን አስከብሮ ያቆየው የአማራ ስርአት ነበር ያ ስርአት ደሞ ይመለሳል ይሄ ሀቅ ነው ቢመርህም ዋጠው
ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ
i❤am❤fano
ድል ለፋኖ በሎ እሲ
ኡፍ ኡፍ መአዚዪ እንዴት እንደምወደሽ እንደማከብርሽ በሙያሽ ተባርኪልኝ
አይበገሬው ጀግና የድሉን ፍሬ ያብላህ ወንድም ጋሸ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ድንቅ - = 'ትንታኔ ነው ። በእርግጥም ከፍተኛ ባለሙያዎቾ ያሉበት ፣ ግሩም ስብስብ እንደሆነ በበቂ ተገልጿል፡ በብልሃት ፣ ተገልጿል።
ግሩም እይታና ትንተና ነው ኢንጂነር ይልቃል 👍 ድል ለፋኖ ለተገፋው የአማራ ህዝብ 💪🏽✊👍
ጀግኖቹ. በርቱልን. ❤❤❤❤❤
አሪፍ ኢንጅነር ሰላም ሁንልን
እንደዚህ ያሉ ፖለቲከኛ መስማት በጣም ደስ የሚል መድሃኒትነው። ምንም ባይሳካ እንኳንትክክለኛ ፖለቲካ መስማት ያረካል። እ/ር ይልቃል በጣም የፖለቲካ ሠው ናቼው።
ድንቅ ትንታኔ፣
ጀግና ፖለቲከኛ እና ጎበዝ ጋዜጠኛ💙።
ወ/ት መአዛ መሐመድ ሰላምሽ ይብዛልኝ!! ምንግዜም ቢሆን ለአንች ያለኝ አክብሮትና የጋዜጠኝነትሽን ብቃት ሳደንቅ ቆየት ብያለሁ ምን ያ ያብቻ ሌላም ሌላም!! በርች የምትፈልጊውና የትግል ውጤትሽ እየመጣ ነው!
አላህ ይርዳሽ አላህ ከተገፉት ጋር ነው! ሰላምሽ ይብዛልኝ
መአዚ ኢንጅነር ይልቃንን በርቀትም ቢሆን በጥልቀት አውቃቸዋለሁ እባክሽ አድናቆቴን አድርሽልኝ አመሰግናለሁ::
Woizero
ድል ለአማራ ፋኖ💜💛❤💜💛💚💛💜❤💜💛💚💛💜❤💜💛💚💛💜❤💜💛💚💜❤💛💜
Respect for u both
አላህ ይጠብቃቹህ እድል ለተገፈው አማራ ❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለህ እዮባ
Very good analytical and skillful decision. Thank you both!
Fano viva viva fano
መአዚዬ የኔ ውድ ኑሪሊኝ
Meazi Mohammed great Amhara voice thank you
ምርጥ አገላለጽ ና ትንተና ክብር የሚገባው ሰው
ኢንጅነር ይልቃል እሚገርሙ ምሁር ኖት በርቱ አማራዬ💪💪💪💪💪
Ato Yelekal Thank You for your frankness and excellent analysis.
Meaza as always keep up your good work and congratulations for your achievements.
ሁለት ጀግና ስወዳቹሁ ድል ለፋኖ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪
ፋኖ ፋኖ ፋኖኖኖኖኖኖ ወደፊትትትትት
ወላሂ የሄ ሰውየ ብስል አስተዋይ ነው ባንዲ ወቅት አንዲ ግርማ የሚባል ሰውየ ጋ በሚዲያ ቀርቦ መንግስት ህውሀት ጋ ይደራደር ሲል ግርማ አይሆንም አለ መንግስትም ህውሀት ዱቄት ነው ተበትኗል ማን ጋ ነው የምደራደረው ብሎ ነበር ዛሬ ደግሞ ገዳይና ሟች አይደራደርም ትክክል👌
Great thanks!
You are the man ... there is nothing like having clarity in your thinking and be able to explain it!
ፋኖ ጥበበኛ ነው ያሸንፋል 💪💪💪💪✔️
Engineer Yilikal is a good advocate and could assist the struggle in different way. However, the master minds should continue to lead the struggle
🔥ድል ፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤🇨🇬✊
እውነትም ኢንጅነር
እናመስግናለን ኢንጅነር ይልቃል you are a good witness for Fano. Fano is our Hero 🙏🟩🟨🟥🙏
እንጂነር ክብር ይሰጥልን "እናመሰግናለን 🙏
Big respect! My admiration. You're real deal. I wish everyone listens to this interview. You're a real deal
Yilikal is an outstanding politician indeed. I really liked how he professionally criticized and welcomed Andargachew.
Excellent presentation, very informative, full of substance as well as comprehencive coverage of current ongoing situation. Both the the interviewee and the interviewer are competent and knowledgeable.
THANK YOU ATO YELEKALE AND W/o MEAZA 🙏🙏🙏💯%TEKEKELE 👍👍👍
Thank you Roha Media!!