What are NUKES? Are they jawlery Or GOLD wath or Baby joy? When people use NUKES? at wednsday? Rusia uses at any Claimax conditions.A man who stands in fire need help or call friends to stand togather in fire or send more fire to his friends. Zelensky is trying to do this.
ሰወስተኛዉ የዓለም ጦሩነት አልታወጀም እንጂ ተጀምረዋል እግዝአብሔር ሰላም ያውርድልን 🙏🏼🙏🏼
Alamneh das aybalih rassiyaa ayshannafim atbuwwariq!!
አለምነህ ምርጥ ተንታኝ የአለምን ፓለቲካ የምትገነዘብበት መንገድ ድንቅ ነው 👏👏👏
ዋው ።
አዉሮፓ በንኩሌር ጦርት ሊጠፋ ነዉ፡፡ በተለይ በዩክርን ያለዉ ሕዝብ ሀገርቱን ጥለዉ ብሸሹ የተሻለ ነዉ፡፡ ምክንያቱም ወደ ታክትካል ኒኩሌር ቀርበዋል፡፡
ሩስያ ታክቲካል የኒክሌር መሳሪያ ዩክሬን ላይ በመጠቀም ማስፈራራት አለባት።
ዜለኒስከ እኮ ይሁደዊ ነው ይሁዶች ደግሞ የአሜርካ ገዥ ናቸው እና ይህንን ተማምነው ነው
አብዛኛው የምዕራባውያን የሚወስኑት ውሳኔ ከብስጭ እና ከንዴን የመነጨ ውሳኔ ነው እየወሰኑ ያሉት፡፡ ለምን በሩስያ የደረሰባቸውን ሽንፈት ያውቁታልና ለዚህ ምስክር በሞስኮ አደባባይ ለእይታ የበቃው የምዕራብውያን መሳሪያ አቅጥሏቸዋል፡፡ አሁንም የተለየ ለውጥ አይመጣም ያው በእነሱ ሚዲያ ማስጮኸ ልማዳቸው የስነ ልቦና ጫና ለማሳደር ነው፡፡ ሞስኮ ዋናው ጦርነት ገና አልጀመረችም፡፡
Thank you Alemnhe ewenet new yhe halafinet yegodelew denkoro Zelensky yealemene etafenta siwesene aleme malet alneberebeteme.
እኔ ከሞትኩኝ ሰርዶ አይበቀል ዩክሬን ከሌለች ሁሉም ይጥፋ ይመስላል
ፑቲንም ሩስያ የሌለችበት አለም መኖር የለበትም ብሏል
Gud opportunity for Africa
....
እኔ የሚመስለኝ ሩሲያ የምትጠቀመውን የጦር መሳርያዎችን ለመለየት እና ለሱየሚሆን የመልሶ ማጥቂያ እራሳቸውን ለማዘጋጀት የተጠቀሙበት ይመስለኛል የኔቶ አባል ሐገራት። ሌላው ደሞ አታካም በውድ ዋጋ የተሰራ መሆኑ እና ሩስያ ያወደመችበት የመሳርያ አይነት በርካሽ በሆነ ከመሆኑ የተነሳ የመበሳጨትም ነገር ያለ ይመስላል
አደንዘዥ እጽ እየወሰዱ ነዉ መግለጫ የሚሰጡት
የይኩሬንን ወታደሮች በታክቲካል ኒኩለር ማንፈር አለባት ራሺያ
ዘለንስኪ እሚባለ ግብረሰደም ከቅንጭላቱላይ ነበር ማንደድ በኒኩለር ቦንብ
Zelnesekin metfeyawe kerbe new😢😢😢
ዘለንስኪን Cia ባረደው አለም ሰላም ይሆን ነበር
zelenski ko ayhudi newe cia aygeleweme
ዳህና አባት ያላት በግ ላቷን ውጪ ታሰድራለች ቻው ቻው ዩኩሬን
All eyez on #RAFAH
It looks like that President Zeleskey doesn't care about the world whatever happens in the conflict 😮
Let's see what will happen....alot has happened here in Africa....don't worry Let's see....in Europe....
Alemneh atsasatzelenski yenesu kalakebay new anteater!!
አለም, ምናልባት ዘለንስኪ ፤ የሥነልቦና ድክመት ወይም ሽንፈት በመረዳት ቅስቀሳ እንደማድረግም ሊሆን ይችል ይሆን ? Provocation?
