“በመቃብርህ ሀውልት ላይ ምን ቢፃፍ ትወዳለህ?” ገዱ ስለልደቱ፣ ልደቱ ስለእነጃዋር። ያልተሰሙ ምላሾች 01/31/25
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- #ReyotMedia #LidetuAyalew #EthiopiaNews #AbiyAhmed #Amhara #OLA #Tigray #Fano #TDF #AddisAbeba #Prison #EthiopiaPolitics #TewodrosTsegaye #ReyotMediaToday #Reyot
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...
አቶ ልደቱ አያሌው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላበረከትከው አስተዋጽኦ ከልብ አናመሰግናለን። በተለይም ፖለቲካ ሴራ፥ተንኮል፥ክፋት ...ወዘተ ይመስለን ለነበርን ስዎች ለ ፖለቲካ ያለን አመለካከት ስለቀየርክ ከልብ እናመሰግናለን። ምንም እንካን ብሄርተኞች ሀሳብህን ባይገዝቱም፤ አንዳንዶች ደግሞ ስምህን በውሸት ቢያጠፉትም አንድ ቀን ግን ያንተን ሀሳብ በኢትዮጵያ ፖለቲካ አሸናፊ አንደሚሆን አምናለው። ምክነያቱም እውነት ለግዜው ብትሸፈንም ፤መገለጥዋ ግን አይቀሬ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏
ይችየተረገመች ሀገር ሁና ነው እንጂ ልደቱ ሀውልት ተሰርቶለት አንድ የልደቱ ቀን ተሰይሞለት እያከበርን ሊከበር የሚገቦው ሰው ነበር
ምን ያረጋል ሞችን ብቻ የምናከብር እድንሆን ተረግመናል እረጅም እድሜ ከጢና ጋር ሰቶህ የኢትዮጵያን ትንሳየ ያሳይህ አሜን
Lidetu is a remarkable thinker and Ethiopian. As a Somali from Dire Dawa, I firmly believe that he is among the few genuine politicians who have consistently upheld their principles in their activism for a more inclusive and equitable Ethiopian identity and nation. I wholeheartedly support this courageous pacifist and activist in his endeavor to transform our political trajectory toward a peaceful transfer of power.
As always much respect reyot media.
Dear Lidetu ayalewu since 1997
You're my hero politician
I have big respect for you
You're my life time politician ❣️❣️❣️
Thank you what you doing
And what you done !!!
አቶ ልደቱ እና እኔ ላሊበላ ሽምብርማ ተወልደን ያደግነው እኔ ወታደር ስሆን አሱ ፖለቲከኛ ሆነ እስካሁን ካሉት ትላልቅ ውሳኔዎችን ደፍሮ የወሰነ ቢሆንም የአሁን ውሳኔ ግን የህይወቱ መጨረሻ ይመስለኛል ። ይህን መልእክት ከመፃፊ በፊት ላሊበላ እህቴ ጋር ደውዬ ልደቱ ሊመጣ ነው ወደ ኢትዮጵያ ብዬ ስነግራት በፍፁም እንዳያደርገው ብላ አምርረ አልቅሳ ነገረችኝ ። አካባቢው ሁሉ ተጨንቅዋል። እባክህ እባክህ እባክህ አትሂድ በሉት ።እኔ በግሌ የምመኘው ኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲደርስ ኢትዮጵያ አይገባም ተመለስ እንዲሉት ነው አመሰግናለሁ። ዮሐንስ
😢😢
ልደቱ ሠላምህ ብዝት ይበል
ቴዴ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ። አቀራረብህ የበሰለ ልብን እያረሰ የሚገባ ነው ። ከበራራ ጀምሮ ነው የማውቅህ ። የሰው ልጅን ልታድን ነው የምትሰራው ላመሰግንህ እወዳለሁ። አቶ ልደቱ ሰው ያልተረዳው ሰው ነው። ለረጅም ዘመን በቡድን የተሰለፈ ማኅበረሰብ የልደቱ አመለካከት የተረዱት አይመስለኝም። ስለዚህ ብዙ መስራት ይጠበቃል። በተደጋጋሚ ቅስቀሳ ያስፈልጋል የሰውን ስነልቦና ማሰባሰብ ይቻላል ። በአዳራሽ ሳይሰበሰብ በሚዲያ ይቻላል። በተረፈ ልደቱ መታሰር ጥሩ ነው ግን እንዳይገልህ ባትሄድ ይመረጣል ትንሽ ቆይ ። እባክህ ተተኪ ማዘጋጅት ግድ ነው ይህንን ምን ትላለህ? አብይ ሰው መግደል ይወዳል !!
