Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባ በጸሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን የእኛ እንቁ ይህ ን ትምህርቶትን ሁሉም ሊሰማው ይገባል ይህ የክፉ መናፍስት እሰራር የልክፍት መንፈስ በፋሽን የሚገባ የምንዝር ጌጥ ተተብትቦ ተይዟል እድሜ ይስጥልንአምላከ ቅዱሳን እርሳን ልኮ ልባናችንን እያበራ ማስተዋል መገንዘብ ችለናል እኛን ከጠፋንበት ህይወት ከተሳሳተ መንገድ እንደመለሱን ለሌላውም ይግለፅለት አሜን
አሜን አሜን አሜን አባትየ በፆሎቶም የስብኝ😥😥😥🕯💒🙏👏
ክርስትያናዊ ኦርቶዶክሳዊነት መፍቴሔ ላይ ትኩረት....,ያደርጋል,,, thank you...GOD JESUS BLESS YOU!!!
አትፍሩ ሼር ላይክ አድርጉ መምህር ግርማ ወንድሙ ተመሪዎች ሌሎች እንደናተ ይንቁ
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
አሜን ቃለሂወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችንን በጸጋ ላይ ጸጋ እድሜ ጤና ጨምሮ ያቆይልን ❤🎉
እግዚአብሔር ወዋህርን ጠሽቅልን እስራኤል ከለንደን
Amen Amen Amen✝️🤲🤲🤲🙏🙏Qaliyooti asamlee Ye timatuuizaberii libachii nuzuu magadii Ye atamiri lagizawii wadani ye zalamii idarasa isuu libonachiin himalsii Amen✝️😢😢😢😢abate izabarii katachi xabaqaii nasachinoo ehe timiti izaberii Rajimii idimee hixachu kufuu idanachu charu madalamii hixabiqachu imatee hixabiqachu baxamii hamsaginaloo nurilinyi wadaloo abatee❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ባጭሩ የሚገለፁ ነገሮች መልካም ናቸዉ
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን የቅዱሳን እናቶቻችን አባቶቻችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን ቃሉን ላነበቡልን መምህራችን ቃለሁወት ያሰማልን አሜን
😭❤
አባታችን እንደምን አሉ በረከትዎ ይደርብኝ እድሜና ጤና ጥብቃዉ አይለይት❤❤❤
❤❤❤eftia eftia etia eftia abona bxlotch asebn abona welet medehn belch asebn
እባካችሁ በደብ አይሰማም ንፅሁ አይደለም ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤❤❤⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲
እሺ ሼር አደርጋለው የንሰሐ አባቴ ይቆጡኛል ለዛ ነው። ከዛሬ ጀምሮ ሼር ላይክ አደርጋለው ያበጠ ይፈንዳ እኔ ከቤተሰቤ የሚበልጥ የለም ሁሉም ተቀይረው ማየተ በአባታችን ትምህርት በቂ ነው ደብተራ ዞር በል ከፌቴ
አረ እህት ማንንም አትስሚ አባ የሁላችን አባትናቸው ተግተን እንድንፀልይ ያሰተማሩን ዘወትር ሚመክሩን አባ ግርማ ናቸው❤❤❤
Assosa lamin ati matu aba?
ወንድሜ መምህር ግርማ የት ነው ሚያገለግሉት
Please locate me the adrese of the guy I need him badily.
ልብስ የተገላለጠ ፎቶ መጨመር አያስፈልግም
አቶ ግርማ ንሰሀ ይግቡ እግዚአብሄር ይቅር ይላል በእግዚአብሄር ልጅ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው በእግዚአብሄር ልጅ ያላመነ ግን የዘላለም ህይወት የለውም ለምድራዊ ንዋይና ክብር ሰይጣንን አገልግለው ሲኦል ከሚወርዱ ህዝብንም ከምታሰቱ ተመለሱ
Manenem alasatum kedmesh mermeri
@@merrycute9494 እኔ የምለው እግዚአብሄር ይርዳችሁ እነሱንም እኮ ወደው አይደለም እናተ ናችሁ ከመንገድ ያሰወጣችኋቼው እግዚአብሄር የራሰ የሆኑትን ይሰበሰባል
እራስ/ሽ ንስሐ ግባ/ቢ እያስተማሩ ያሉት ትምርት እናዳምጥ ያኔ መናገር ይሻላል ሳታዳምጡ የአባታችን ስም ማጥፈት ተገቢ አደለም ከአፍ የሚወጣ ያረክሳል ኃጢያትነው
እኔማ ጬሌዬን ጥዬ በጌታ ኢየሱስ አምኜ ንሰሀ ገብቼ ድኛለሁ እናተ እሳቱንም አለንበት አላችሁ እውሀውም አለን አላችሁ ሁለት ነገር አይቻልም አንድ መምረጥ ነው ሰለምትከራከሩላቼው ጠንቋዮች እራሳቼውን የማያድኑ ህዝብ ለመዝረፍ የተነሱ የጌታ ኢየሱስ ጠላቶች ናቼው ሰለአንች መዳን አይሞቀው አይበርደው ኪሱ ከሞላ
@@eleni311 selerasesh pasteroch techeneki selemayterekut
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባ በጸሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን የእኛ እንቁ ይህ ን ትምህርቶትን ሁሉም ሊሰማው ይገባል ይህ የክፉ መናፍስት እሰራር የልክፍት መንፈስ በፋሽን የሚገባ የምንዝር ጌጥ ተተብትቦ ተይዟል እድሜ ይስጥልን
አምላከ ቅዱሳን እርሳን ልኮ ልባናችንን እያበራ ማስተዋል መገንዘብ ችለናል እኛን ከጠፋንበት ህይወት ከተሳሳተ መንገድ እንደመለሱን ለሌላውም ይግለፅለት አሜን
አሜን አሜን አሜን አባትየ በፆሎቶም የስብኝ😥😥😥🕯💒🙏👏
ክርስትያናዊ ኦርቶዶክሳዊነት መፍቴሔ ላይ ትኩረት....,ያደርጋል,,,
thank you...GOD JESUS BLESS YOU!!!
አትፍሩ ሼር ላይክ አድርጉ መምህር ግርማ ወንድሙ ተመሪዎች ሌሎች እንደናተ ይንቁ
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
አሜን ቃለሂወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችንን በጸጋ ላይ ጸጋ እድሜ ጤና ጨምሮ ያቆይልን ❤🎉
እግዚአብሔር ወዋህርን ጠሽቅልን እስራኤል ከለንደን
Amen Amen Amen✝️🤲🤲🤲🙏🙏
Qaliyooti asamlee Ye timatuu
izaberii libachii nuzuu magadii Ye atamiri lagizawii wadani ye zalamii idarasa isuu libonachiin himalsii Amen✝️😢😢😢😢
abate izabarii katachi xabaqaii nasachinoo ehe timiti izaberii Rajimii idimee hixachu kufuu idanachu charu madalamii hixabiqachu imatee hixabiqachu baxamii hamsaginaloo nurilinyi wadaloo abatee❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