ለየት ያለ የሚጣፍጥ የሩዝ አሰራር//ቤታችን በምናገኘው ግብአት በቀላሉ የተሰራ//special rice recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 38

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  5 месяцев назад +9

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ሰላም ብያለሁ ሁላችሁም ባላችሁበት እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ🥰 ሁሌ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍም በዚህ አጋጣሚ ከልብ አመሰግናለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግጨየቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🥰❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 5 месяцев назад +1

    ቤቲ የኔ ባለሙያ አሪፍ አሰራር ነው እኔም እሰራዋለሁ ጎበዝ በርቺ እ/ረ አብዝቶ ይባርክሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ናርድዬ አሜን የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @FevenTekia
    @FevenTekia 5 месяцев назад +2

    ምርጧ ሁል ጊዜ አንደኛ ሁሉ ሰራሸ ምርጥ ይመችሸ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ፌቨንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ayat9275
    @ayat9275 5 месяцев назад

    betam gobezi wawo tebarek betam yamiral❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @EjigayehuAbebe-k3h
    @EjigayehuAbebe-k3h 5 месяцев назад +1

    ቤትዬ እንዴት ነሽ እኔ ደህና ነኝ የምትሰሪው ሁሉ። አቅምን ያገናዘበ ስለሆነ በጣም
    አመሰግናልሁ። እህቴ።።።።።።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      እጅግዬ እግዚአብሔር ይመስገን አለሁልሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 5 месяцев назад +2

    ሰላም በጣም ጎበዝ በርች 🙏🙏🙏❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ለታይዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz 5 месяцев назад

    Thanks. It's my first time to watch your video and I like it. . I hope I will learn more from your video.

  • @abebayebizuwork7055
    @abebayebizuwork7055 5 месяцев назад

    እኔ ብዙ ጊዜ እሩዝን በእንቁላል መስራት እወዳለሁ...ጣእሙም በጣም ደስ ይላል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ እውነት ነው ይጣፍጣል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @uaeuae9958
    @uaeuae9958 5 месяцев назад

    ዋዉዉ❤ እጅሽ ይባረክ በርቺ አሑን ልሰራዉ ነዉ💃

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ሞክሪው በጣም ነው የሚጣፍጠው 🙏🥰❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 5 месяцев назад

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад +1

      አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን በርች❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 5 месяцев назад

    ጎበዝ👍👍❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @yematialemayehu4304
    @yematialemayehu4304 5 месяцев назад

    እውይ ይይ . . . የኔ ውድ የምትሰሪው ሁሉ እንዴት እንደሚያምር መቼ ይሆን የምበላው. . . . ህ፡፡

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የማቲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብርታቴ🙏🥰❤

  • @yenatguada
    @yenatguada 5 месяцев назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቺ ሰብ አርጌሻለሁ ሰብ መልሺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mesiyedani
    @mesiyedani 4 месяца назад

    እጅሽ ይበራክ የትኛውን ሩዝ ነው ምትጠቀሚው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      አሜን የእኔ ውድ በስመቲ ሩዝ ነው የምጠቀመው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @mihretmergia6692
    @mihretmergia6692 5 месяцев назад

    Beti gobez set anchin bcha mayet balemoya yadergal gobez berchi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ምህረትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @webalem1578
    @webalem1578 5 месяцев назад +1

    ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ ይላል እሁኑኑ እሞክረዋለሁ Thank you❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ውብዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ብርታቶች በጣም ነው የማመሰግነው ሞክሪው በጣም ነው የሚጣፍጠው🙏🥰❤

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m 5 месяцев назад

    ❤👍👌🏽🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 5 месяцев назад

    Thanks Betty 💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      ስንዱዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 5 месяцев назад

    Kkkkk rice ayetatebmi kohnemi andebchi leklekinwe yemedragwe vitamin riboflavin setatebi yehedali zembia adelmi asetmeri nati yengerchini nachneger endweti yefalgmi.