Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አኩዬ በጣም ተናድጄ ነበረ ባንተ አይምጡብኝ😢😢❤❤❤❤
ወንድም አኬ ወርደው ከሚያወርዱ ጋር መልስ አትስጥ ዝም ብለሀ ወንጌልን ስበክ
Ake ❤❤❤...እንኳን አደረሰህ ውዱ ወንድሜ-ጥምቀት
Zemadunkun egzabehair amlak libona iskemimeles dires orthodox selam ategegnim
አኬ እንኳን አደረሰህ❤❤❤❤❤
ዘመድኩን ምነ ነካው ለመሆኑ በጤናው ነው? በበኩሌ በጤናው አይመስለኝም። በበኩሌ በጣም ነው ያፈርኩበት!
ዘመድኩን ስለተረሳ አስታውሱኝ ለማለት የሚያደርገው ትግል ነው አሁንም እርሱት።
አኬ በርታ
አክዬ ዘመድኩንን ተወዉ አንተ ልጅ ነህ አሱ አባትህ ነው አባት ሲሳሳት መፀለይ ነው ዘመድኩን በፖለቲካ የለመደውን አፉን መክፈት የጀመረው 40,50 አመት ሆኖታል እድሜ የማያስተምረው የአዛውንት ዱርዬ
@@Chaina88 ክክ አይዞን የሰውተከታዩች ሁነናል መቸም??
Ake God bless you my dear ❤❤❤ really think you for everything 🙏 have great Day
Akiya Enkoan Aderesesh....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ዘመድኩንን አትቀየመው ተልኮነ እዘንለትአኬዋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልክ ነው ቢዝነስ ነው እየሰሩ ነው ምክንያቱም ሰው የበዛለት ሰው ነው የሚያጠቁት ምቀኛ አለ ሴጣን ነው መንፈሱ አይዞ ከጎን ነን
አኬ እግዚአብሔር ካስመሳዮች ይጠብክህ!!!!!
አኬ ዘመድኩን ማለት የለየለት ያበደ ነው በዚ እድሜው አንድም ቀን ወንጌል ሳያስተምር ያለፈበት አትርሱኝ የሚል ነው። የኦርቶዶክስ ምእመናንም ቤተክርስቲያንዋም ከረሳችው እኮ ቆየ። ለሱ መልስ መስጠት ጊዜ ማባከን ነው።
ዘመድኩን ዲያቆን ሄኖክን ነበር ጠምዶ የያዘዉ አሁን ደግሞ ወደ አኬ ዞረ ምን ይሻለዋል
ቢሰድቡኝም ቢመርቁኝም አንድ ነው ተመችቶኛል 😁
እውነት ብለሃል ወንድሜ ዘመድኩ ዮኒ ማኛ ሞጣ መልካቸው እንጂ ግብራቸው ሰዎች አይደሉም የወረደ ናቸው ለነሱ ባንሰማቸው በፐሎትካ ሰው ስያባሉ ደሞ ወደ ሃይማኖት ይመጣሉ ልቦና ይስጣቸው😢 አኬዋ ቅዱስ ሚካኤል ካተጋ ይሁን😊
ዘመዴ የዲያቆን ዲበኩሉ ልከውትነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አመ ነኝ ዲበኩሉ ልከውት ነው አኬ የእውነት የሐዋሪያት ፀበል እየደረሰ ነው ደስ ደስ ብሎኝል የተነሱብህ ሰለሠራህ ነው ወንድሜ አኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ዘመድኩንን እንዳትሰማው ትንሽ አለመሰተዋል ይታይበታል
