Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አኬ ይህ አካሄድህ (ነገሮችን ለራስህ በገባህ መንገድ ቀለል የምታደርገው ነገር) አላማረኝም እግዚአብሔር ከመውደቅ ይጠብቅህ
ወንድሜን ስጋ መብላት ካሰናከለው ባልበላስ እንዲል እኛም ቤተመቅደስ ውስጥ ባለው መስቀል ከተሰነካከልን ቢነሳ የቤተክርስቲያን ሰላም ይሰጣልና፤ትኩረት ይሰጠው።
"ይህ መስቀል ይነሳ" ብትል እንዴት ደስ ባለኝ።
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅሁላችሁም ተረጋጉ ከመንጋነት ውጡና ፀልዩ ሁሉንም ጊዜ ይፈታዋል
Ake ❤❤❤...እንኳን አደረሰህ ውዱ ወንድሜ-ጥምቀት
Ake God bless you my dear ❤❤❤ really think you for everything 🙏 have great Day
zeme bele werega bemeskel kelede yelem manem hone mane
አኬ እግዚአብሔር ካስመሳዮች ይጠብክህ!!!!!
ምነው መስቀሉ ላይ ቀዘቀዝክ አኬ ዘመድኩን ታላቅ ወድምህ ነው አኬ ታዋቅ ስትሆን እዳትወድቅ ስላሴ ይጠብቅህ
እኔ እኮ እራሳችሁን ብቻ ፍፁም ክርስቲያን የምታደርጉት ነገር ነው😂😂😂 አንቺ ብቻ ነው የምትቆረቆሪው ስለ መስቀል??😂😂😂
አኬ በርታ
ዳታዬንም እገዛለሁ አኬ ጋር እገባለሁ💛
Ante agoza ergum ante nehe geta geta eyale eyalemamedeh new ake yemetelew menum alamaregn
አኬ እንኳን አደረሰህ❤❤❤❤❤
መስቀሉን መርገጥ ስህተት ከሆነ የምትለው ነገር ምንድነው ቆይ ? ለማንኛውም ሽልም ከሆነ ይገፋል ቂጣም ከሆነ ይጠፋልና በአይነ ቁራኛ መከታተሉ አይከፋም። ሌላው የዘመድኩን ስህተት ምንም አልታየኝም። ብዙ የማይመስሉና ድፍረት የተቀላቀለበት ነገር እያየንኮ ነው። ለማንኛውም አዲስ አማኒያን ሲመጡ ለትምህርትም ሆነ ለጥምቀት ወደ አምስት ኪሎ የግብፅ ቤተክርስቲያን የሚሄዱበት ምክንያት ግልፅ ቢደረግ።
Akiya Enkoan Aderesesh....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመድኩን ምነ ነካው ለመሆኑ በጤናው ነው? በበኩሌ በጤናው አይመስለኝም። በበኩሌ በጣም ነው ያፈርኩበት!
ወንድም አኬ ወርደው ከሚያወርዱ ጋር መልስ አትስጥ ዝም ብለሀ ወንጌልን ስበክ
ወንጀል ነው እየሰበከ ያለው የቲክቶክ ጡረተኛ ሁላ
What's up with the audio?
አኩዬ በጣም ተናድጄ ነበረ ባንተ አይምጡብኝ😢😢❤❤❤❤
ተቃውሟችንንኮ መልሶ ተቃውሟል፡ ትክክል አይደለም!
አኬ ዛሬ ጉልበት ክዶሃል። አታወሳስበዉ በቃ ስህተት ነዉ የሰራኸዉ። ዘመድኩን የሰጠኸን የመጠንቀቅ ተግሳጽ ተቀበል። በቃ ስህተት ነዉ። መቼም ቤተክርስቲያ ዉስጥ የታየዉ መስቀል ነዉ ምንም በማያሻማ ሁኔታ
አኬ ዘመድኩንን አትቀየመው ተልኮነ እዘንለትአኬዋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልክ ነው ቢዝነስ ነው እየሰሩ ነው ምክንያቱም ሰው የበዛለት ሰው ነው የሚያጠቁት ምቀኛ አለ ሴጣን ነው መንፈሱ አይዞ ከጎን ነን
እራስህን አታካብድ ብለሀል ቤጌዴል አደለም ብለሀል ስትናገር ሰምተንሀል መስቀል 13 መስቀል ቅድስት ስላሴ አስረግጠው ገቡ ይሄንን አታጩሁ ስትል ??? ሰምተንሀል
አሁንም ድጋሜ ተሳሳክ የሚጣረስ ወግ ነው የምታወራው አተ በቀቀን ዝም ብለህ አትጩህ ዘመዴ ብቻ ነው እዴ መስቀሉ ተረገጠ ያለው ሁሉም ምእመን ጩሆአል . አኬ የሰራሃው ምርኩዝ እየ ሰጡ እግር መጠቅ ነው. ቁርጥ ያለ ነገር ነው መናገር ማዛጋት አያስፈልግም ስነ ስርዓት ይኑርህ አትለፋደድ
የምትናገረው ትርጉም አልሰጠም አይ ያልከውም ምንም ማስተባበያ አልሰጠም
እያልክ ያለህው አኬ መስቀል እንዲረገጥ ይፈልጋል ነው? አታስቀኝ😁 ሰይጣን በእንደነ አንተ አይነት ሰው አድሮ ፈተና እንቅፍት ሲሆንብት ነው እንጂ አኬ ያለውን እውቀት እሩብ የለህም እንደ ከብት መነዳት የለመደ መንጋ
Yehe zemedkum malet hulun awake nege yemele sew new esu ebdena
ኦርቶከሳዊያን እባካቹህ አስተውሉ ተለመኑን እርክ በእርሳቹህ ከመጠላለፍ ተቆጠቡ በእናንተ ክፍተት ገብተው ብዙ የሚጠቀሙ ሰዎች አሉ እናአስተውሉ መናናቅ እና ትዕቢት ማንንም አልጠቀመውም አንዱ ቢያጠፋ በትህትና ረጋ ብሎ መግባባት ነው ኦርቶዶክስ ሐይማኖት የምታስተምረው እና በቲፈዞ አትከፋፈሉ አስተውሉ ተጠንቀቁ አኸለ
Zemedkun EBD K..E..W..S NEEEW...Political Eshuu Alekebet...Akee YE WENGEL ARBEGNAA NEK..BERTA ORTODOXS 🎉❤🎉 Lejochen EGZIYABEHER kal Eyastemarkeen New..KESTETAN YEMTUTEN ATESMAAA
MENEW ZEMEDKUN KETEN DEGFU ALKE AHUNSE ABEZAHEW A❤️K❤️E❤️N❤️ ENWEDEWALEN LKEK ARGEW
ዘመድኩን ወንበዴ ነብሰ በላ ነውየግብፅ ገረድ ነውበአልዐፍ ዝማሬ ደሙ የፈላው በቅናት ነው
አኬ:- ዘመዴ የፈለገውን ይበል። አንተ የትም አትሂድ። እዚያው ሁነህ ወንጌል ሥራ።
ለካ ዘመድኩን እውነቱ ነው። ይህ መስቀል ይነሳ ብትል ኣይሻልም።
ሰላሴ ቤተክርሰትያን ያየህው መሰቀል አይደለም እያልክነው ?