I am from Eritrea and have great respect for Mr. Ledetu Ayalew. In my opinion, he is one of the most brilliant, humble, and honest politicians in Africa-second only to Nelson Mandela. I sincerely wish Mr. Ledetu all the best.
ልደቱን ከመቼውም ጊዜ በላይ ዛሬ በጣም አከብረዋለሁ::
🎉Thank you Lidetu! Even if we have political differences, you are good your way! Good luck!! 🎉
Lidetu, you are the big man forever.
እናመሰግናለን ልደት፤ የኢትዮጵያ ድኅነት❤❤❤🙏🙏🙏
መልካም ይግጠምህ የልብ ሰው❤❤
ልደቱ ፣የሀሳብ ልዕልና ያለው ጀግና ኢትዮጵያዊ ግለሰብ።
ልደቱ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ❤❤❤
Lidetu❤❤❤❤❤❤
Lidetu Ayalew is the greatest polititian of Modren Ethiopian history.
Lidetu is not a human.he is an angel ❤❤❤❤❤
And sending you all best wishes and prayers for good health as the date approaches for your journey back home! 🙏🙏
Teddy the great ❤️❤️ remains as a man of honour and integrity- thank you for the great service!
Lifeguard May Allah be with you all the way fetary yiketelih fetary yitebeqeh
አቶ ልደቱ እንደስምህ ያገራችን ልደት ባንተ እንዲሆን እመኛለሁ።
lidetu is super genious
ልደቱ በርታ ነገሮች ይቀየራሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ልደቱ፣ቴዲ፣ዜና፣ርዕዮታውያን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
ልደቱ የሕዝብ ፍቅር ያለው እጅግ ጨዋና ሀገሩን የሚወድ ጀግና ነው። በእርግጠኝነት ሐውልት የሚቆምለት ሰው ነው።
ርዕዮቶች እናመሰግናለን
Thank you reyot 🙏🏾
Lidetu May God protect u from all evil ❤❤❤❤ I respect u more than words can explain it.
Peace be upon you, my dear. Thank you all for the Ethiopian people. I wish that all Ethiopians were like you.
በህይወቴ የሚያስደስተኝ ነገር አንጋፋው እና የፖለቲካ ሊቁ ክቡር አቶ ልደቱ አያሌው አአ ላይ ድንገት የትራፊክ መብራት ቆሜ ስጠብቅ የቤት መኪና እየነዳ አጠገቤ ቆመ በደስታ ሰላም ነህ አቶ ልደቱ አልኩት እሱም ይመስገን ደህና ነህ አለኝ ደስ በሚል ትህትና ግን አውርቼ ሳልጠግበው መብራት ለቀቀን እና ተለያየን።ግን በአካል ስላየሁት በጣም ደስተኛ ነኝ❤ክብርና ጤና ላንተ ይሁን አንጋፋው ፖለቲከኛ ክቡር አቶ ልደቱ አያሌው🙏🙏🙏
አሽጥረኛ የአማራ ፖለቲካ አራማጅ ነው፣ ጥሩ ፖለቲከኛ የሚያሰኝ አይደለም።
@mza2884 እኔ እስከማውቀው ድረስ የብሄር ብሄረሰብ መሰረት ያደረገ በድምሩ ኢትዮጵያዊነት ብሎ የሚያምን እንጅ የአማራ ፖለቲካ ብቻ አራማጅ ሁኖ አይቸው አላውቅም።ሁሉም ህዝብ ሲበደል ለሁሉም ሳያዳላ ድምፅ የሚሆን እና ችግሮች ከጦርነት ይልቅ በሰላማዊ መንገድ ይፈቱ ብሎ የሚያምን ሰላማዊ ታጋይ መሆኑ ነው የማውቀው።
የኢትዮጵያ ጀገና ሓቀኛ ሰው❤❤❤❤
He is a legend! Respect for Lidetu
አቶ ልደቱ አያሌው እንወዶታለን እናከብሮታለን ለአመኑበት ነበር ያሎት የአላማ ፅናት ቆራጥነት ሳላደቅ ማለፍ ንፉግነት ነው የሚሆንብኝ መልካሙ ሁሉ ነገር ለእርሶ ይሁን♥️🙏🙏🙏
የቀድሞ ዳኛ ከሸዋ ሮቢት በ1993 የፈታህ አለም ደበበ ይርጋ ወንድም ጠበቃ ጌዴዎን ደበበ እባላለሁ ከሪዮት ከቴዲና ከእውነት ጋር ከጎንህ ነኝ እንዳንተ ፅናት ያለው ፓለቲከኛ መርዳት ንስሃ ነው ሪዮት ያውቀኛል አናግሩት
Ok you’re the brother of the Judge who freed Lidetu Ayalew? Lidetu gives recognition and huge respect to your brother all the time.
