የፈኪና የቶፊቅ በቪድዮ መልስ ሰጡ! የጉድ ሀገር ፈኪም ይሄ አይገባኝም ሁሉም ውሸት ነው አለች ሁሉም አስመሳዮች ናቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 36

  • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
    @የበረሃዋርግብ-oi6uz Месяц назад +12

    እኔ ግን መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ፈኪሃ ምድነው ስተቷ ??? እኔ በሂወቴ የሚድያ ሴት አላደቅም አላበረታታም ሴት ስትሰተር እጂ በየቦታው ስትታይ ደስ አይልም አሁን ግን አላስችል አለኝ ወላሂ ፈኪሃ ከተውፍቅ ጋር ቪዱው መስራቷ ውሽማ ካስባለት ሶፍያ አብራቸው እየሰራች ያለችውን ወንዶች ምን እነበላቸው መናገር ካለባችሁ በፍትህ ተናገሩ አለዛ ዝም በሉ ሶፍያ እዝህ መታ ስላለቀሰች ስለተናገረች ኮሜቶችም ይቱበሮችም በስድብ በርግማን እጥብ አረጋት ፈኪሃን እውነት አዋቂው አላህ ነው አንድ ሰው ወግናችሁ አትራገሙ አትሳደቡ አላህን ፍሩ እደ ሴት ልጂ ሁለቱም ትክክል እየሠሩ አደለም ከአጂነቢ ጋር ያለቸው ግኑኝነት

    • @Anshamohammed-xq2yt
      @Anshamohammed-xq2yt Месяц назад +1

      እህቴ ጎደኛየ የምትልሽ አብራሽ የምትባል የምትጠጣ ጎደኛ ማለት እኮ እከኪልኝ ልከክልሽ ብቻ አይደለም የሳን ደካማ ጎን ስለምታውቅ ውሽማ የሚባለውን ተይው ግን ጎደኛሽ በደካማ ጎንሽ ስትወጋሽ ጥፋት ነው ጎደኛ ማለት የጎደኛዋን ልብ የምትጠብቅ ናት

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz Месяц назад

      @Anshamohammed-xq2yt ሶፍያም እኮ ከአህሙጋ እየዘለለች ነው ሁላቸው ብር እየሰሩ እስካለ ድረስ በዚህ ደረጃ ፈኪሃን መወጀል የለባትም ደሞ ልጁ አልፈልግም ብሎ ትቷታል ስለዚህ ይጠቅመኛል ካለች ለምን እህቷ አትወስደወም ሆሆሆሆ ሰው ራሱን ሲያከብር ይከበራል እሷ ግን የመጀመሪያው አልበቃት ብሎ ሠው ስትዘልፍ ራሷን አረከሰች ጭራሽ በአሽሙር ነው መልስ የሰጣት እኮን

    • @FgHg-r8o
      @FgHg-r8o Месяц назад +1

      ​@@Anshamohammed-xq2ytእና እሷን ሰለተጣሉ ፈኪሀ መጣላት አለባት እንደ ሆሆ

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs Месяц назад

      እኔም

  • @Afleza
    @Afleza Месяц назад +6

    ፈኪ የውስጥሽ የምየቅ አንድ አላህ ብቸ እነ ብቸ ነው በርች ወደ ፊት

  • @fatehajamal3647
    @fatehajamal3647 Месяц назад +2

    ባይን አላየን በጆሮ አልሠማን የሚዲያሥ ነገር አዉዝብላሂ አለሃን አይፈሩ ባአላህ ይምሉና መልሠዉ ይቀየራሉ እቅር በለን እላሄ በእራህመቱህ

  • @مباركالخلا
    @مباركالخلا Месяц назад +1

    ዩቲብ ላይ መዝለልአይጠቅምሽም ስለዲንሽተማሪ ጀግግና ከሆንሽ

  • @hayaturgasa4452
    @hayaturgasa4452 Месяц назад +1

    እኔ ምለወ ለምንድነው የሙስልምሴቶችየለውድ መሰረት አይቻልም አቤት መጌመመት

  • @MisAmina-l5k
    @MisAmina-l5k Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Месяц назад +1