አሁን ላይ የተያዘው ፈሊጥ መስቀል አይደለም በሏቸው አታሏቸው ብለው ቄስ ፓፓስ ዮቱበር ዘመቻ ላይ ናቸው ሰሚ ቢያገኙ አይደል😊
ዘመድኩን ዲያቆን ሄኖክን ነበር ጠምዶ የያዘዉ አሁን ደግሞ ወደ አኬ ዞረ ምን ይሻለዋል
ስህተትን ስህተት ማለት ተገቢነው ማንም ይሁን ማን
ያልከው ስንት የሚያጨንቅ ነገር እያለ አላልክም እኔ ከዚህ የበለጠ የሚያስጨንቅ ነገር አለ ልጁን ውዳሴ ከንቱ አትጣሉት አክየ አትውረድ አኬ አንተን አትበሉ
አኬ ዘመዴ ስህተት ካላየብህ አይነቅፍህም ስለዚህ ስህተቴ ምንድነው ብለህ ጠይቀው አለበለዚያ ይሰባብርሀል ተጠንቀቅ
ምን ማለት ነው ስህተት ካላየብህ አይነቅፍህም ማለት? ዘመድኩን ተሳስቶስ ቢሆን? ነው ወይስ ላንተ ዘመድኩን አይሳሳትም?? እራስህ ፈርተህ ሌላውን የምታስፈራታው ነገር😂😂😂
አኬ አንዳንዴ ማለፍ ያለብህን ነገር እለፍ ስለሁሉም አይነገርም አሉኝ ተብሎም መልስ አይሰጥም ።ከኛ በላይ በእውቀት በቅድስና ያሉ ሰወች አሉና ለነሱ መተው ብልህነት ነው በሌላው አገልግሎትህ ትጋ የቤተክርስቲያን ውስጣዊ ነገሮች ላይ ትኩረት አትስጥ ሌሎች አሉና
በእውነት የአኬን ሂዳችሁ አድምጡት እሱ ይረገጥ አላለም። ደግሞ ክርስቲያን በመረጋጋት ውስጥ ነው ማለፍ ያለበት እውነት ክርስቶስ ስለ እሱ እርስ በርሳችን እድንሰዳደብ አይፈቅድም አይደሰትምም ደግሞም በፍርድ ቀን ለእኔ ብላችሁ ተሰዳድባችኋል ብሎ እሚያፀድቀን አይመስለኝም። ከስድብ ውጭ በመሆን ቤተክርስቲያንን እንጠብቅ።
የተመሳቀለ ሁሉ መስቀል አይደለም ያልከው ትክክል አይመስለኝም:: የጌታ መስቀልም እኮ የተመሳቀለ እንጨት ነው በግርና በቀኝም ተመሳሳይ መስቀሎች ነበሩ:: ታዲያ መስቀል ስለህ ይህኛው ይህ ነው ያኛው ግን ሌላ ነው ለማለት ምን መስፈርት አለ? ስለዚህ የመስቀል ምልክት ሁሌም ሲከበር ያከብራል ካዋረድነውም እንደዛው ነው:: ይህ በር ይከፍታል እላለሁ::
ዘመዴ የዲያቆን ዲበኩሉ ልከውትነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አመ ነኝ ዲበኩሉ ልከውት ነው አኬ የእውነት የሐዋሪያት ፀበል እየደረሰ ነው ደስ ደስ ብሎኝል የተነሱብህ ሰለሠራህ ነው ወንድሜ አኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ እኔም እንደሱ ነው የተሰማኝ! አኬ እርገጡ እንዳለ ነው የተሰማኝ! እንዴት ተቃውሞአችንን ይቃወማል? እንዴት ተቃውሟችንን ያቃልላል?! እንዴት?!!
አንቸኛው የምትጮከው ምንድነህ ይህውልህ እርሱ ስለራሱ ይናገር አንተ ምን የሚሉህ የገደል ማሚቱ ነህ ጌታ የተሰቀለበት መስቀል መሰቀለኛ ነው ይህም መስቀለኛ ነው ለምሳሌ ለኔ አንተ አታስብልኝም ሁሉም በራሱ ያስብ ሰውን ተውት እራሳችሁን ቻሉ?