Respect you Lidetu, and Teda!
ልደቱ ከባድ ሚዛን ለሁሉም ፖለቲከኞች ፖለቲካን ያስተማረ ምሁር።
ዕንቁ ልደቱ ለኢትዮጵያ ካለህ መልካምና ቀና ምኞትህ ያቀረብካቸው ሀሳቦች መሆናቸው እረዳለሁ። በዚህ ጊዜ ወደ ሰው በላው የአዲስ አበባ ስርዓት መሄድህ ግን በእጅጉ ቢያሳዝነኝም ክርስቶስ ይከተልህ ከማለት ውጭ የምለው የለኝም። ነገር ግን ኢትዮጵያ ከእንግዲህ የሚጠብቃት አንድነት ሳይሆን መበታተን እንደሆነ በፍጹም እርግጠኝነት ምክንያቶቼን ላቅርብ።
1. በሁሉም የኢትዮጵያ አከባቢዎች በተለይም በአማራ፣ ትግራይና ኦሮሚያ በብልጽግና የተካሄዱና እየተካሄዱ ያሉ ጀኖሳይዳዊ ጦርነቶች ሰፊውን ህዝቦቹን ወደማይመለስ የብሔርተኝነት ጥግ ገፍቶአቸዋል።
2. በትግራይና በኦሮሚያ በቅርቡ በተካሄዱ ጦርነቶች ሰፊ ቁጥር ያላቸው የአማራ ፖለቲከኞች፣ ኤሊቶች፣ ዲያስፖራዎች፣ ታጣቂዎች፣ ፋኖዎች፣ ፓርቲዎች፣ ዘፋኞችና የኃይማኖት መሪዎች የሚያስከትለውን መዘዝ ሳያስተውሉ በፍጹም ጭፍንነትና ጥላቻ ተነሳስተው ከብልጽግና ጋር በማበር ያሳዩት ግንባር ቀደም ድጋፍና ተሳትፎ እንዲሁም የሰሩዋቸው ግፎች የሰው ልጅን ከነህይወቱ እሳት ውስጥ እስከመክተት የደረሰ ስለነበር ከእንግዲህ የእነዚህ ሦስት ትላልቅ ብሔሮች በአንድነት እንዲቆሙ መጠበቅ ከቶም ቢሆን አይቻልም።
3. ብልጽግና ከትግራይ ጦርነት ማግስት ጀምሮ ከቀድሞ የጀኖሳይድ አጋሮቹ ማለትም ከአማራ ፋኖዎችና ታጣቂዎች በመጣላት በህዝቡ ላይ የከፈተው ጄኖሳይዳዊ ጦርነት ምክንያት አብዛኞቹ የአማራ ኤሊቶች ጦርነቱ በኦሮሞ መንግስት እንደታወጀባቸው ስለሚያምኑ የሁለቱም ብሔሮች ሊሂቃን ፍጹም ከማይተማመኑበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል።
4. የአማራ ታጣቂዎች በአለም የተረጋገጠው ዘረፈጅ ተግባራቸው ሳይበቃ ብልጽግናን ተገን አድርገው ትግራይን ወረው መያዛቸው ነገ ደግሞ አጸፋው ብዙ መዘዝ ሊያስከትል እንደሚችል ፣ በሌሎች አዋሳኝ ክልሎችም ተመሳሳይ በወረራ የግዛት ማስፋፋት ተግባር እንደሚከተልና የማያቋርጥ ግጭት ውስጥ እንደሚያስገባን ሳይታለም የታወቀ ጉዳይ ነው።
5. የብልጽግና መንግስት በኤርትራና በሱዳን ተወረው የሚገኙትን የኢትዮጵያ ግዛቶች ግድ እንደሌለው በተግባር ያሳየ በመሆኑ ለወደፊቱም ተጨማሪ ትንኮሳና ወረራ እንዲፈጽሙ አረንጓዴ መብራት አብርቶላቸዋል።
6. የአማራ ኤሊቶችና ዲያስፖራዎች የኤርትራን በትግራይ ጦርነት ማሳተፍ እንደቅዱስ ተግባር በመውሰድ ድጋፋቸውን ከሻዕቢያ ሰዎች ጋር ሲያሳዩ የነበረው ትዕይንት የኢትዮጵያ አንድነት የሚባል ተረት የፍጻሜ ምልክት እንደሆነ አብነታዊ ማሳያ ነው።
