Комментарии •

  • @Happy-780-
    @Happy-780- Месяц назад +2

    ቤቲዬ የልጅ ቅመም ሳላደቅሽ ማለፍ ከባድ ነዉ እጅግ በጣም አስተዋይ ነሽ ስለ ባል ቤተሰብ በትዳር ጣልቃ ሚገቡት ነገር በደንብ ብታወሩበት እንደ ሀሳብ ነዉ ብዙ ባሎች ለስሙ ነዉ ያገቡት እንጅ ሁሉንም ነገር ከቤተሰብ ጋ ነዉ ሚጨርሱት የባል እናት እህቶች የመጨረሻ ትዳር አፍራሽ ናቸዉ ትዳር አያስዙም ሁሉንም የባል ቤተሰብ አላልኩም !!በጣም ደግሞ ኪሩ ስለ ባል እናት እና ስለ ትዳሩ የተናገረዉ አስደንቀኸኛል ባንተ እድሜ አልጠበኩም እግዛብሔር ይባር ካቹ ትዳራቹ እግዛብሔር ይጠብቅላቹ ዉለዱ ክበዱ ወዳቹ ሀለሁ🥰🥰🙏🙏🙏

  • @YidnekachewDegu
    @YidnekachewDegu Месяц назад +17

    ትዳር እንደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዳረሻው ተጋግዘው መንግሰተ ሰማያትን የሚወርሱበት ሕይወት ነው።ዋና ዓላማው ይሄ ነው።ስለዚህ በሀይማኖት መመሳሰል ግድ ነው።

  • @user-eq2jg1op9m
    @user-eq2jg1op9m Месяц назад +24

    አሁን አትልቁቁ ከ11 ሰአት ቡሀላ ቢሆን እይታ ይበዛል በተረፈ በርቱ ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @user-rb6oq2qc4c
    @user-rb6oq2qc4c Месяц назад +34

    ማስታወቂያ ስሩ ከዛ ሰአት በኢትዮ 12 ልቀቁ እሺ ቆንጆዎቹ ❤❤❤

  • @FiyametaFiyama
    @FiyametaFiyama Месяц назад +3

    Keep going በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @rebeccamekonen4735
    @rebeccamekonen4735 Месяц назад +4

    The background music is very disturbing at the beginning. So I would suggest if you could use a less loud and a soothing sound to help us better hear your voice instead of the music. We are here for your ideas.

  • @SusoJemal
    @SusoJemal Месяц назад +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ እንደማያችሁ ተስፋ አለኝ❤

  • @EH-yp4ji
    @EH-yp4ji Месяц назад

    Good job on your first episode of your podcast 🎉 I would a recommend giving your guests enough time to get involved in the conversation or at least ask for their opinions on each issues you’re taking about. Additionally the editing is a bit off, the camera isn’t focusing or recording the person who’s talking. Your guest’s microphone isn’t as clear as your microphone as well. But I love the podcast and the issues that were raised!!!

  • @seliney
    @seliney Месяц назад

    You guys are doing good job, I would suggest you limit the scope per video, helps you and audience if content is short.

  • @smiledel1404
    @smiledel1404 10 дней назад

    I have no words to say በቃ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ!!!!!!!

  • @merry-2121
    @merry-2121 Месяц назад +9

    በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤😂 ሙሉን አዳምጨ ብኮምት ይሻላል😊 👍👍👍👍👈ላይክ👍👍 እፈልጋለሁ አበረታቱኝ ስወዳችሁ

  • @ShamwizMam-yu4jf
    @ShamwizMam-yu4jf Месяц назад

    Are water enkuani yelachum end le engida🤭😂🥰

  • @fikerfiker8767
    @fikerfiker8767 Месяц назад +1

    እንኳን ደናመጣቹ❤❤❤❤❤

  • @Haymibura
    @Haymibura Месяц назад +2

    Le next wha/ water/ H20/ azegaju long time slemtaweru wdochi❤❤❤

  • @Zamzam-vu1is
    @Zamzam-vu1is Месяц назад +1

    ደስ ይላል በርቱ

  • @Godisfaithful-gf3hi
    @Godisfaithful-gf3hi 22 дня назад

    21:00 "wendemachen" 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Liyufam
    @Liyufam Месяц назад +8

    እስኪ የመዳም ቅመሞች እኛንም ደምሩን❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      ነይ እህታለሜ እንደማመር

    • @Liyufam
      @Liyufam Месяц назад

      @@-againyoutube5771 ደምሬሻለው ወዴ

  • @user-sf6rm6zu8c
    @user-sf6rm6zu8c Месяц назад

    አለን ምርጥ ጥንዶች እድሜ ሳይሆን በማስተዋል ትዳራችን እየመራን ወደ ሞጆ እኑ እስቱ

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m Месяц назад

    ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @BettyAklilou
    @BettyAklilou Месяц назад

