Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሄር ሆይ እንደ በሬዎቹ እንዳናስተዉል ከሚያደርጉ ሆዳም ፓለቲከኞች እንድትጠብቀን እንለምንሃለን ....ክቡር ሞዓዘ-ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን እናመሰግናለን!!
ክብረት ይስጥልን የተከበሩ ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
ዳኒ አንተ እጅግ የምወድክ እና የማከብርክ ወንድማችን ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜእና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ሞገሱን ያድልክ።
ዲያቆን ዳንኤል ድሮም ግልጽ ነገሮችን በማቅረብህ እናውቅሃለን ዛሬ ደሞ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ።ከጋዜጠኛ ሲሳይ ጋርም ባደረከው ቃለምልልስ ብዙ ነገር ግልጽ አድርገሃል ከልብ እናመሰግናለን ።መንግሥት ዝም በማለቱ ብዙ ነገር ተበላሽታል ከዚህ በሃላ በዩቲዪዮዩብ እንደድርህም በፌስቡክ እየመጣህ አንተ እየወጣህ ግልጽ ብታደርግልን ጥሩነው
👌👌👌👌እውነት ነው የሚያባሉን ነጣጥለው ለመብላት እዲመቻቸው ነው በግ የሚመስሉ ተኩላወች አብረውን አሉ ፈጣያችን ከለላ ይሁንልን
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የእስከዛሬው የመለያየት ትርክት ይበቃናል ።አዉን ደግሞ አንድ የሚያደርገንን አሳብ ከሙሉ ኢትዮጵያዊ መንሳት አለበት ቢያንስ ለትውልድ ስንል ። "ለሀገራችን ሰላም ይሁን" 💚💛❤️
Great point!!!
መዋዕዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክቦረት ፅንፈኞች እንደ ደበኛ ጠላቶች ለምን እንደሚቆጥርህ ከዛሬው ወርቃማ ንግግርህ መረዳት ይቻላል ።አጥብቀህ የምትወደው፣የምታከብረው፣ የምትታዘዘው እግዚአብሔር አምላክ ዕውነቱን ገልፆልሀልና ዘለዓለማዊ ጦበቃው አይለይህ።አመሰግናለሁ ።
ባርያ
እናመሰግናለና ተግተክ ስለምትሰራ ስለ አገር አመሰግንካለው
👏👏👏
አዎ ፣ ውድ ኢትዮጵያውያን ሆይ ፣ ዙርያችንን የከበቡን ... ነጣጥለው እንዳይ በሉን ነቅተን እርስ በእርሳችን እንጠባበቅ ። ያኔ ...
ዳኒ ፣ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ። ሰው መሆንና ሆኖ መገኘት እንዲህ ነው ።
Yes it is true.
Deacon ⭐️Danil , well said indeed . Thank you again.!!!! 🇪🇹☝️One God One Ethiopia and One Leader Doctor prime Minister ⭐️Abiy Ahmed Only. 🇪🇹☝️Peace health and happiness to all good Ethiopians ☮️❤️🇪🇹☝️
ትክክለኛ ንግግር ነው እስቲ ስሙት ልብ ብላችሁ ተው የሀገሬ ህዝብ ተረጋጋ እንግባባ አብረን እንኑር አሁን ያለውን መንግስት እናውርድ አትበሉ ችግር ሳይፈጠር አስቡበት ይህ መንግስት ለሰው ልጅ የሚሆን ተግቶ እየሰራ ነውና ስላልዘረፈ ነው እንዴ ?
ህዝብ ለማጥፋት ነው እየሰራ ያለው
ትክክል የተከበሩ ዳንኤል ክብረት!
