🛑 ፍኖተ ጽድቅ -ወደ- ፍኖተ ርኩስ ተቀየረ || ታጥቦ ጭቃ ሆነ! አዲስ ጉድ ወጣ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 44

  • @Tewobista2022
    @Tewobista2022 3 месяца назад +7

    የቅዱስ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ጥበቃቸውና በረከታቸው ይድረሰን!

    • @zmzma9255
      @zmzma9255 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @zmzma9255
      @zmzma9255 3 месяца назад

      ❤❤🥰🥰🥰

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 3 месяца назад

    የአባታቸን የፃድቆ ተክለሀይማኖአት በረክታቸው ረዴኤታቸው ምልጅቸው ይደረብን አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @azebfikre6807
    @azebfikre6807 3 месяца назад +1

    የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታችውና ጥበቃቸዉ አይለየን አሜን

  • @babys7570
    @babys7570 3 месяца назад +3

    የአባቶቻችን የአቡዬ ገብረመንፍስ ቅዱስና የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ምልጃቸው አይለየኝ አሜን❤❤❤

    • @zmzma9255
      @zmzma9255 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @EtenesheHaile
    @EtenesheHaile 4 месяца назад +4

    የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ርድኤት በረከት ከኛ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 месяца назад +2

    አባቴ አሳዳግዬ ጻዲቁ ተክለሀይማኖት ጸሎት ምልጃህ ለእኔ ለደካማ ልጅህ አይለየኝ❤

  • @DawitSeyoum-vv5nd
    @DawitSeyoum-vv5nd 3 месяца назад +2

    የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይድረሰን።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 4 месяца назад +2

    Ye Tekiliye Bereketuw Yideribin Hagerachin Ethiopian Yitebikeyin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 4 месяца назад +1

    በርታ ወድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 💠💠💠 ፍኖተ ጽድቅ መቸም አይቀየሩም ድካም ብቻ ነው !!!

  • @ArsemaWandosun-mb5je
    @ArsemaWandosun-mb5je 3 месяца назад +1

    የፃድቁ የአቡነተክለለይማኖት በረከታቸው ይደርብን

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 4 месяца назад +1

    የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከት ከሁላችንጋር ይሁን ።

  • @alemshiferaw45
    @alemshiferaw45 3 месяца назад

    Yetsaduqu Abatachin Tekila Hayimanot Bereketuna Redietu Zewetir Ayiliyen! Amen!

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd 3 месяца назад +1

    አባታችን አብነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን💚🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን የተክልዬ በረከት ረድኤት በእኛ በኦርቶዶክሳዊያንላይ ይደርብን❤❤❤

  • @fikirteasrat
    @fikirteasrat 3 месяца назад

    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን

  • @DesalegnAdugnaDasu-js2yj
    @DesalegnAdugnaDasu-js2yj 3 месяца назад

    Yaa Abbaatachin Abuna Taklaahayimanot Radi'eet Barakataachawuu yidaribin

  • @Ameen-zj9iy
    @Ameen-zj9iy 4 месяца назад

    Yabuna tkle aemanoti brkte idrbin amen👍👍👍👍👍

  • @Banchiadane1
    @Banchiadane1 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @panshi-zz1mn
    @panshi-zz1mn 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 4 месяца назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn Fetar Libona Yisitachewu Be Unet😢😢😢😢😢😢😢

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 месяца назад +1

    ለአባ ተክላይማኖት ደጅ ያብቃኝ❤❤❤

  • @Misert-e2s
    @Misert-e2s 3 месяца назад

    ተክልዬ አባቴ

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk 4 месяца назад

    በርታልን ዲያቆን

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 3 месяца назад

    በርታልን ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @destatibebe3317
    @destatibebe3317 3 месяца назад

    በርታ ወንድሜ

  • @yohannisaderawalamirew3608
    @yohannisaderawalamirew3608 3 месяца назад

    እውነትነው

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 3 месяца назад

    አባታችን አቡነ ተክለሀማኖት ከሁላችን ጋር ይሆን

  • @danmar8071
    @danmar8071 3 месяца назад

    ጽኑ በበህላዌክሙ ምዕመናን፥ ሐሰተኛ የሐሰት ምስክሮች ይገለጡ ዘንድ ግድ ነው ይልቁን በርቱ ከፊቱም የበለጠ ታምነን እንሰማራ በቅድስት ተዋሕዶ እንጽና እርሷ በዓለት ጌታችን መድኅኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ተመስርታለችና።
    ክንዕዳን ብሩካን ጻድቃኖች አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስና አቡነ ተክለሐይማኖት በረከት ረድኤት ቃልኪዳናቸውንና ድል የማትነሳ እምነታቸውን አምላከ ቅዱሳን ያሳድርብን ዘንድ በጎ ፈቃዱ ይሁንልን።

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 3 месяца назад

    ምንም፡አይስደነግጥም፡ከሀዲወች፡ደሮምአሉ፡ለወደፊትም፡ይኖራሉ፡እስከአለም፡መጨረሻ፡ድረስ፡ሰይጣናዊ፡ተልካቸውን፡ለሚሰማቸው፡የስተላልፋሉ፡መፋቴው፡አለመስማት፡ብቻነው።

  • @የዲላኦርቶዶክሳውያን

    ❤❤❤

  • @alemgobeze
    @alemgobeze 3 месяца назад

    Tadekwe. Abata. Abwen tekelehayemanote

  • @EtenesheHaile
    @EtenesheHaile 4 месяца назад +1

    እ ንኳን ደህና መጣህ ዲያቆን
    ውዶች ስብስክራይብ እያድርጋችሁ

    • @Haile_Michael-1
      @Haile_Michael-1  4 месяца назад

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤️

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 месяца назад

    እኔእኮ ጎረምሶች ጠፉእነዚንየሚቀጠቅጥ

  • @SinafikishMolla-ib6zq
    @SinafikishMolla-ib6zq 3 месяца назад

    ኢየሱስን ስበክ መሳሪያን አትስበክ። ጌታ አይንህን ያብራልህ። ላለናንተ ተክለሀይማኖ ይበልጥባችሁአል ክርስቶስ ይልቅ ለፍጡራን የምትሰግዱ።

  • @EtaguberheTemesgen-pt5np
    @EtaguberheTemesgen-pt5np 2 месяца назад

    Wedme bexam xerunew Berta

  • @KOmobieK
    @KOmobieK 3 месяца назад

    Lebona yesetachu

  • @KOmobieK
    @KOmobieK 3 месяца назад

    Temelhey
    A
    Tekelhey
    Aontey.yetebekune

  • @GirmaDemise-r5x
    @GirmaDemise-r5x 3 месяца назад

    Yetekelyabereketkeulachengaryederebenaman

  • @Kadir-r5t
    @Kadir-r5t 3 месяца назад

    Aba gabra kidan baxam naw miwadaw sibkatu hulu nitsu ortodoks naw idime yistilign antanim kal iyot yasmalign