I hope this link helps you get more info.
Yezon litefa yefelegale
Wendmoche lemn techeneqachu yichi askefi alem tefta hatiyat yelelew seb bifeter melkam neber
I do not know with what weapons World War III will be fought, but World War IV will be fought with sticks and stones." - Albert Einstein.
ጉድ እናተ ሁለት ሰዎች ስለ ኢትዩጲያ ጆሮ ዳባ ብላችሁ ስለሌላ ስትለፈልፉ ትንሽ አይሸምማችሁም
አይገርምም 😮
በማስፈራራት የሚቀጥል አለም የለም ፑቲን መወገድ አለበት።
Yaswogidih 😂anten min aderegeh?
ye shermuta lege agame buda oromo ke west gare tetefaleh del le putin
ዜለንስኪ ኮሜድም ነው እኮ
ETV መሠለኝ ማስታወቂያው ግን ደግሞ መርዳት አለመቻላችን የወለደው ስለሆነ የተፈጠረ ነውና ያለመሠላቸት እናዳምጣለን ፡፡ግን የቤት ገንቢዎች ሩጫ የወደፊቱን ግዜ የመፍራት አባዜ የወለደው ነው ወይስ ገበያው የወለደው መንገብገብ የፈጠረው ነው የሚለው ጥያቄዬ ስለአለኝ ነው በዚህ ላይም መልስ ብትሰጠን
አብረን እንዋጋ ምረጥ ኮሞድ ነው
shentam federal
ኔቶ ፕሬዚዳንት ማነው? የእኔ መልስ ዘለንስኪ ነው።እናንተስ?
ከሩስያ አንፃር አንድ አስረኛ አይሆኑም ከአላም ጋር ብቢነፃፃር 32 ሁለቱም ሀገራት ዬላቸውም ደሞ አይደፍሯትም ጉራ ብቻ ነቸው መሀመድ ደጋፊ አይደሉም
after ww 3 the world never can be as before.
Ye dingay zemen new yemihonew!
ጦርነት ጀመሩል ፣ዜና ሚከታተልዉ ሁሉም ያቃል ፣መቼ ነዉ ሚፈነዳዉ? ማን ሚፈነዳዉ? የት ሚፈነደዉ እንጂ ከትመድ ተሰፋ የለም ፣ ምእራብ ምብራቁ ዓለም ተፋጡል፣ እሳቱን ምላሱን ማን ይሳባት ነዉ ጥያቄዉ።
@@Chereka203tebeda busheti gala agame tetefaleh
በቃ ጨርሰው ሊያስበሏት ነው አስገምጠዋት ነበረ ዳር ዳሩን
ኑክሌር ቀላል ውሳኔ ሳይሆን የመጨረሻ አማራጭ ውሳኔ ነው። አሜሪካ ወይም ሌሎች ምዕራባውያን ለዩክሬን በሩስያ ምድር ላይ ጥቃት ለመሰንዘር የፈቀዱበት ምክንያት ምንም ለውጥ አያመጣም ። ፈቃድ ከሰጡ ወይም ካልሰጡ ሩሲያ ዩክሬንን እያጠፋች ነው ። ምንም ለውጥ አያመጣም ።
🎉
አለም ያላወገዘው የአይሁድ የሰውን ልጅ ጨፍጫፊነት ቡዳዎች
አይ አለምነህ የዚህን ያህል የራሺያ ጉዳይ ካስጨነቀህ ምን አለ ስለ ሀገርህ በዚህ ደረጃ ተብከንክነህ ዘገባ ብሰራ ጥሩ ነበረ ። የገባኝ ነገር ቢኖር ስለ ኢትዮጵያ መዘገብ ከፍተኛ ፍራቻ አለብህ ማለት ነው ።
ሩሲያ ዝም ካለች ነገ ታክቲካል ኑዉክለር ለዩክሬን ምቺበት ብለዉ ይሰጧታል
አልዬ ሁለታችሁም ትችላላችሁ
Ayy Esayas yemigerm tyake new aygebahim ante afihn btzega konjo new hulem tyakeh yasafral aygebahim ante
የዘለንስኪ ንግግር የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ነው
ኢራቅን አታስታውስም ?
How does this affect Africa ... Ethiopian.....The War in...