7. በተቀደደ ቦይ ውሀ እንደሚገባ ሁሉ የብልጽግናና የአማራ ኤሊቶች የኤርትራን ጣልቃ ገብነትና ጨፍጫፊነት እንደባረኩት ሁሉ ዛሬ ደግሞ ሻዕቢያና ወያኔ ተባብረው ብልጽግናን ለመጣል መጨረሻው የማይታወቅ ጦርነት ለመጀመር እያሟሟቁ እንደሚገኙ የአደባባይ ምስጢር ነው ። በዚህም ሳይቆም የሌሎች የቅርብና የሩቅ ጎረቤት ውጭ ሀገራት አካላዊ የጦርነት ጣልቃ ገብነት ከጊዜ በኃላ መከሰቱ አይቀርም።
ስለሆነም የኢትዮጵያ ፍጻሜ ዋዜማ ላይ ስለምንገኝ በእኔ እምነት ከምንም በላይ ሊያሳስበን የሚገባ ተጨማሪ ደም እንዳይፈስ ሊሆን የሚችልንና የሚገባ ተግባር መፈጸም እንጂ መሠረቱ ለወላለቀውና ለተናደው ለምናባዊው "የኢትዮጵያ አንድነት" መቆም አይደለም። ለዚሁ ብቸኛ መፍትሄ ደግሞ በሰላም ተለያይቶ የየራስ አገር መመስረትና ሰለማዊ የጉርብትና ኑሮ መግፋት ብቻ ነው። እጅግ የላላ ኮንፌደራላዊ ስርዓት መመስረት ይቻል እንደሆነም ለወደፊቱ አሁን የጦዘውን ቅራኔዎችና መጠራጠሮች ሲረግቡ ማሰቡ ይሻላል። ካለምንም ጥርጥር ከዚህ ውጭ በትርጉም አልባ የፖለቲካ ፍልስፍናና የቃላት ጂምናስቲከ በኢትዮጵያ እያየነው ያለነውን ዕለታዊ የደም ጅረትና እልቂት ማስቆም አይቻልም።
ኢትዮጵያ ብትፈርስ ከሁሉም ሰፊ ግዛት ይዞ ነፃ ሃገር ሊመሰርት የሚችለው አማራ ነው።ምክንያቱም ኢትዮጵያ ስትፈርስ የደቡብ ብሄረሰቦች ሁሉም ከትልቁ የኦሮሚያ መሬት እንካፈል ማለታቸው አይቀርምና ለዚህም ከአማራ ጋር ተባብረው መስራታቸው አይቀሬ ነው።በዚህ ምክንያት የደቡብ ብሄረሰቦች ከአማራ ጋር በመሆን ኦሮሚያን ይቀራመቱታል።
ትግራይን ኢሳያስ የሚባል የወያኔ ጠላት አለ ለእሱ አሳልፎ መስጠት ብቻ ነው ከአማራ የሚጠበቅበት። ስለዚ ከፊሉን ትግራይ አማራ ከፊሉን ደግሞ ኤርትራ ወስዳ ትግሬ መቀሌንና አድዋን ይዞ ኑሮውን ይገፋል። አማራም የራሱን ሰፊ ግዛት ይዞ ነፃ ሃገር ይመሰርታል😊
❤❤❤ አቶ ልደቱ ሳንረዳህ ሳንጠቀምብህ እድሜህን የጨረስንብህ እድሜ ያሳዝነኛል ይቆጨኛል ምናልባት አቶ ልደቱ የሚያስተምረውን የሚነግረንን 25% በርሰንት ብንጠቀመው ትልቅ ለአገራችን ለውጥ ይኖር ነበር❤❤❤ የኢትዮጰያ አምላክ አንተን ይጠብቅልን
thank you lidetu
ልደቱ forever❤
Lidetu is the greatest politician ever!!! Yebekat teg tentag tsehfe lisane teume ..jegena Berta Selam lante yehun!!!👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
Someday, may be oneday.... We might see Lidetu as PM....