ዳኒ በርታ❤❤❤
ወንድሜ በጣም ተመችቶኃል:: በዚህ ዘመን: በዚያች ድሃ ሀገር...? እግዚአብሔር ያስብህ::
ዲያቆን የሚለውን ስም ስላነሳችሁት እናመሰግናለን
ይሄ እኮ ታዲያ የብልጽግና ስራ ነው ትግራይን ከአማራ አማራን ከኦሮሞ ጋር አጋጭታችሁ አሁን ዘና ብላችሁ አገር እያፈረሳችሁ ነው ፍርድ ግን ከሰማይ ሲመጣ አትችሉትም እጃችሁ ላይ ደም አለ የድሃውን እንባ ይታበሳል
አረ ወዴት ወዴት የትግራይ ህዝብ ምን ስትል ነበር 😂😂😂
❤❤❤
Tikikil❤
ዳኒ አንከር የሚባል ሚዲያ ላይ ቀርቦ የ ፅንፈኞችን ፕሮፓጋንዳ በታተነው😂😂😂
daniel kibret got speech unheard, presence unnoticed and reputation degraded
ኦርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥የማይጠረቃ፥ሆዱን፥፣ሞልታለት፥ነበር፥ሰውየው፥የአስቆሮቱ፥ይሁዳ፥ደቀመዝሙር፥ሆኖ፥እንጂ
😍💚💛❤️😍
Kiki ewunet new ❤❤❤
አሥራ ሁለተኛ እራሱ ነው
11 kililoch nachew?
Annuu naa bekka hikaa isaa😂❤❤❤
የዳንኤል ክስረት አይሁዳዊ ንግግር
Yehuda bey ayehudaw eko neged nw asitekakye😮
በመጀመሪያ ምርጥ ስም ነበር ለ30 ብር ስል ክርስቶስን ከሸጠ ቡሃሏ እና ጌታችን ለአረመኔ አሣልፎ በመሥጠት እንዲሠቀል ከአደረገ ቡኋላ ወደ መጥፎ ስም ተቀይሯል።
@@zewdumesele5845 Ategegeme satawuki lemangawm.
ሙኃዘ ጥበባት እና ዲያቆን ከሚለው የክብር ስምህ በፈቃድህ ለቀህ ዳንኤል ተብለህ መጠራት ጀመርክ። ያሳዝናል።እግዚአብሔር ከዚህ አይነቱ ቅሌት ይሰውረን። አንተንም ልቦና ሰቶ ከፖለቲካው መድረክ ወደ ቤተክርስቲያን አውደምህረት ይመልስህ
አይ ዳንኤል ሆድ ይሂን ያህል ያፋል
KG class 😅
ከአንተ የአባበ ተስፋዬ ሰህሉ ታራት ጠንቋዪ በርታ።
ዳኒ ሰዉ ነዉ ።
አምፀህ ነበር እድሜ ለአብይ አስተካከለህ 😅😅😅😅
አንተ አደለህም ለትግራይ አሰበልተህ አሁን ደሞ አማራን አማራን እያስበላህ ያለሆው
ሰው በተረት ተረት አማካሪ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስቴር ይሆናል😂😂😂
Neftegna, tsefegna, zerafe jewisa! eyetenlahe new!! ye sede neged fekade yale kelil, ye Amara kelili becha, beEthiopia!
እስቲ፡አንተም፡ምን፡ያኸል፡ስለ፡ኢትዮጵያ፡እንደ፡ምታውቅ፡ንገረን፣እሱ፡እኮ፡የሚያወራው፡እኮ፡እውነተኛውን፡ነገር፡ነው።
ከቁነገር ከወጣህ እኮ ቆየህ
ዘጠኙ ከወደት ነዉ የተጨመሩበት???????????
ታድያ ምንድነዉ ማስተላለፍ የፈለከዉ ጌታህ የሚከተለዉን የሴራመንገድ ነዉ የምትነግረን
የተረት ተረት አስተማሪው እና አማካሪው፤፤ የበሬዎችን ቁጥር 11 ያደረግከው ባንተ ቤት ፖለቲካዊ ምሳሌ ለመስጠት ነው፡፡ ኪኪኪ…
denkoro, neftegna, tsefegna, zerafe jewisa! ye sedeb negade metawekya yalew yeamara kelil bicha new!