ኦርቶከሳዊያን እባካቹህ አስተውሉ ተለመኑን እርክ በእርሳቹህ ከመጠላለፍ ተቆጠቡ በእናንተ ክፍተት ገብተው ብዙ የሚጠቀሙ ሰዎች አሉ እናአስተውሉ መናናቅ እና ትዕቢት ማንንም አልጠቀመውም አንዱ ቢያጠፋ በትህትና ረጋ ብሎ መግባባት ነው ኦርቶዶክስ ሐይማኖት የምታስተምረው እና በቲፈዞ አትከፋፈሉ አስተውሉ ተጠንቀቁ አኸለ
Zemedkun EBD K..E..W..S NEEEW...Political Eshuu Alekebet...Akee YE WENGEL ARBEGNAA NEK..BERTA ORTODOXS 🎉❤🎉 Lejochen EGZIYABEHER kal Eyastemarkeen New..KESTETAN YEMTUTEN ATESMAAA
የምትናገረው ትርጉም አልሰጠም አይ ያልከውም ምንም ማስተባበያ አልሰጠም
የተመሳቀለ ሁሉ መስቀል አይደለም ያልከው ትክክል አይመስለኝም:: የጌታ መስቀልም እኮ የተመሳቀለ እንጨት ነው በግርና በቀኝም ተመሳሳይ መስቀሎች ነበሩ:: ታዲያ መስቀል ስለህ ይህኛው ይህ ነው ያኛው ግን ሌላ ነው ለማለት ምን መስፈርት አለ? ስለዚህ የመስቀል ምልክት ሁሌም ሲከበር ያከብራል ካዋረድነውም እንደዛው ነው:: ይህ በር ይከፍታል እላለሁ::
ምቀኛ ነው ዘመድኩን በቀለ የኦርቶዶክስ ጠላት ነው እንዳንተ ችግሩን ያራገፈ ማን አለ ዘበነን ኤኖክ ዛሬ አኬን አለ እኔ በደንብ አዳምጫሀለሁ ግን ዘመድኩን የኦርቶዶክስ ጠላት ነው ማነው እሱና ነው
ዘመዴማ ከነወይኒ ከእውቀት ነፃ ጋርማ እኩል አታድርገው
ዘመድኩን ማለት እኮ እንደ ነገሩት የሚዘፍን ነው ማገናዘብ አይችልም ነገ ይቅርታ ይጠይቅሀል 😂😂
አኬ አንዳንዴ ማለፍ ያለብህን ነገር እለፍ ስለሁሉም አይነገርም አሉኝ ተብሎም መልስ አይሰጥም ።ከኛ በላይ በእውቀት በቅድስና ያሉ ሰወች አሉና ለነሱ መተው ብልህነት ነው በሌላው አገልግሎትህ ትጋ የቤተክርስቲያን ውስጣዊ ነገሮች ላይ ትኩረት አትስጥ ሌሎች አሉና
አኬ:- ዘመዴ የፈለገውን ይበል። አንተ የትም አትሂድ። እዚያው ሁነህ ወንጌል ሥራ።
Ena betekrstiyan wust yale meskel lela mn yastawusen yetemesekakele ere aynefam
ያልከው ስንት የሚያጨንቅ ነገር እያለ አላልክም እኔ ከዚህ የበለጠ የሚያስጨንቅ ነገር አለ ልጁን ውዳሴ ከንቱ አትጣሉት አክየ አትውረድ አኬ አንተን አትበሉ
tik tok blew cishelemu alneberem wey?
ተአው እንጂ አሁንም ሰለተመሳቀለ አተበል ከብር ለመሰቀሉ 😢😢😢ሰሙ የተመሳቀለአ ሳይሁን ቅዶሰ መሰቀል ነው የምንለአው አኬ
ሠው አምላኪ ሁላ መንጋ አትሁን
አንቸኛው የምትጮከው ምንድነህ ይህውልህ እርሱ ስለራሱ ይናገር አንተ ምን የሚሉህ የገደል ማሚቱ ነህ ጌታ የተሰቀለበት መስቀል መሰቀለኛ ነው ይህም መስቀለኛ ነው ለምሳሌ ለኔ አንተ አታስብልኝም ሁሉም በራሱ ያስብ ሰውን ተውት እራሳችሁን ቻሉ?