I agree with you.
That will be a new chapter and new hope for Ethiopia and Ethiopians
ጀግና ጀግና ጀግና ልደቱ አያሌው
Teddy እጅግ ምርጥ ሰው ነህ ከእውነት!!
ልደቱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Thank you Lidetu for your tireless efforts to bring about change and peace in Ethiopia!
ልደቱ ምርጥ ስው ነህ የስብአዊነት ልኬት ነህ አነተ የኢትዮጵያ ስብአዊ መብት ፕሬዝዳንት መሆን ያለብህ ነህ ወደ ኢትዮጵያ መሄድህ ባልደግፍም ውሳኔህን አለማድነቅ እልችልም የሞት ጀግና ነህ ::❤❤❤
እኔ ይኸ ለዉጥ የተባለዉ ነገር እንዳልሆነ ካወኩት በሁዋላ "እባካችሁ ያልሞከርነዉ የልደቱን ሀሳብ ነዉና እናዳምጠዉ "እያልኩ ከወጀጅ ጓደኞቼ ጋር ስወዛገብ ከርሜ አሁን አቶ ልደቱ ከአመታት በሁዋላ የአት ልደቱ ሀሳብ የትንሳኤ ጊዜ እየመጣ ስላየሁት ደስ ብሎኛል !!መልካም እድል አቶ ልደቱ 🙏 ቴዲ ይህን መድረክ በማዘጋጀትህ እያከበርኩ የመጨረሻዋን ጥያቄህን ግን
ልደቱ ምርጥ ሰዉ
ርዮት በርቱ
Ato Lidetu is the best teacher for those who wanna learn what is modern politcs about and at the same time, who could learn what is backward politics from those who are against him. Especially those who wish to kill his seven generations.
I read his books and listened his political arguments. He is a man of principle.
Thanks a lot for your politcal contirbution to modernize Ethiopian politics
We ❤ you
ወላህ አቶ ልደቱ ጥላቻ የላቸውም ማንም ሃሳቡን በነፃ እንድገልፅ ይገፋፋል
ይቺ ሀገር ተስፋ እንደሌላት የሚሰማኝ እንደ ልደቱ ላሉ ሰዎች የሰጠችውን ቦታ ስመለከት ነው
"እውነት ነው ሌላ ሰው ቢሆን ያብድ ነበር!"
Respect
ጋሽ ልደት ብጭራሽ ምሄድ ያለብህም :: ግና ብዙ መማር አለብን❤ ቴወድሮስበጣም እናመስግናለን
አቶ ልደቱ በኢትዮጵያ የፖሎቲካ ታሪክ እንዳንተ ያለ rationalየሆነ የፖሎቲካ ሰው አልተፈጠረም ለዚህም ልትኮራ ይገባል ። በመጨረሻም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ።
Lidetu 🤝🤝🤝 Teddy 🫡 ✊🏾
አቶ ልደቱ ግሩም ሰው ነው
ልደት❤❤❤❤
Ledetu isn't only the most great politician in Ethiopia at this time.For me he is political hero. Though i have clear political difference with him . Im proud to be on his side over 20 yesrs when all my friends were against him with baseles allegations. Ledetu has great personal integrity 👏. Even ,i appreciate Dr. Abiy talked to him to appoint him as they came to power ,though he rejected as he said. I wish ,Ethiopian government protect this great politician who is a role model for peaceful struggle, though he strongly against the government ideology. I wish he will do his beast specially for young generation . What if Ledetu teach in the university?