ዘመድኩን ስለተረሳ አስታውሱኝ ለማለት የሚያደርገው ትግል ነው አሁንም እርሱት።
ሠው አምላኪ ሁላ መንጋ አትሁን
አኬ ዘመድኩን ማለት የለየለት ያበደ ነው በዚ እድሜው አንድም ቀን ወንጌል ሳያስተምር ያለፈበት አትርሱኝ የሚል ነው። የኦርቶዶክስ ምእመናንም ቤተክርስቲያንዋም ከረሳችው እኮ ቆየ። ለሱ መልስ መስጠት ጊዜ ማባከን ነው።
የሰለቸኝ ነገር አጉል አዋቂ ነኝ የሚል ሰው ማየት ነው:: አኬ ምንድነው ??? ለምን በግልፅ አይናገርም!? ዝብርቅርቅርቅርቅ አትበል:: ከቻልክ ዝም ብለህ ውጣ እና አርፈህ እየተማርክ ጸልይ::
ምቀኛ ነው ዘመድኩን በቀለ የኦርቶዶክስ ጠላት ነው እንዳንተ ችግሩን ያራገፈ ማን አለ ዘበነን ኤኖክ ዛሬ አኬን አለ እኔ በደንብ አዳምጫሀለሁ ግን ዘመድኩን የኦርቶዶክስ ጠላት ነው ማነው እሱና ነው
ዘመድኩንን እዲህ ስላልከው ሁሉ ሰው አይቀበልህም እደአለት የጸናነው አኬም የዘመናችን ሐዋርያ ነው አተ አታለቅልቅ
@@anatwandimo7611 ዘመድኩን የስድብ አፍ የተሰጠው ምንም መንፈሳዊነት የማይታይበት ሰው ነው::
አኬ ዘመድኩንን እንዳትሰማው ትንሽ አለመሰተዋል ይታይበታል
ተአው እንጂ አሁንም ሰለተመሳቀለ አተበል ከብር ለመሰቀሉ 😢😢😢ሰሙ የተመሳቀለአ ሳይሁን ቅዶሰ መሰቀል ነው የምንለአው አኬ
ቲሽ ቀዥቃዣ ዘመድኩን ይበልጥሃል የምትሰራው ስራ ሁሉ አይጥምም ቀባዣሪ ነገር ነህ ለዚህም ነውኮ ብያለሁ እንዴ እያልክ የምትጠራጠረው ራስህን እንኳን አታምነውም በተለይ ደሞ የቴሌግራም ተከታይ መንጋዎችህ ያሳዝናሉ
ቢሰድቡኝም ቢመርቁኝም አንድ ነው ተመችቶኛል 😁
ዘመድኩንን ምን ነካው ለምትሉ ሰዎች!ዘመድኩን ያዎቀለት ዘመድ አጥቶ ነው እንጅ ከተነካ ቆይቷል ።አቅም ያለው ዘመድ ካለ ወደጸበል ቢዎስዱት ጥሩ ነው።
ብለሀል አኬ ቃል በቃል ይረገጥ ባትልም ምንም ችግር የለውም መስተካከል ካለበት ይስተካከላል አታካብዱ ብለሀል ያው ነው ምንም ልዩነት የለውም እባካቹ ህዝብ አይን ላይ ናቹ ለቃላታቹ ተጠንቀቁ እኔም ባቅሜ አዝኜብሀለሁ ካንተ አልጠበቅም
ዘመዴማ ከነወይኒ ከእውቀት ነፃ ጋርማ እኩል አታድርገው
Ena betekrstiyan wust yale meskel lela mn yastawusen yetemesekakele ere aynefam
ሰይጣን ምን ይስራ? አኬ ወንድሜ አደረ ወደዋላ እንዳትል ገና ገና ብዙ ትሰራለህ እንደተራ እንቅፍት ቁጠራት "አንተ ፁኑ ሀያል ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ክንድህን ላበረተ ተልኬአለሁ ከጌታ" የሚለውን መዝሙር ጋብዤሀለሁ አኬ ወሳኝ ሰው ቅድስ ሚካኤል በክንፈ እረደኤቱ ይጠብቅህ።
አክዬ ዘመድኩንን ተወዉ አንተ ልጅ ነህ አሱ አባትህ ነው አባት ሲሳሳት መፀለይ ነው ዘመድኩን በፖለቲካ የለመደውን አፉን መክፈት የጀመረው 40,50 አመት ሆኖታል እድሜ የማያስተምረው የአዛውንት ዱርዬ
@@Chaina88 ክክ አይዞን የሰውተከታዩች ሁነናል መቸም??
@@Chaina88 ነውር መናገር አይገባህም ሀሳብህን በጨዋ ግለፅ
ዘመድኩን በአሎሎ ድንጋይ ግንባራችሁን ስለሚቦድሰው ነው ምትጠሉት ነገር ካልሸተተው አይናገርም ደግ አደረገ አርፎ መቀመጥ ነው ነበር አዬን በሉ😂
አኬ እንደዚህ የሚሉ ሰዎች እንደፖለቲካው ለነቀፋ መሮጥ ልማዳቸው ነው 😏 እነሱ በዘመናቸው ያላስተማሩትን የቤተክርስቲያን ትምህርት በእናንተ በወጣቶቹ ሲሰሙ እንደ ቅናት እድርጓቸው ይሆናል እንጂ እውነት የአኬ ንግግር ጠፍቷቸው አይደለም ፡፡ አኬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏♥️
ዝም ብለው እባካችሁ ዘመድኩንን እናንተ ዕንካን ትላንት የመጣችሁ ትደመጡ የለ ምነዉ ተነሳችሁበት እውንት እውነት ስለሚናገር ምን ማለት???