በእኔ ግምት ምን አልባት ዛሬ ወይም በዚህ 7 ቀን ዮክሬን በዘመኗ ወይም አለም በዘመኑ አይቶይ የማያውቅ ምት ይደርስባታል ብየ ገምታለው ይህ የምለው ብዙ ትንታኔዎችን አይቼ ነው ይህ የራሻ ምት ደግሞ ለምእራቡ አለም እነወዲቆጠብ ያደርጋል ብየ ገንቻለው
Tekekel!
ቀሽም ተንታኞችን እያዳመጥቅ አትሸበር
እኔ ቀሽም ትንተና አይደለም የሰማውት እዚህ አገር ማንም ሰው ያለ ሞያው አይተነትንም እኛ አገር ነው በድፈርት ፖለቲካ ሞቦካው በአሜሪካን ህግ ያለ ሞያህ መተንተን አትችልም በዛ ላይ አለምነህም እኛ አገር ከ 1-10 ብትጠራ 1-5 ብትጠራ አንድም ብለህ ብትጠራ የምትጠቅሰው ጋዜጠኛ ነው እኛ አልሰማም ብለን እንጅ ይህ ጦርነት እንደሚነሳ ከረጀወም ጊዜ በፊት ተናግሮ ነበረ
@@Chereka203 ሰው የተማረውን ነው ሚናገረው አንተን እየሰደቡ ነው ያሳደጉህ
Free plastian ❤❤❤❤
ዘለንስኪ ያደረጉት የእርዳታ ጥሪ ማንኛውም ሉዋላዊ አገር ስትወረር እና ከአቅሙበላይ ስለሆነ ወዳጅ አገራትን እርዱኝ ይላል ስለዚህ ትክክል ነው ያግዙትም አያግዙትም እራሺያ አግሬሲፍ ሆና ባመጣችው ጦርነት ሌላ አገራት ሊወቀሱ አይችልም እና ሚዛናዊ ብታረጉት ወሬዉን ጥሩ ነው የራሺያውን መሪ ፅድቅ ሚሰራ አደረጋችሁት እኮ እንደ ዶክተር አብይ እራስ ወዳድ መሪ አደል እንዴ
ወንድሜ አንባቢውም ተመልካቹም የፑቲን ፓሮት ናቸው።እንደነሱ ሀሳብ እኮ ኤርትራን እኛ አቅም አለንና ያንቺን አገር በኔ ፍላጎት ተመሪ ማለት ነው።
ራሺያ ዩክሬንን ለቃ መውጣት አለበት የራሽያ ህዝብ ጭምር ያልቃል
ayelekem mechem
መጀመሪያ ፑቲን ይወገዝ። ደደቡ ሳይወገዝ አንበሳው ለምን?ድል ለዩክሬን። ፑቲን የኒዮርክን ኢኮኖሚ ይዞ።እረ ይደብራል። ራስ ሳይጠና........
ብዙ አድማጭ የጦርነቱ አጀማመር የመጨረሻው እቅድ ምን እንደሆነ አልገባውም ሰለማያውቁ ሩስያን ጥፋተኛ ያደርጋሉ
ይሄ ነገር ቀስ እያለ ወዴት እየሄደ ነው ?
Collateral Damage...😮😮😮
📌ሎጋቹ አርግበት እስክርኑ ላይ 🌶️ አዋዜ እንደሆነ አያስታውቅም
ቻይና ብልጥ ነች በሁለት ቢላ የምትበላ ሀገር ነች ።
esuam tenekaleche eko wendeme
ራፋ ላይ ህፃናት እየተጨፈጨፉ ነው ምን ትላለክ
የሁሉም መጥፊያ ስለሆነ ኑክሊየሩን አቶ ፑቲን አይተተኩስም። አታስቡ
What are NUKES? Are they jawlery Or GOLD wath or Baby joy? When people use NUKES? at wednsday? Rusia uses at any Claimax conditions.A man who stands in fire need help or call friends to stand togather in fire or send more fire to his friends. Zelensky is trying to do this.