    እኔ አይመለከተኝም ወላሁ አዕለም

  • @NamusNamus-by9fo
    @NamusNamus-by9fo Месяц назад +1

    ፍልጥነገርነሸ,ስረሸ,ጡሩ,አደለም

  • @ZeharaMeki
    @ZeharaMeki Месяц назад

    የወንድ ቤት ገብተሽ ምን ያስጨፍርሻል ምንድነው ትርጉሙ ለኛ ነው ምጠይቂን ከሚዲያ ብትርቂልን ደስ ይለናል ባናይሽ ከአህሙ ከተለየሽ በሃላ ከማይሆን ሰው እየዋልሽ ራሳቸው ሆነሻል

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Месяц назад +3

    😂😂😂😂😂

  • @ከሚላ-ኘ6ቨ
    @ከሚላ-ኘ6ቨ Месяц назад

    እውነትውን አላህ ይዉቃል

  • @mekiyatube7369
    @mekiyatube7369 Месяц назад

    መልካም ንግግር ስደቃነው

  • @ሶፊ
    @ሶፊ Месяц назад

    ያኔጃግነ አብሽሪ

  • @zahraahmed5031
    @zahraahmed5031 Месяц назад

    እኮንም ተሥማሽ ከዚህ ተግባርሽ ርቀት እሺ

  • @AsAs-uv7kd
    @AsAs-uv7kd Месяц назад

    አችም እሱም ባለጊ ናችሁ

  • @mekyaendiris
    @mekyaendiris Месяц назад

    ሁለተኛነኝ ላይአርጉኝ😂😂

  • @tayibuh-q9u
    @tayibuh-q9u Месяц назад

    አሥተዉፊረላህ

  • @sinedumengistu8418
    @sinedumengistu8418 Месяц назад

    አሁን ዝም ብለሽአትለፍልፊ ነገሩን ያስጠላው ተክክለኛው ሰአት አይደለም አንተን ግን እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አንቺ ፈጣሪሽን አታውቂም

  • @RihanaAbedla
    @RihanaAbedla 12 дней назад

    ዝንበይ አስመሳይ ነሽ

  • @sinedumengistu8418
    @sinedumengistu8418 Месяц назад

    አይን አውጣ ነሽ

  • @AllahWakil
    @AllahWakil Месяц назад +1

    እኔ ጀግና ፍኪዬዬዬዬዬዬዬ አብሸሪልኝ ልብጉ ነው

  • @سلطانرشيد
    @سلطانرشيد Месяц назад +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ወንድሜ እባክህን አንድ ነገር ለስቸግርህ
    አንተ ሙስሊም ነህ አይደል ስለዚህ ይች አገባች ይች ፈታች የሰው ባል ወሰደች አረ ይህ ከእስላም አይጠበቅም
    በመጀመሪያ ደረጃ እነዚህ ሴቶች ሙስሊም አሰዳቢ ቤተ ሰብ አሰዳቢ ራሳቸዉን የቀለሉ ተራ ናቸው እነሱ ከሉበት ቦታ ራቅ በል ሌሎችም ራቅ እንዲሉ ምከር ሴት በሚዲያ ፊቷን ከፍተ ምላሱን ስላ የሚትወጣ አይደለችም ይች ከእስላም አስተምሮ የራቅች ናት ተው ቡዙ ሀዲስ ተፍሲር ሲራ አለ አስተላል በአኼራም በዱኒያም ትደሰታለህ

    • @selelah
      @selelah Месяц назад

      ማሻአላህ ደስየሚል ምክር

  • @AAsae-e5d
    @AAsae-e5d Месяц назад

    ዝበይ ምን ሂደሽ ለጠበሽ ልቧ ይሰበራል ብለሽ አታስቢም

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 Месяц назад

    😂😂😂😂