"Dr" Channe always starts his comment using "l think...beyee aminalehu" sounds guesses, not based on facts and figures- evidence_based arguments. It is unprofessional, especially for a parliament member. I would stop "Dr." Channe from limiting his ever-baseless points of criticism in my opinion.
ጎበዝ ዶክተር ደሣለኝ ዕድሜ ይርዘም
ታገሰ ጫፎ ዶክተር ደሳለኝ ሲናገር ሁሌ ደሙ ስኳር ከፍ የሚል ፈተና የከበደው የማትሪክ ተፈታኝ ነው የሚመስለው😂😂😂😂
ትክክል የአቅርቦት ችግር ነው
ይጀጋና።ዱክተር።ድሰለኔ።ውድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ብቻ ይንን ዶክተር እንዳይባሉት ዶክተር ደሰለኝ ጀግና ፓርላማ አባል ነው
እሁን በጣም ፈራሁ እሱም አላርፈ ይዞ ይቀጠቅጣቸዋል😢😢😢መድሀንያለም ይጥልብቀው
D/r desalegn jegina sew❤❤❤❤
Jegina sawu
U r strong man because you r forwarding strong idea.
አሳቡ/ አቅርቦት ችግር/ ትክክል ነው ። ነዳጅ እያለም ማደያዎች የለም ስለሚሉ ነዳጅ የለም ብለው እንዳይለጥፉ መከልከል አለበት ።
ቆይ ሌሎች የፓርላማ አባላት ጥያቄ እና ችግር የለም ብለው ነው የህዝቡን ችግር በፓርላማ ዶር ደሳለኝ ጫኔ ብቻ ሀሳብ ያቀርባል
ንግድና ቀጠናዊ ሚኒስቴር እኮ ሚኒስትሩ የአብይ ቀኝ እጅ እንጅ ስራ ስለማይሰራ ነው ቀኝ እጅ የሆነው ወንድሜ ዶር ደሳለኝ ሀሳብህ ጥሩ ነበር መሪው ተበላሽቶ እንዴት ይሆናል
ለምንድነው?ዶ/ር ደሳለኝ ሲናገር ታገሰ ጫፎ ፊቱ ወደ ጭራቅነት የሚቀየረው?
መጀመሪያም ጭራቅ ነው
Egzbher yatbkeh Wandem
Beru
Parlana lay enkuan yeEwnet lehager Ina Lehigh yemihon tiyake yemiteyikut yeAmara bicha nachew. Lelaw bemulu meto ankelafto yemimeles yededeb sinisib new.