አኬ የተመሳቀለ ሁሉ መስቀል አይደለም ያልከው ትክክል ቢሆንም ስላሴ ያለው መስቀል ግን መስቀል ነው አንተም በማስተዋል ተናገር ያው እንዳትጠፋ ነው ህዝቡ ለጠየቀው ጥያቄ አባቶች በቂ ምላሽ ባለመስጠታቸው ነው ይሄ ሁሉ ጫጫታ ያስነሳው ብትተች ቅር አይበልህ ሰው በተጠንቀቅ ነው ያለው ከዚህ በፊት የቅርብ ትዝታችን ነው ጳጳሱ ወጥተው አህያ ይበላል ያሉት አሁንም አንተም ሰው ነህ ብዙ ተከታይ አለህ ልትስት ትችል ይሆናል ተብሎ ቢፈራ የሚጠበቅ ጉዳይ ነው በቤቱ ያቆይህ እንጂ ብዙዎች ክደዋል ቤተመቅደስ ቁጭ ብለው ክደት የሚያስተምሩ አሁንም አሉ እግዚአብሔር ቀን አለው ብለን ዝም አልን እንጂ ስትተች ደስ ይበልህ አይክፋህ መልስ በአግባቡ ስጥ ለመወደስ ብቻ ነው እንዴ ሚዲያ የወጣኸው እርሱማ ግብዝነት ይሆናል አኬን አትንኩት ምንአምን ጫጫታ አስፈላጊ አይደለም ሰው ነህ ከመላእክት ወገን አይደለህ ስትናገር ልትስትም ትችል ይሆናል ስለዚህ ምንም አስተያየት ሲሰጥህ ተቀበል ጥሩም ይሁን መጥፎ መርጠህ የሚጠቅምህን ትወስዳለህ
እሺ መረጋጋት ይገባናል ምንም ይሁን ምን የተመሳቀለም ይሁን መስቀልም የሁን እኛ ክርስቲያኖች ነን ቤተክርስትያን መሬትላይ ሲኖር ምን ብለን ማሰብ ነው ያለብን የተመሳቀለ ነገር እንደሆነ ማሰብ አይከብድም?ምን አስበው ሰሩት የሚለውን እኛ ባናውቅም በቤተክርስትያናችን ውስጥ ግን መስቀል ሲከብር እንጂ መሬትላይ ሲነጠፍ ና ሲረገጥ ማየታችን ያመናል እሺ መስቀል አይደለም የተመሳቀለ ነገርነው ቢባል ቤተክርስቲያን መሬትላይ መስራት ለምን አላማነው ብለን እናስብ
አንተ የዘመድኩንን ያክል ምን ሰራህ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ያሳያል ሰምተኸዋል ካላመንክበት ሲል ሲያመቻምች መተቸት የግድ ነዉ
አኪ ተሳስተህ ከሆነ ይቅርታ ጠይቅ ቤተክርስቲያን ስትገባ በግንባር የምትሳለም የተቀደሰ ሰለሆነ ነው ሰለዚህ ስላሴ ያለው ምንይለየዋል ብለለል ስለዚህ አድናቂዎችም አልተመቸንም አንተ ግን አቀራረብህ አይመችም ዘመድኩንማ መተቸት ይችላል አንተስ መናገር ችለህ የለ ልቦና ይስጣችሁ አወዛገባችሁን መስቀል እንዲረገጥ የእናተ አስተምሮ አያስፈልገንም።
አኬ በርታ ❤
በሁለት ወንድማቾች መካከል የመናፍቅ ምስክርነት ማቅረብህ ለዛውም ዘመድኩንን ማሰደብህ ዛረን አይደለም ትላንት ዘመድኩን ለቤተክርስቲያን ምን ነበር
Betikikil wandime
እረ ዝምብለን እዩን እዩን አትበልበጣም ትደፍራለሕ ታጠራጥራለህ እረምንእያልክ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
tik tok blew cishelemu alneberem wey?
ዘመድኩን ሲጀመር እንደነ ዮኒ ማኛ ተራ አይደለም ተሪኩን ጠይክ። አኬ ስለመስቀሉ የሰጠው ምላሽ በጣም አሳፋሪ ነው
እውነት ብለሃል ወንድሜ ዘመድኩ ዮኒ ማኛ ሞጣ መልካቸው እንጂ ግብራቸው ሰዎች አይደሉም የወረደ ናቸው ለነሱ ባንሰማቸው በፐሎትካ ሰው ስያባሉ ደሞ ወደ ሃይማኖት ይመጣሉ ልቦና ይስጣቸው😢 አኬዋ ቅዱስ ሚካኤል ካተጋ ይሁን😊
መስቀል የክርስቲያኖች ምልክት ነው።ብዙ አይነት የመስቀል አይነት አለ በኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤ/ክ ውስጥ ከነ ትርጉሙ።አኬ አስተውል ቅ.ሥላሴ መስቀሉ ብዛቱ 13 ነው ለምን?...የምርቃቱ ጊዜ አስተዳደሩ በግልጽ ሰይጣንን ሲያመሰግኑ ነበረ፤ሁላችሁም ይሄን ሰምታቹህ ዝም ጭጭ.....ለምን?
Zemadunkun egzabehair amlak libona iskemimeles dires orthodox selam ategegnim
አንተ ለአኬ አዝነህ አደለም ቆዳ ዘመድኩንን ነው ማስጠላት የፈለከው አዋቂ አዋቂ አይስራህ።
መስቀል ማለት የተመሳቀለ ነገር ማለት አይደለም። አኬ እየታበይክ እንዳትሆን ተጠንቀቅ።
እረተው አኬ ቀልል አታድርገው
ዘመድኩን የሚሉት እብድ መዘባረቅ ይወዳል
Yalkewem bedenb semichiwalehu. Begiltsi ergtut batilem ye anagagerih andimtaw Gen wedeza miwesd nw. Wendime Yale kit sewoch we'd lay eysekluhi nw lalmefetifet tetenkek. EGZIABHIER fitsamihin yasamirlehi.