አኬ እንደዚህ የሚሉ ሰዎች እንደፖለቲካው ለነቀፋ መሮጥ ልማዳቸው ነው 😏 እነሱ በዘመናቸው ያላስተማሩትን የቤተክርስቲያን ትምህርት በእናንተ በወጣቶቹ ሲሰሙ እንደ ቅናት እድርጓቸው ይሆናል እንጂ እውነት የአኬ ንግግር ጠፍቷቸው አይደለም ፡፡ አኬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏♥️
በሁለት ወንድማቾች መካከል የመናፍቅ ምስክርነት ማቅረብህ ለዛውም ዘመድኩንን ማሰደብህ ዛረን አይደለም ትላንት ዘመድኩን ለቤተክርስቲያን ምን ነበር
ዘመድኩን በምን ሞራሉ ነው አኬአችንን የሚነቅፍው አኬ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይጨምርል በርታ አሜን ❤️🙏✝️
እረተው አኬ ቀልል አታድርገው
ዘመድኩን የሚሉት እብድ መዘባረቅ ይወዳል
ዘመድኩንን እዲህ ስላልከው ሁሉ ሰው አይቀበልህም እደአለት የጸናነው አኬም የዘመናችን ሐዋርያ ነው አተ አታለቅልቅ
@@anatwandimo7611 ዘመድኩን የስድብ አፍ የተሰጠው ምንም መንፈሳዊነት የማይታይበት ሰው ነው::
Betikikil wandime
Yalkewem bedenb semichiwalehu. Begiltsi ergtut batilem ye anagagerih andimtaw Gen wedeza miwesd nw. Wendime Yale kit sewoch we'd lay eysekluhi nw lalmefetifet tetenkek. EGZIABHIER fitsamihin yasamirlehi.
አኪ ተሳስተህ ከሆነ ይቅርታ ጠይቅ ቤተክርስቲያን ስትገባ በግንባር የምትሳለም የተቀደሰ ሰለሆነ ነው ሰለዚህ ስላሴ ያለው ምንይለየዋል ብለለል ስለዚህ አድናቂዎችም አልተመቸንም አንተ ግን አቀራረብህ አይመችም ዘመድኩንማ መተቸት ይችላል አንተስ መናገር ችለህ የለ ልቦና ይስጣችሁ አወዛገባችሁን መስቀል እንዲረገጥ የእናተ አስተምሮ አያስፈልገንም።
AKE DON'T GIVE ANY IDEA'S ABOUT HOT TOPICS PLEASE
ማን ይሰማዋል እሱ ማነው እና ነው እዛው ፖለቲካውን ያቡካ
ዘመድ የተባለው ሰውየ ኢትዮጵያዊያንን አባልቶ አባልቶ አሁን ደግሞ እነዚህን የኦርቶዶክስ አርበኞች ላይ መነሳት አማረው ዘመድኩን የተባልክ ትንሽ ሰው እዛ የለመድክበት ሄደህ አውክ እሺ
ኤኬ ሴጣን ነው የተነሳብህ ዝንበላቸው ዘመድኩን ቀንቶ ነው
ዝም ብለው እባካችሁ ዘመድኩንን እናንተ ዕንካን ትላንት የመጣችሁ ትደመጡ የለ ምነዉ ተነሳችሁበት እውንት እውነት ስለሚናገር ምን ማለት???
አኬ protestantመሆኑን ለማየት ብዙም አስተዋይ መሆን የሚጠይቅ አልመሰለኝም። በበኩሌ ገና በጀመሪያዎቹ እይታዎቼ 99%protestant መሆኑን ላይ ችያለሁ::
😂😂😂 መመኘት አይከለከልም
ምንድነው የምትሉት እናንተ ክፊ የፈለፈላችሁ
መስቀል የክርስቲያኖች ምልክት ነው።ብዙ አይነት የመስቀል አይነት አለ በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤ/ክ ውስጥ ከነ ትርጉሙ።አኬ አስተውል ቅ.ሥላሴ መስቀሉ ብዛቱ 13 ነው ለምን?...የምርቃቱ ጊዜ አስተዳደሩ በግልጽ ሰይጣንን ሲያመሰግኑ ነበረ፤ሁላችሁም ይሄን ሰምታቹህ ዝም ጭጭ.....ለምን?
So u r saying Aki is mistake proof? Zemedikun indeed worked more than Aki in this church. If u love people love in the way it deserves. Follow the church not the people.