So do I❤
Please we need to see your successful family on you
ልደቱን ለመረዳት ቀናና ሀቀኛ መሆን ይጠበቅብሀል
አቶ ልደቱ ከዚህ ከአውሬ መንግስት አላህ ይጠብቅክ አንተ ድንቅ ሰው ነህ❤
ርዮት እውነተኛ ማሳያ።
አቶ ልደቱ መልካም ስብዕና ደግ ቀና ልብ ያለቸው የአገራችን እንቁ ሰው ናቸው።
አቶ ልደቱ አንድ ቀን የኢትዮጵያ መሪ ሁነው እጃቸውን እያውለበለቡ ህዝቡን ደስ በሚል ትሁት ስነምግባራቸው ሰላምታ እያቀረቡለት ማየት ትልቁ ምኞቴ ነው።
ልደቱ እጅግ የሚደንቀኝና ከተናገረው ነገሮች አንዱ ከ2013 በኋላ ሌላ ምርጫ ላይካሄድ ይችላል ብሎ የተናገረው ነው።ብዙ መንጋዎች ተችተውት ነበር።በተለይ የአብን መንጋዎች።
ልደቱ በልዕልና ከፍ ብሎ የሚኖር ሰው ነው
Respect 🙏
ልደቱ ብዙ የአዲሱ ትውልድ አባላት ከጎንህ ነህ። Great Respect
What I can say to you God help you my prayers
And I wish you will be A Ethiopian PM that is May dream
I love you so much
U are great and my hero
we (almost majority of influencial youths from Gondar) are looking forward lidetu arrival to ethiopia and to work together with brave lidetu ayalew for future
ብሰማዉ ብሰማው ማልሰለቸው ፓለቲከኛ አቶ ልደቱ ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ከሰው በላው መንግስት ይሰውሮት
እንዲ አይነት ሊቅ ሰው እና ቅን አስተሳሰብ ያለው ፖለቲከኛ አይመስለኝም ነበር ። በእውነት ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ትጠቀማለች
አቶ ልደቱ እና አቶ ጀዋር ምርጥ ፖለቲከኞች ናቸው
Two very different politicians. Lidetu never promoted hacking another human being's neck.
oromia out of Ethiopia 😂 yamil jewar
Ke lidetu ga mawedar ayikebdim
good at all.
ከልደቱ ጎን ነኝ
ዜና ድምፀ መረዋ ድምፅሽ እንዴት እነደሚያምር ዜና ለምን አታነቢም ??
❤
It is not too late to establish your family. I know a lot of people(Male) above 50 who get married after then got kids and big family. The main issue is to get a dedicated and loving wife who will accept your personality as it is. Having loving family will surely enhance your quality of life and hence your health. Wish you all the best. Mr. Lidetu, I will remain your lifelong fan.
አቶልደቱ እስካሁን በፖለቲካ አመለካክትህና አቁዋምህ የገጠሙህ ፈተናዎችና ስብራቶችህን ስስማ በዚህም ተስፋ ሳትቆርጥ ነገም መራራ መስዋእትነትንም ለመቀበል ያለህን ፅናት ስመለክት ለዚች ሓገር ተስፋ እንዲኖራት ውሳኔህን ክልቤ ደገፍኩልህ ዘመንህ ይባረክ
The unbroken!
ርዕዮት እባካቹ የ3ቱን ውይይት አመቻቹ
❤
ሪታዊያን አቶ ልደቱ ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ስለ እሱ ብዙ ሰዌች መጥፎ ነገር ማውራታቸው ምክኒያቱን እንዲያስረዳ ቴዲ ጠይቆት እሱ ሲመልስ እራሳቸውን መጠየቅ ትክክለኛውን ምክኒያት ማወቅ ይቻል ይሆናል ሲል ሰማውት. ግን ትክክለኛው ምክኒያት ግልፅ ነው በሁሉም ነገር ስለበለጣቸው እና የሐሳብ ስንኩል ስለ ሆኑ ነው.