AKE DON'T GIVE ANY IDEA'S ABOUT HOT TOPICS PLEASE
ማን ይሰማዋል እሱ ማነው እና ነው እዛው ፖለቲካውን ያቡካ
ዘመድኩን ማለት እኮ እንደ ነገሩት የሚዘፍን ነው ማገናዘብ አይችልም ነገ ይቅርታ ይጠይቅሀል 😂😂
ዘመድ የተባለው ሰውየ ኢትዮጵያዊያንን አባልቶ አባልቶ አሁን ደግሞ እነዚህን የኦርቶዶክስ አርበኞች ላይ መነሳት አማረው ዘመድኩን የተባልክ ትንሽ ሰው እዛ የለመድክበት ሄደህ አውክ እሺ
ዘመድኩን እኮ እብድ ነው ቦታ አትስጡት
ኤኬ ሴጣን ነው የተነሳብህ ዝንበላቸው ዘመድኩን ቀንቶ ነው
እንደ አጥማቂያኑ ደጋፊዎች እናንተም የሚቃወሟችሁን አንዴ ጨለማ ሲፈልጋችሁ አጋንንት አለባቸው ማለት ጀመራችሁ የነበጋሻው መንጋዎችም ሲጀማምራቸው እንዲህ ነበር ያደረጋቸው እንደ ፈሪሳውያንም እከሌ እንዴት ይገስፀኛልም እያላችሁ ራሳችሁን ቆልላችሗል ለማንኛውም በዚህ አካሄዳችሁ ርቃችሁ አትሄዱም ይህ የምትለጣጥፉት ስንት ሰማዕትነት በተከፈለባት በተዋህዶ ስም መሆኑን እንዳትረሱ ይህን ያልኩበት ምክንያት ሰዎች ባልገባቸው መጠን የተናገሩትን እኛን ይደግፈናል ብላችሁ ባቀናበራችሁት ቪዲዮ ነው
ምንድነው የምትሉት እናንተ ክፊ የፈለፈላችሁ
አኬ protestantመሆኑን ለማየት ብዙም አስተዋይ መሆን የሚጠይቅ አልመሰለኝም። በበኩሌ ገና በጀመሪያዎቹ እይታዎቼ 99%protestant መሆኑን ላይ ችያለሁ::
😂😂😂 መመኘት አይከለከልም
So u r saying Aki is mistake proof? Zemedikun indeed worked more than Aki in this church. If u love people love in the way it deserves. Follow the church not the people.
ዘመድኩን ሞቶ ይበልጠሀል እውነቱን እውነት ውሸቱን ውሸት የሚል አሰመሳዬችን አሳዶ የሚበላ ሀቀኛ ሰው ነው ምን ጊዜም ሀቀኛ ሰው ኢትዮጲያ ምድር ላይ አይወደድም ምነው እናተ በሶሻል ሚዲያ ውይም በመገናኛ ብዙሀን ድህር ገፀ ሲኖዲዎሰ እንመራ አላችሁ
ዘመድኩን ማለት የቅናት መንፈስ ያለበት ፀረ ኦርቶዶክስ ነው ዘመድኩን ለስንቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊያን መጥፋት በእግዚአብሔር ፊት ይጠየቅበታል
እግዚአብሔር አምላክ ሞገስህን ያብዛልክ
ዘመድኩን በምን ሞራሉ ነው አኬአችንን የሚነቅፍው አኬ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይጨምርል በርታ አሜን ❤️🙏✝️
አኬ ተብዬህ ለምን አይተችም ?እውነታ ካለው ማስረዳት ነው አለቀ ....!
እሺ እንተም አልገባህም ዝም በል
አንተነውር አይደል እንዴ በምን ሞራልህ ነው ዘመዴን ምትናገረው
ለአኬ ጠበቃዎቹ አብዛኞቹ መናፍቃኖች ናቸው
@@AbebeHaile-c3u መጀመርያ መልክቱን ስሙ እናንተ ወከባ ትወዳላቹ
ዘመድኩን የቅናት መንፈስ ተጠናውቶታል ቸሩ መድኃኔዓለም ይፈውስኽ።
@@arsematefera1765 የዘመድኩን እግር እጣቢ አትደርሰም
አንተ እራሰህ ዎሸተሀል መናገር ሰለቻልክ ብቻ ያሳመንክ እንዳይመሰልህ ብለሀል
ቅባት ነህ አኬ
@@demisabebe-r1r ዜኒት ነው?
ብለሃል ሱምቼሃለሁ ብቻም ሳይሆን ስለ666 የሚባል ነገር የለም ብለሃል
አኬ ይህ አካሄድህ (ነገሮችን ለራስህ በገባህ መንገድ ቀለል የምታደርገው ነገር) አላማረኝም እግዚአብሔር ከመውደቅ ይጠብቅህ
ወንድሜን ስጋ መብላት ካሰናከለው ባልበላስ እንዲል እኛም ቤተመቅደስ ውስጥ ባለው መስቀል ከተሰነካከልን ቢነሳ የቤተክርስቲያን ሰላም ይሰጣልና፤ትኩረት ይሰጠው።
"ይህ መስቀል ይነሳ" ብትል እንዴት ደስ ባለኝ።
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
ሁላችሁም ተረጋጉ ከመንጋነት ውጡና ፀልዩ ሁሉንም ጊዜ ይፈታዋል
Ake ❤❤❤...እንኳን አደረሰህ ውዱ ወንድሜ-ጥምቀት
Ake God bless you my dear ❤❤❤ really think you for everything 🙏 have great Day
zeme bele werega bemeskel kelede yelem manem hone mane
አኬ እግዚአብሔር ካስመሳዮች ይጠብክህ!!!!!