ምን. አይነት. የቀይ. ሰይጣን. ነው. ይህ. ሰው. የሶስተኛው. የአለም ጦርነት. የፊት. መሪ. ተዋናኝ. ነው. ዘለንሰኪ
ዩክረን ዝም ብላ ትቀጥቀጥ እኔ ዜሌንስኪን ብሆን ባለኝ መሳሪያ ሁሉ ነበር የምተኩሰዉ እንግደላችሁ ዝም ብላችሁ ሙቱ የሚል ቀልድ ትንሽ ግራ ያጋባል ፑቲን አንድ ሙሉ ሀገር ሰበብ እየፈጠረ አወደመ መቼ ነዉ የሚያቆመዉ።
ግን ጋዜጠኛው ለምን ተነደደ?ደሞ ናና ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነህ አውራ ወይ ራሻ ግባና አግዛቸው።
ምዕራባዉያን በዘለንስኪ ይመራሉ ብዬ ፈፅሞ አላምንም ምናልባት የማናውቀው ብዙ ነገር ይኖራል ሲጀመር የሩስያ ወረራ ልክ አይደለም
ኢሳያስ 3ኛው የዓለም ጦርነት አልደርስልህ አለህ አይደል?? እድሜ ልክህን ሦስተኛው የዓለም ጦርነት እንዳልክ😂😂😂
ሩሲያ ሂደህ መወጋት እኮ ነዉ የቀረህ ሚዛናዊነት እያጣህ ነዉ .ዩክሬን እንደ ሀገር መብት አላት የኔቶ አባልም የአዉሮፓ ህብረት አባል የመሆንም .የሩሲያ ጎረቤት ስለሆነች ብቻ ሩሲያ ምትለዉን ብቻ የመቀበል ግዴታ የለባትም
ዝም ብለህ አትጻፍ
ሁሉም ወሬ ናቸው
ወራሪ ይውደም
ማን ያውቃል አሜርካ የራሻን ኒኩለር ጥይት ተቆጣጥራ መሆን አለበት።አፍሪካ አንድነትም በመግለጫም ብሆን ዚም ማለት የለበትም።
Always u took the same thing 😅😅😅
አሁንኮ አሜሪካና አውሮፓ መሸነፋቸውን አምነዋል። ልክ ሩሲያ የምሸነፍ ከሆነ በንዩክለር እንደሚሆን እንዲሁ እውሮጳም እኛም ከተሸነፍን ኒዩክ ይሁን አሉ።።።
አሁን አለምነሕ እንዳለው ሶስተኛው አለም ከተጀመረ አንድ አመት ሆኖታል።
ዋናው ነገር፤ በዘለንስኪ መንፈስ ነው የሚመራው። መሳሪያዎቻቸው ቢከፍቱት ተልባ ሆኖባቸዋል። ምን ቀራቸው? ኒዩክ!
ስናጠቃልለው ኔቶ መሸነፉን አምኗል።
አለምነህ ምን እያልክ ነው። ukraine has the right to attack anywhere in stupid russia.
Alemneh, don't be foolish 😂nato+western+UN=USA 😅😅😅
ሰላም አለም ነህ ሰሞኑን የምታወሩት ነገር በአንድ ወገን ያጋደለ ይመስለኛል ማለቴ እራሺያ ኒኩለር ስላላት ማንኛውንም አገር መውረር መብቱዋነው እያላቹ ይመስለኛል በምሰጡት ትንተናላይ እደሰማሁት ፑቲን እያለ ያለው እንተላለቃለን ነው ምራባውያን ደሞ እረፍ አገር አቱረር ነው ሚሉት አገር እየወረረ ብነኩኝ እንጠፋፋለን ማለት ምን ማለት ነው እራሱነው በእሳት ሚጫወተው እስካሁን ዩክሬንን ደብድቡዋል አይበቃውም ለአለምም ጦስ ከሚሆን በፑቲን ምክንያት
አንተ ያልገባህ ብዙ ነገር አለ ። ሩስያ የወረረችበት ምክንያት አላት እሱን አንብብ።
እሱንማ እዚሁላይ ሲዘግቡ የሰማሁት ነገር ዪክሬን የኔቶ አባል አትሆንም ነው ትልቁ ምክንያት የራሺያ እኔ ደሞ ከምሰማውም ከማየውም እዎነታ ዩክሬን እንደ አንድ ሉዋላዊ አገር የራሱዋን መብት መወሰን ትችላለች ባይ ነኝ ካሎነማ ማንኛውም ጉልበተኛ አገር እየተንሳ ጎረቤት አገሩን በማይረባ ምክንያት መውረር ፋሽን ሊሆነው ማለት ነው እሱደሞ ሊሆን አይችልም ለዛም ነው ዩክሬን ለነፃነቱዋ ምትዋጋው
ሀይ ኢልሙናቲ😁😅😅🤣
ወዬ
🤣 winter is coming