Yehunie Belay |ይሁኔ በላይ Kuku Melekote| ኩኩ መለኮቴ በሚል ርዕስ በ1991 ዓም ለገበያ የቀረቡ 10 ዘፈኖችን ያካተተ ሙሉ የአልበሙ ዘፈኖች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии •

  • @belachewbizuneh5290
    @belachewbizuneh5290 Год назад +5

    ሁሉም ሙዚቃዎች እጅግ ጠንካራ መልክት እና አዝናኝ ናቸው ። ረጅም እድሜ ይሁኔ ወንድማችን !!!!

  • @maruakaluakalu9672
    @maruakaluakalu9672 7 месяцев назад +6

    ይሁኔ ወንድሜ ክብር የሚገባህ ኩሩ የጎጃም ልጅ የባህል ፈርጣችን በእጅጉ አከብርሃለሁ
    በጣም ውድድ ነው የማደርግህ የምሰማቸው ዘፈኖችህ በሙሉ በሀገሬ በገጠር መንደሩ ወስዶ ሽው እልም የሚያደርጉን በመሆናቸው ሁልጌዜ እንደአዲስ ነው የማደምጣቸው፡፡
    ዘፈንህን በሙሉ ሳደምጣቸው ያገሬ ሳር ምድሩ ፣ጋራ ሸንተረሩ ወግና ባህላችንነ በሙሉ በምናቤ ድቅን ይሉብኛል፡፡
    ክበርልኝ አምላክ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ፡፡

  • @saratube8487
    @saratube8487 Год назад +7

    የምንወድህ እና የምናከብር ይዉኔ በላይ ወድማችን ድምፀ መረዋው ሰላምህ ይብዛልን 💚💛❤ 💚💛❤🌹 💚💛💛❤🌹 💚💛💛❤🌹 💚💛💛❤🌹

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Год назад +1

    ዋውውውው አየየየየ አቤት ሙዚቃ የኔ ጀግና ውድድድ👍

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Год назад +6

    ይሁኔ በላይ 1991 #ኩኩ_መለኮቴ ሙሉ አልበም
    እስኪ ካሴት በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ 😊
    0:01 ዘመንማና
    5:42 ኩኩ መለኮቴ
    12:50 ክምክሟን
    18:23 ተጫዋች
    24:07 አሆበል
    29:40 መለኛዬ
    35:42 እሪ አሰኘችው
    40:52 እቴዋ
    47:55 ተዋት ልቤ
    54:19 ተይ በህግ

  • @peeterkonjo1500
    @peeterkonjo1500 Год назад +1

    ምርጥ እስከዛሬ እማይረሳ ትዝታ

  • @mikiyastesfaye2196
    @mikiyastesfaye2196 4 месяца назад

    መቼ ይህ ዘፈን የሰራከዉ የሚገርም ዘፈን❤❤❤❤❤

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 Год назад +2

    The best album! Please upload all your albums from 1982.

  • @yosefsamuel7078
    @yosefsamuel7078 Год назад +1

    Yehunie the music I like this musics

  • @demekegezahegn2783
    @demekegezahegn2783 5 месяцев назад

    I wish you long life with you and your beloved families !!!

  • @explore-ethiopia1
    @explore-ethiopia1 Год назад

    አንተ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ለኔ ዘፈንህን ሲያዳምጥ እንዳ አደገሰው በጣም ትለይብያለህ፡፡ በተለይ በባህል ዘፈን ያንተን ስታይል የሚመስል ማንም የለም ይሁና!!! የኛ አንተ ሁሌም አንተ አንደኛ ነህ!!!!!!!

  • @ashenafidessalegn1865
    @ashenafidessalegn1865 5 месяцев назад

    😘😘😘😘😘😘 አቤት ትዝታ😣😘😘😘😘🌹🌹🌹

  • @EmmanuelAbraham-c7t
    @EmmanuelAbraham-c7t 3 месяца назад

    Ewunet edmihin yarzmewu trusra leras bihonm kegne gin yezlalemawi ena zemen yemayshrewu srhan enadkalen enwedhalen nruln yewunet shrank hulu legsen

  • @senayyohannes7632
    @senayyohannes7632 Год назад

    እናመሰግናለን!😘

  • @HistoricalSpotlights
    @HistoricalSpotlights Год назад +1

    In terms of arrangement this album was the best from your other albums. Please try to get the best bass player for your future releases.

  • @wubitb8735
    @wubitb8735 Год назад

    አንተ እኮ ገና ያልተፈታህ ቅኔ ነህ ደጋግሜ ብሰማህም ሁሌም አድስ ነህ

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Год назад

    ይሁኔ የባህል አንባሳደር

  • @mikiyastesfaye2196
    @mikiyastesfaye2196 4 месяца назад

    ❤❤❤❤ ወንድም ዓለም

  • @BelayKiros
    @BelayKiros 9 месяцев назад

    Yehune mechem aleresahem

  • @solomongoshe1733
    @solomongoshe1733 Год назад +1

    በልጅነቴ በአንተ ዘፈን ተለክፈ ቀረው አሁንም አለው ከፍ በልልኝ ወንድማለም

  • @gashawamera5335
    @gashawamera5335 Месяц назад

    Yegoje kurat

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Год назад

    ይሁኔ ያገሬ ልጅ ስደት ላይ አተዋትም ወይ አመመኝ

  • @ghch53
    @ghch53 Год назад

    ቤታችንተሰርቶየሚለውየለም

  • @shambelshambel2774
    @shambelshambel2774 Год назад

    እረ እኔጋ ሰባት ካሴት አለኝ እስካሁን አዳምጣቸዋለሁ

  • @ButaAsefa
    @ButaAsefa 8 месяцев назад

  • @mahlettamir7352
    @mahlettamir7352 Год назад

    12:50

  • @wubit3304
    @wubit3304 Год назад

    ባገዳ መንግስቴ ወልጋዳ የቱ ጋ ነው? ላገኘው አልቻልሁም።

  • @endrisahmed289
    @endrisahmed289 Год назад

    1991 ሳይሆን 1996 በሚለው ይስተካከል