ምነው መስቀሉ ላይ ቀዘቀዝክ አኬ ዘመድኩን ታላቅ ወድምህ ነው አኬ ታዋቅ ስትሆን እዳትወድቅ ስላሴ ይጠብቅህ
እኔ እኮ እራሳችሁን ብቻ ፍፁም ክርስቲያን የምታደርጉት ነገር ነው😂😂😂 አንቺ ብቻ ነው የምትቆረቆሪው ስለ መስቀል??😂😂😂
አኬ በርታ
ዳታዬንም እገዛለሁ
አኬ ጋር እገባለሁ💛
Ante agoza ergum ante nehe geta geta eyale eyalemamedeh new ake yemetelew menum alamaregn
አኬ እንኳን አደረሰህ❤❤❤❤❤
መስቀሉን መርገጥ ስህተት ከሆነ የምትለው ነገር ምንድነው ቆይ ? ለማንኛውም ሽልም ከሆነ ይገፋል ቂጣም ከሆነ ይጠፋልና በአይነ ቁራኛ መከታተሉ አይከፋም። ሌላው የዘመድኩን ስህተት ምንም አልታየኝም። ብዙ የማይመስሉና ድፍረት የተቀላቀለበት ነገር እያየንኮ ነው። ለማንኛውም አዲስ አማኒያን ሲመጡ ለትምህርትም ሆነ ለጥምቀት ወደ አምስት ኪሎ የግብፅ ቤተክርስቲያን የሚሄዱበት ምክንያት ግልፅ ቢደረግ።
Akiya Enkoan Aderesesh....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመድኩን ምነ ነካው ለመሆኑ በጤናው ነው? በበኩሌ በጤናው አይመስለኝም።
በበኩሌ በጣም ነው ያፈርኩበት!
ወንድም አኬ ወርደው ከሚያወርዱ ጋር መልስ አትስጥ ዝም ብለሀ ወንጌልን ስበክ
ወንጀል ነው እየሰበከ ያለው የቲክቶክ ጡረተኛ ሁላ
What's up with the audio?
አኩዬ በጣም ተናድጄ ነበረ ባንተ አይምጡብኝ😢😢❤❤❤❤
ተቃውሟችንንኮ መልሶ ተቃውሟል፡ ትክክል አይደለም!
አኬ ዛሬ ጉልበት ክዶሃል። አታወሳስበዉ በቃ ስህተት ነዉ የሰራኸዉ። ዘመድኩን የሰጠኸን የመጠንቀቅ ተግሳጽ ተቀበል። በቃ ስህተት ነዉ። መቼም ቤተክርስቲያ ዉስጥ የታየዉ መስቀል ነዉ ምንም በማያሻማ ሁኔታ
አኬ ዘመድኩንን አትቀየመው ተልኮነ እዘንለትአኬዋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልክ ነው ቢዝነስ ነው እየሰሩ ነው ምክንያቱም ሰው የበዛለት ሰው ነው የሚያጠቁት ምቀኛ አለ ሴጣን ነው መንፈሱ አይዞ ከጎን ነን
እራስህን አታካብድ ብለሀል ቤጌዴል አደለም ብለሀል ስትናገር ሰምተንሀል መስቀል 13 መስቀል ቅድስት ስላሴ አስረግጠው ገቡ ይሄንን አታጩሁ ስትል ??? ሰምተንሀል
አሁንም ድጋሜ ተሳሳክ የሚጣረስ ወግ ነው የምታወራው አተ በቀቀን ዝም ብለህ አትጩህ ዘመዴ ብቻ ነው እዴ መስቀሉ ተረገጠ ያለው ሁሉም ምእመን ጩሆአል . አኬ የሰራሃው ምርኩዝ እየ ሰጡ እግር መጠቅ ነው. ቁርጥ ያለ ነገር ነው መናገር ማዛጋት አያስፈልግም ስነ ስርዓት ይኑርህ አትለፋደድ
የምትናገረው ትርጉም አልሰጠም አይ ያልከውም ምንም ማስተባበያ አልሰጠም
እያልክ ያለህው አኬ መስቀል እንዲረገጥ ይፈልጋል ነው? አታስቀኝ😁 ሰይጣን በእንደነ አንተ አይነት ሰው አድሮ ፈተና እንቅፍት ሲሆንብት ነው እንጂ አኬ ያለውን እውቀት እሩብ የለህም እንደ ከብት መነዳት የለመደ መንጋ
Yehe zemedkum malet hulun awake nege yemele sew new esu ebdena
ኦርቶከሳዊያን እባካቹህ አስተውሉ ተለመኑን እርክ በእርሳቹህ ከመጠላለፍ ተቆጠቡ በእናንተ ክፍተት ገብተው ብዙ የሚጠቀሙ ሰዎች አሉ እናአስተውሉ መናናቅ እና ትዕቢት ማንንም አልጠቀመውም አንዱ ቢያጠፋ በትህትና ረጋ ብሎ መግባባት ነው ኦርቶዶክስ ሐይማኖት የምታስተምረው እና በቲፈዞ አትከፋፈሉ አስተውሉ ተጠንቀቁ አኸለ
Zemedkun EBD K..E..W..S NEEEW...Political Eshuu Alekebet...Akee YE WENGEL ARBEGNAA NEK..BERTA ORTODOXS 🎉❤🎉 Lejochen EGZIYABEHER kal Eyastemarkeen New..KESTETAN YEMTUTEN ATESMAAA
MENEW ZEMEDKUN KETEN DEGFU ALKE AHUNSE ABEZAHEW A❤️K❤️E❤️N❤️ ENWEDEWALEN LKEK ARGEW
ዘመድኩን ወንበዴ ነብሰ በላ ነው
የግብፅ ገረድ ነው
በአልዐፍ ዝማሬ ደሙ የፈላው በቅናት ነው
አኬ:- ዘመዴ የፈለገውን ይበል። አንተ የትም አትሂድ። እዚያው ሁነህ ወንጌል ሥራ።
ለካ ዘመድኩን እውነቱ ነው። ይህ መስቀል ይነሳ ብትል ኣይሻልም።
ሰላሴ ቤተክርሰትያን ያየህው መሰቀል አይደለም እያልክነው ?