አቶ ልደቱ በብዙ ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ ገብተሃል ልእትኮራ ይገባሃል
Arif sew
አምላከ ሚካኤል ይከተልህ ከፊትህ ይቁምልህ🙏
ኮመንቶቹን አይቼ ተስፋ አደረብኝ ለካ ልደቱንም እሚረዱት ሰዎች አሉ
ልደቱ ማለት ለኔ ማንዴላ ልደቱ ማለት ማህተመ ጋንዲ ነው አምያሳዝነኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን አሁንም አልተረዱሁም ለዚህም ነው የኢትዮጱያ ችግር ረዝም የሆነው እኔግን ልደቱ ማለት መንፈሰ ጠንካራ ፍፁም የሰላም ሰው ገራሚ እምሮ ያለበት ፣አርቆ አሳቢ ፣ አንደቅዱሳን ወደሚፈተንበት ቦታ የሚሄድ በሃሳብ የሚያምን ሁሌ ያተው ደጋፊ ነኘ ሰለሞን ገ/ ሥላሴ
Dear Lidetu, I want to assure you that I will gladly join your peaceful struggle when you arrive and start the rally. I've lost faith in Ethiopian politics given its current direction, but I still hope your position gains momentum. Sadly, the prevailing ideologies today are centered around ethnic extremism and warmongering, with individuals seeking power through hatred and division among their fellow citizens.
ለኢትዮጵያዉያን ተርፎ ለአፍሪቃም የሚተርፍ ፖለቲከኛዉ ልደቱ፡ ከጋባዝህ ጋር ከድንቁ የአማርኛ ቋንቃ ልቅናብልሁ ከቴዲ ሰላም እመኛለሁ።
ልደቱ የፖለቲካው ጀግና
እርሶህ እና ፕሮፌሰር ብርሐኑ ነጋ የኢትዮጵያን ፓለቲካ 30 አመት ውደሆላ በመለስ ነው የኔ ስሜት።
❤❤❤❤❤
በሳል ፖለቲከኛ
ልደቱ ከባድ ሚዛን 😍😍😍
ስለ አቶ ልደቱ አያሌው በርካታ ውጣ ውረድ መከራና ችግር ድካም የበዛበት የፖለቲካ የትግል እንቅስቃሴ ሁኔታው ምን እንደሚመስል በግንባር ቀደምትነት ከሚያውቁት ጓደኞቹ መካከል አንድ ነኝ ለማለት እችላለሁ ።
አቶ ልደቱ ከሌሎቹ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች የሚለየው ሞራል ያለው የሀገርና የህዝብ ተቆርቋሪና ሀገር ወዳድ የሰላማዊ ፖለቲካ ትግል አራማጅ መሆኑና የማስመሰል የእወደድ ባይነት ባህሪ የፖለቲካ ስልጣን ጥማት የሌለው መሆኑ ነው በተለይም አስመሳይ አለመሆኑ እውነትን ፊት ለፊት የሚጋፈጥ መሆኑ በሌሎች ፖለቲከኞች ዘንድ እንዲጠላና ዘመቻ እንደመከፈትበት ምክንያት ሁኗል በዚህም ለረጅም ግዜ በእሱ ላይ የጥላቻ ቅስቀሳ እንዲደረግበት አድርጓል ባይ ነኝ በግሌ ።
የልደቱ ትልቅ ችግር አማራነቱ ብቻ ነው
ስለ ቤተሰብ መመስረት ሲጠየቅ የሰጠው አስተያየት ትክክል ነው ሀገር ሰድበዋል ማለት ወሎን።
ቴዲ ርዮት ለምታቀርባቸው ፖለቲካዊ ሀሳቦች 99 ት እምስማማባቸው ነው ልደቱ ከህመሙ ኣግሞ ወደተሻለ ጤንነት እዲመለስ እመኛለሁ።
I am happy you didn't told us your religion. Thank You.