እና አንበሳ ነን እየነጣጠልን እንበላችኋለን እያልከን ነው እናመሰግናለን
ቀሽም ፖለቲካ ተርተህ ሞተሃል🤣🤣🤣
ጋኔል ክብረት😂😂😂😂😂።
ጋኔል ክስረት 😂
Ke Berewchu Ateshalewm Berema Arse yabelalew ante hodam
@yohannesmulugeta sile andinet Ina uneti sile tenagereno hodam mihono .......betilacha adgachu tilacha tisebkalachu .......ate miti hasibo Ethiopia yeandizar Andi quanqua Andi iymanoti machem atimelesim. qinat bashatano !!!
😂😂😂 እውነት ነው በሬማ ምን በድሎን? ይሄ ኅሥሥት ነው እንጂ ።
@faheemdida ምን እንደምታወራ አልገባኝም? ሲ ጀመር ኢትዮጵያ የአንድ ቆንቆና ሀይማኖት ሀገር አይደለችም የሁሉም ሀገር ነች Dani ክስረትን አትንኩት የምትል ከሆነ አዝለህው zure Dani የሚባል አውሬ የውሽት ዲያቆን ነው ከአንድ ሚሊዮን ሃያ ህዝብ አስር ሚሊዮን ቢሞት ያለ ድያቆን ሆዳም ነው ሲያንስው ነው ዛሬ ሰለ አንድነት ሊስብክ አይችልም ይሄ ሆዳም
ተረት ብቻ
bere erasik 😁😁😁😁😁
አንድ ማለት ምን ማለት ነው ??? ገዳይና አስገዳይ የፓለቲካው ሰዎች ናችሁ የምታስፈጁን።
አድኑኝ ይመስላል
About what for British flag?😂😂😂😂
እልልልል ዳንኤል ጌታን ተቀበለ፡ ሙዓዘ ጥበባት ወደ ነብይ ተቀየረ።
Boring
ANTE wusha, neftegna , enathe teweka! debube hezb deberhe! ahiya!
Tell this please to ertrian and tigryan they think Jim Crow is helping them out but really it makes them suffer 😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
እግዚአብሄር ሆይ እንደ በሬዎቹ እንዳናስተዉል ከሚያደርጉ ሆዳም ፓለቲከኞች እንድትጠብቀን እንለምንሃለን ....ክቡር ሞዓዘ-ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን እናመሰግናለን!!
ክብረት ይስጥልን የተከበሩ ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
ዳኒ አንተ እጅግ የምወድክ እና የማከብርክ ወንድማችን ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜእና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ሞገሱን ያድልክ።
ዲያቆን ዳንኤል ድሮም ግልጽ ነገሮችን በማቅረብህ እናውቅሃለን ዛሬ ደሞ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ።ከጋዜጠኛ ሲሳይ ጋርም ባደረከው ቃለምልልስ ብዙ ነገር ግልጽ አድርገሃል ከልብ እናመሰግናለን ።መንግሥት ዝም በማለቱ ብዙ ነገር ተበላሽታል ከዚህ በሃላ በዩቲዪዮዩብ እንደድርህም በፌስቡክ እየመጣህ አንተ እየወጣህ ግልጽ ብታደርግልን ጥሩነው
👌👌👌👌እውነት ነው የሚያባሉን ነጣጥለው ለመብላት እዲመቻቸው ነው በግ የሚመስሉ ተኩላወች አብረውን አሉ ፈጣያችን ከለላ ይሁንልን
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የእስከዛሬው የመለያየት ትርክት ይበቃናል ።አዉን ደግሞ አንድ የሚያደርገንን አሳብ ከሙሉ ኢትዮጵያዊ መንሳት አለበት ቢያንስ ለትውልድ ስንል ። "ለሀገራችን ሰላም ይሁን" 💚💛❤️
Great point!!!
መዋዕዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክቦረት ፅንፈኞች እንደ ደበኛ ጠላቶች ለምን እንደሚቆጥርህ ከዛሬው ወርቃማ ንግግርህ መረዳት ይቻላል ።አጥብቀህ የምትወደው፣የምታከብረው፣ የምትታዘዘው እግዚአብሔር አምላክ ዕውነቱን ገልፆልሀልና ዘለዓለማዊ ጦበቃው አይለይህ።
አመሰግናለሁ ።
ባርያ
እናመሰግናለና ተግተክ ስለምትሰራ ስለ አገር አመሰግንካለው
👏👏👏
አዎ ፣ ውድ ኢትዮጵያውያን ሆይ ፣ ዙርያችንን የከበቡን ... ነጣጥለው እንዳይ በሉን ነቅተን እርስ በእርሳችን እንጠባበቅ ። ያኔ ...