አሁን ላይ የተያዘው ፈሊጥ መስቀል አይደለም በሏቸው አታሏቸው ብለው ቄስ ፓፓስ ዮቱበር ዘመቻ ላይ ናቸው ሰሚ ቢያገኙ አይደል😊
ዘመድኩን ዲያቆን ሄኖክን ነበር ጠምዶ የያዘዉ አሁን ደግሞ ወደ አኬ ዞረ ምን ይሻለዋል
ስህተትን ስህተት ማለት ተገቢነው ማንም ይሁን ማን
ያልከው ስንት የሚያጨንቅ ነገር እያለ አላልክም እኔ ከዚህ የበለጠ የሚያስጨንቅ ነገር አለ ልጁን ውዳሴ ከንቱ አትጣሉት አክየ አትውረድ አኬ አንተን አትበሉ
አኬ ዘመዴ ስህተት ካላየብህ አይነቅፍህም ስለዚህ ስህተቴ ምንድነው ብለህ ጠይቀው አለበለዚያ ይሰባብርሀል ተጠንቀቅ
ምን ማለት ነው ስህተት ካላየብህ አይነቅፍህም ማለት? ዘመድኩን ተሳስቶስ ቢሆን? ነው ወይስ ላንተ ዘመድኩን አይሳሳትም?? እራስህ ፈርተህ ሌላውን የምታስፈራታው ነገር😂😂😂
አኬ አንዳንዴ ማለፍ ያለብህን ነገር እለፍ ስለሁሉም አይነገርም አሉኝ ተብሎም መልስ አይሰጥም ።ከኛ በላይ በእውቀት በቅድስና ያሉ ሰወች አሉና ለነሱ መተው ብልህነት ነው በሌላው አገልግሎትህ ትጋ የቤተክርስቲያን ውስጣዊ ነገሮች ላይ ትኩረት አትስጥ ሌሎች አሉና
በእውነት የአኬን ሂዳችሁ አድምጡት እሱ ይረገጥ አላለም። ደግሞ ክርስቲያን በመረጋጋት ውስጥ ነው ማለፍ ያለበት እውነት ክርስቶስ ስለ እሱ እርስ በርሳችን እድንሰዳደብ አይፈቅድም አይደሰትምም ደግሞም በፍርድ ቀን ለእኔ ብላችሁ ተሰዳድባችኋል ብሎ እሚያፀድቀን አይመስለኝም። ከስድብ ውጭ በመሆን ቤተክርስቲያንን እንጠብቅ።
የተመሳቀለ ሁሉ መስቀል አይደለም ያልከው ትክክል አይመስለኝም:: የጌታ መስቀልም እኮ የተመሳቀለ እንጨት ነው በግርና በቀኝም ተመሳሳይ መስቀሎች ነበሩ:: ታዲያ መስቀል ስለህ ይህኛው ይህ ነው ያኛው ግን ሌላ ነው ለማለት ምን መስፈርት አለ? ስለዚህ የመስቀል ምልክት ሁሌም ሲከበር ያከብራል ካዋረድነውም እንደዛው ነው:: ይህ በር ይከፍታል እላለሁ::
ዘመዴ የዲያቆን ዲበኩሉ ልከውትነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አመ ነኝ ዲበኩሉ ልከውት ነው
አኬ የእውነት የሐዋሪያት ፀበል እየደረሰ ነው ደስ ደስ ብሎኝል የተነሱብህ ሰለሠራህ ነው ወንድሜ አኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ እኔም እንደሱ ነው የተሰማኝ! አኬ እርገጡ እንዳለ ነው የተሰማኝ! እንዴት ተቃውሞአችንን ይቃወማል? እንዴት ተቃውሟችንን ያቃልላል?! እንዴት?!!
አንቸኛው የምትጮከው ምንድነህ ይህውልህ እርሱ ስለራሱ ይናገር አንተ ምን የሚሉህ የገደል ማሚቱ ነህ ጌታ የተሰቀለበት መስቀል መሰቀለኛ ነው ይህም መስቀለኛ ነው ለምሳሌ ለኔ አንተ አታስብልኝም ሁሉም በራሱ ያስብ ሰውን ተውት እራሳችሁን ቻሉ?
ዘመድኩን ስለተረሳ አስታውሱኝ ለማለት የሚያደርገው ትግል ነው አሁንም እርሱት።
ሠው አምላኪ ሁላ መንጋ አትሁን
አኬ ዘመድኩን ማለት የለየለት ያበደ ነው በዚ እድሜው አንድም ቀን ወንጌል ሳያስተምር ያለፈበት አትርሱኝ የሚል ነው። የኦርቶዶክስ ምእመናንም ቤተክርስቲያንዋም ከረሳችው እኮ ቆየ። ለሱ መልስ መስጠት ጊዜ ማባከን ነው።
የሰለቸኝ ነገር አጉል አዋቂ ነኝ የሚል ሰው ማየት ነው:: አኬ ምንድነው ??? ለምን በግልፅ አይናገርም!? ዝብርቅርቅርቅርቅ አትበል:: ከቻልክ ዝም ብለህ ውጣ እና አርፈህ እየተማርክ ጸልይ::
ምቀኛ ነው ዘመድኩን በቀለ የኦርቶዶክስ ጠላት ነው እንዳንተ ችግሩን ያራገፈ ማን አለ ዘበነን ኤኖክ ዛሬ አኬን አለ እኔ በደንብ አዳምጫሀለሁ ግን ዘመድኩን የኦርቶዶክስ ጠላት ነው ማነው እሱና ነው
ዘመድኩንን እዲህ ስላልከው ሁሉ ሰው አይቀበልህም እደአለት የጸናነው አኬም የዘመናችን ሐዋርያ ነው አተ አታለቅልቅ
@@anatwandimo7611 ዘመድኩን የስድብ አፍ የተሰጠው ምንም መንፈሳዊነት የማይታይበት ሰው ነው::
አኬ ዘመድኩንን እንዳትሰማው ትንሽ አለመሰተዋል ይታይበታል
ተአው እንጂ አሁንም ሰለተመሳቀለ አተበል ከብር ለመሰቀሉ 😢😢😢ሰሙ የተመሳቀለአ ሳይሁን ቅዶሰ መሰቀል ነው የምንለአው አኬ
ቲሽ ቀዥቃዣ ዘመድኩን ይበልጥሃል የምትሰራው ስራ ሁሉ አይጥምም ቀባዣሪ ነገር ነህ ለዚህም ነውኮ ብያለሁ እንዴ እያልክ የምትጠራጠረው ራስህን እንኳን አታምነውም በተለይ ደሞ የቴሌግራም ተከታይ መንጋዎችህ ያሳዝናሉ
ቢሰድቡኝም ቢመርቁኝም አንድ ነው ተመችቶኛል 😁
ዘመድኩንን ምን ነካው ለምትሉ ሰዎች!