መስቀል አይደለም። አቅጣጫ ጠቋሚ ነው። ድሮም ቤተክርስቲያኑ ሲሰራ የነበረ ነው። ደግሞም ቤተክርስቲያኑ ውስጥ እንጂ ግቢው ላይ አይደለም። አራት ማዕዘን ምልክት እንጂ መስቀል አይደለም። ሄጄ አይቻለሁ።
እረ ዝምብለን እዩን እዩን አትበልበጣም ትደፍራለሕ ታጠራጥራለህ እረምንእያልክ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
እሺ እንተም አልገባህም ዝም በል
አንተ ለአኬ አዝነህ አደለም ቆዳ ዘመድኩንን ነው ማስጠላት የፈለከው አዋቂ አዋቂ አይስራህ።
አንተ ክፍት አፍ የዘመድቁነን የእግር እጣቢ አደርሰም!!!!!?
ቅባት ነህ አኬ
@@demisabebe-r1r ዜኒት ነው?
አይዞን ያኬ አምላኬወች አትንጫጩ ዘመዴ ትክክልነው ይሱ በውሸት አይናገርም አይጮህም???
😂😂😂
ፈጣሪ አለው ❤
አኩዬ በጣም ተናድጄ ነበረ ባንተ አይምጡብኝ😢😢❤❤❤❤
ወንድም አኬ ወርደው ከሚያወርዱ ጋር መልስ አትስጥ ዝም ብለሀ ወንጌልን ስበክ
Ake ❤❤❤...እንኳን አደረሰህ ውዱ ወንድሜ-ጥምቀት
Zemadunkun egzabehair amlak libona iskemimeles dires orthodox selam ategegnim
አኬ እንኳን አደረሰህ❤❤❤❤❤
ዘመድኩን ምነ ነካው ለመሆኑ በጤናው ነው? በበኩሌ በጤናው አይመስለኝም።
በበኩሌ በጣም ነው ያፈርኩበት!
ዘመድኩን ስለተረሳ አስታውሱኝ ለማለት የሚያደርገው ትግል ነው አሁንም እርሱት።
አኬ በርታ
አክዬ ዘመድኩንን ተወዉ አንተ ልጅ ነህ አሱ አባትህ ነው አባት ሲሳሳት መፀለይ ነው ዘመድኩን በፖለቲካ የለመደውን አፉን መክፈት የጀመረው 40,50 አመት ሆኖታል እድሜ የማያስተምረው የአዛውንት ዱርዬ
@@Chaina88 ክክ አይዞን የሰውተከታዩች ሁነናል መቸም??
Ake God bless you my dear ❤❤❤ really think you for everything 🙏 have great Day
Akiya Enkoan Aderesesh....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ዘመድኩንን አትቀየመው ተልኮነ እዘንለትአኬዋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልክ ነው ቢዝነስ ነው እየሰሩ ነው ምክንያቱም ሰው የበዛለት ሰው ነው የሚያጠቁት ምቀኛ አለ ሴጣን ነው መንፈሱ አይዞ ከጎን ነን
አኬ እግዚአብሔር ካስመሳዮች ይጠብክህ!!!!!
አኬ ዘመድኩን ማለት የለየለት ያበደ ነው በዚ እድሜው አንድም ቀን ወንጌል ሳያስተምር ያለፈበት አትርሱኝ የሚል ነው። የኦርቶዶክስ ምእመናንም ቤተክርስቲያንዋም ከረሳችው እኮ ቆየ። ለሱ መልስ መስጠት ጊዜ ማባከን ነው።
ዘመድኩን ዲያቆን ሄኖክን ነበር ጠምዶ የያዘዉ አሁን ደግሞ ወደ አኬ ዞረ ምን ይሻለዋል
ቢሰድቡኝም ቢመርቁኝም አንድ ነው ተመችቶኛል 😁
እውነት ብለሃል ወንድሜ ዘመድኩ ዮኒ ማኛ ሞጣ መልካቸው እንጂ ግብራቸው ሰዎች አይደሉም የወረደ ናቸው ለነሱ ባንሰማቸው በፐሎትካ ሰው ስያባሉ ደሞ ወደ ሃይማኖት ይመጣሉ ልቦና ይስጣቸው😢 አኬዋ ቅዱስ ሚካኤል ካተጋ ይሁን😊
ዘመዴ የዲያቆን ዲበኩሉ ልከውትነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አመ ነኝ ዲበኩሉ ልከውት ነው
አኬ የእውነት የሐዋሪያት ፀበል እየደረሰ ነው ደስ ደስ ብሎኝል የተነሱብህ ሰለሠራህ ነው ወንድሜ አኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