    ሰላም ለእናት ይሁን❤❤❤❤ በርቱ ጎበዝች

  • @natiman6156
    @natiman6156 7 дней назад

    please editor doing best colour grading

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Месяц назад

    ቅመም ነገር ናችሁ ባልና ሚስቶቹ❤❤❤

  • @kiedst1143
    @kiedst1143 Месяц назад

    የኔ ውዶች ጓበዞች ወጣትነት በእናንተ ወደድኩት ተባረኩ አስተዋዮች ናቹ❤❤❤❤ ቤቲሻ ስራ አስጀምሩኝ እስኪ ቦንዳ ወይ ያለሽን እባክሽ😊

  • @Zebenay-xc8gr
    @Zebenay-xc8gr Месяц назад +1

    የኔውዶች እመብረሐን ትዳራችሑንትባርክላችሑ ስወዳችሑ ማርያምንበርቱልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-en1hg7fm2w
    @user-en1hg7fm2w Месяц назад +1

    gobez bettye

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk Месяц назад +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም የምወዳችሁ❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Месяц назад

    የኔ ጣፋጮች ስወዳቸዉ ወይኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zv7xs9zm5j
    @user-zv7xs9zm5j Месяц назад +3

    ሁሉም ፀይሞች ደስ ስትሉ እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @AzmeraTeferi-hv2jk
    @AzmeraTeferi-hv2jk Месяц назад

    Des tlalachu betam ❤

  • @happytube4183
    @happytube4183 Месяц назад

    Beti des tyalesh wde🥰🥰🥰🥰

  • @EteneshEngida
    @EteneshEngida Месяц назад +1

    Tiru new gin beti anchi betaam bizu awerash le lelochum idil sichi

  • @user-vw3cp7hh8o
    @user-vw3cp7hh8o Месяц назад

    ጠያቂ ወይስ ተጠያቂ

  • @hanishozeleke7326
    @hanishozeleke7326 Месяц назад

    በርቱልን እንዎዳችሁአለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratube8205
    @saratube8205 Месяц назад +1

    Betam miwadchew tidoch nachu artchunim des tilalchu big love ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @betezemare4882
    @betezemare4882 Месяц назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ አቀራረባችሁ አሪፍ ነው ግን 75%ቱን እናንተ ናችሁ ያወራችሁት ለእንግዶቻችሁ ሰፊውን ሰዓት ብትሰጧቸው ባይ ነኝ በርቱ

  • @user-ot4mu3ll5c
    @user-ot4mu3ll5c Месяц назад

    የኔ ዉዶች ..❤️❤️

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl Месяц назад +1

    አንደኛ ነኝ ❤🎉🎉 በጣም ነዉ የምወዳችሁ ኪሩ እና ቤቲ ❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад +2

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @MeklitKefyalew
    @MeklitKefyalew Месяц назад +3

    እንኳካን ደህና መጣችሁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Zebenay-xc8gr
    @Zebenay-xc8gr Месяц назад +1

    የኔማር ቤቲየአፌቁርጥይበልልሽ 😢 ትክክል የአረባሐገርላይ ያላችሑእሕትወንድሞቸ እግዚአብሔርበስላምለሐገራችንያብቃንበእውነት

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 Месяц назад +1

    ትሁት እርጉዝ ናት እንዴ???????

  • @Liyufam
    @Liyufam Месяц назад +2

    des emil edget new bertu wudoch

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Месяц назад +1

    እኔ ሁለተኛ 😍👌

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Месяц назад

    ❤❤❤❤በርቱ

  • @user-zh3kf3ut5o
    @user-zh3kf3ut5o Месяц назад +1

    kiru alnekashem eko man

  • @Aster-wb3gv
    @Aster-wb3gv Месяц назад +1

    ስወዳችሁ ምርጥ ጥዳች❤❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @martiminwyelet6398
    @martiminwyelet6398 Месяц назад

    You guys talk too much. It would have been great if you could have made made it interactive and give more chance for the guests to talk.

  • @remora8829
    @remora8829 Месяц назад

    💚💛❤

  • @tilahunabirham3721
    @tilahunabirham3721 Месяц назад

    ኪሩ ግን ግን የተቀመጥክበት ወንበር ና የለበስከው ልብስ ተመሳስሎ ፊትህን አጥፍቶታል

  • @uros101
    @uros101 Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉😂

  • @igu122
    @igu122 Месяц назад +2

    Era EBBA T amexuln yemkern eski

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Месяц назад

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @AebutBelyneh
    @AebutBelyneh Месяц назад

    Arif nw bertu ye telegram account kalachihu please lakuln