ዘመድኩን ያዎቀለት ዘመድ አጥቶ ነው እንጅ
ከተነካ ቆይቷል ።አቅም ያለው ዘመድ ካለ ወደጸበል ቢዎስዱት ጥሩ ነው።
ብለሀል አኬ ቃል በቃል ይረገጥ ባትልም ምንም ችግር የለውም መስተካከል ካለበት ይስተካከላል አታካብዱ ብለሀል ያው ነው ምንም ልዩነት የለውም እባካቹ ህዝብ አይን ላይ ናቹ ለቃላታቹ ተጠንቀቁ እኔም ባቅሜ አዝኜብሀለሁ ካንተ አልጠበቅም
ዘመዴማ ከነወይኒ ከእውቀት ነፃ ጋርማ እኩል አታድርገው
Ena betekrstiyan wust yale meskel lela mn yastawusen yetemesekakele ere aynefam
ሰይጣን ምን ይስራ? አኬ ወንድሜ አደረ ወደዋላ እንዳትል ገና ገና ብዙ ትሰራለህ እንደተራ እንቅፍት ቁጠራት "አንተ ፁኑ ሀያል ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ክንድህን ላበረተ ተልኬአለሁ ከጌታ" የሚለውን መዝሙር ጋብዤሀለሁ አኬ ወሳኝ ሰው ቅድስ ሚካኤል በክንፈ እረደኤቱ ይጠብቅህ።
አክዬ ዘመድኩንን ተወዉ አንተ ልጅ ነህ አሱ አባትህ ነው አባት ሲሳሳት መፀለይ ነው ዘመድኩን በፖለቲካ የለመደውን አፉን መክፈት የጀመረው 40,50 አመት ሆኖታል እድሜ የማያስተምረው የአዛውንት ዱርዬ
@@Chaina88 ክክ አይዞን የሰውተከታዩች ሁነናል መቸም??
@@Chaina88 ነውር መናገር አይገባህም ሀሳብህን በጨዋ ግለፅ
ዘመድኩን በአሎሎ ድንጋይ ግንባራችሁን ስለሚቦድሰው ነው ምትጠሉት ነገር ካልሸተተው አይናገርም ደግ አደረገ አርፎ መቀመጥ ነው ነበር አዬን በሉ😂
አኬ እንደዚህ የሚሉ ሰዎች እንደፖለቲካው ለነቀፋ መሮጥ ልማዳቸው ነው 😏 እነሱ በዘመናቸው ያላስተማሩትን የቤተክርስቲያን ትምህርት በእናንተ በወጣቶቹ ሲሰሙ እንደ ቅናት እድርጓቸው ይሆናል እንጂ እውነት የአኬ ንግግር ጠፍቷቸው አይደለም ፡፡ አኬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏♥️
ዝም ብለው እባካችሁ ዘመድኩንን እናንተ ዕንካን ትላንት የመጣችሁ ትደመጡ የለ ምነዉ ተነሳችሁበት እውንት እውነት ስለሚናገር ምን ማለት???
አኬ የተመሳቀለ ሁሉ መስቀል አይደለም ያልከው ትክክል ቢሆንም ስላሴ ያለው መስቀል ግን መስቀል ነው አንተም በማስተዋል ተናገር ያው እንዳትጠፋ ነው ህዝቡ ለጠየቀው ጥያቄ አባቶች በቂ ምላሽ ባለመስጠታቸው ነው ይሄ ሁሉ ጫጫታ ያስነሳው ብትተች ቅር አይበልህ ሰው በተጠንቀቅ ነው ያለው ከዚህ በፊት የቅርብ ትዝታችን ነው ጳጳሱ ወጥተው አህያ ይበላል ያሉት አሁንም አንተም ሰው ነህ ብዙ ተከታይ አለህ ልትስት ትችል ይሆናል ተብሎ ቢፈራ የሚጠበቅ ጉዳይ ነው በቤቱ ያቆይህ እንጂ ብዙዎች ክደዋል ቤተመቅደስ ቁጭ ብለው ክደት የሚያስተምሩ አሁንም አሉ እግዚአብሔር ቀን አለው ብለን ዝም አልን እንጂ ስትተች ደስ ይበልህ አይክፋህ መልስ በአግባቡ ስጥ ለመወደስ ብቻ ነው እንዴ ሚዲያ የወጣኸው እርሱማ ግብዝነት ይሆናል አኬን አትንኩት ምንአምን ጫጫታ አስፈላጊ አይደለም ሰው ነህ ከመላእክት ወገን አይደለህ ስትናገር ልትስትም ትችል ይሆናል ስለዚህ ምንም አስተያየት ሲሰጥህ ተቀበል ጥሩም ይሁን መጥፎ መርጠህ የሚጠቅምህን ትወስዳለህ
እሺ መረጋጋት ይገባናል ምንም ይሁን ምን የተመሳቀለም ይሁን መስቀልም የሁን እኛ ክርስቲያኖች ነን ቤተክርስትያን መሬትላይ ሲኖር ምን ብለን ማሰብ ነው ያለብን የተመሳቀለ ነገር እንደሆነ ማሰብ አይከብድም?ምን አስበው ሰሩት የሚለውን እኛ ባናውቅም በቤተክርስትያናችን ውስጥ ግን መስቀል ሲከብር እንጂ መሬትላይ ሲነጠፍ ና ሲረገጥ ማየታችን ያመናል
እሺ መስቀል አይደለም የተመሳቀለ ነገርነው ቢባል ቤተክርስቲያን መሬትላይ መስራት ለምን አላማነው ብለን እናስብ