ዳኒ ፣ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ። ሰው መሆንና ሆኖ መገኘት እንዲህ ነው ።
Yes it is true.
Deacon ⭐️Danil , well said indeed . Thank you again.!!!! 🇪🇹☝️
One God One Ethiopia and One Leader Doctor prime Minister ⭐️Abiy Ahmed Only. 🇪🇹☝️
Peace health and happiness to all good Ethiopians ☮️❤️🇪🇹☝️
ትክክለኛ ንግግር ነው እስቲ ስሙት ልብ ብላችሁ ተው የሀገሬ ህዝብ ተረጋጋ እንግባባ አብረን እንኑር አሁን ያለውን መንግስት እናውርድ አትበሉ ችግር ሳይፈጠር አስቡበት ይህ መንግስት ለሰው ልጅ የሚሆን ተግቶ እየሰራ ነውና ስላልዘረፈ ነው እንዴ ?
ህዝብ ለማጥፋት ነው እየሰራ ያለው
ትክክል የተከበሩ ዳንኤል ክብረት!
ዳኒ በርታ❤❤❤
ወንድሜ በጣም ተመችቶኃል:: በዚህ ዘመን: በዚያች ድሃ ሀገር...? እግዚአብሔር ያስብህ::
ዲያቆን የሚለውን ስም ስላነሳችሁት እናመሰግናለን
ይሄ እኮ ታዲያ የብልጽግና ስራ ነው ትግራይን ከአማራ አማራን ከኦሮሞ ጋር አጋጭታችሁ አሁን ዘና ብላችሁ አገር እያፈረሳችሁ ነው ፍርድ ግን ከሰማይ ሲመጣ አትችሉትም እጃችሁ ላይ ደም አለ የድሃውን እንባ ይታበሳል
አረ ወዴት ወዴት የትግራይ ህዝብ ምን ስትል ነበር 😂😂😂
❤❤❤
Tikikil❤
ዳኒ አንከር የሚባል ሚዲያ ላይ ቀርቦ የ ፅንፈኞችን ፕሮፓጋንዳ በታተነው😂😂😂
daniel kibret got speech unheard, presence unnoticed and reputation degraded
ኦርቶዶክስ፥ቤተክርስትያን፥የማይጠረቃ፥ሆዱን፥፣ሞልታለት፥ነበር፥ሰውየው፥የአስቆሮቱ፥ይሁዳ፥ደቀመዝሙር፥ሆኖ፥እንጂ
😍💚💛❤️😍
Kiki ewunet new ❤❤❤
አሥራ ሁለተኛ እራሱ ነው
11 kililoch nachew?
Annuu naa bekka hikaa isaa😂❤❤❤
የዳንኤል ክስረት አይሁዳዊ ንግግር
Yehuda bey ayehudaw eko neged nw asitekakye😮
በመጀመሪያ ምርጥ ስም ነበር ለ30 ብር ስል ክርስቶስን ከሸጠ ቡሃሏ እና ጌታችን ለአረመኔ አሣልፎ በመሥጠት እንዲሠቀል ከአደረገ ቡኋላ ወደ መጥፎ ስም ተቀይሯል።
@@zewdumesele5845 Ategegeme satawuki lemangawm.
ሙኃዘ ጥበባት እና ዲያቆን ከሚለው የክብር ስምህ በፈቃድህ ለቀህ ዳንኤል ተብለህ መጠራት ጀመርክ። ያሳዝናል።እግዚአብሔር ከዚህ አይነቱ ቅሌት ይሰውረን። አንተንም ልቦና ሰቶ ከፖለቲካው መድረክ ወደ ቤተክርስቲያን አውደምህረት ይመልስህ
አይ ዳንኤል ሆድ ይሂን ያህል ያፋል
KG class 😅
ከአንተ የአባበ ተስፋዬ ሰህሉ ታራት ጠንቋዪ በርታ።
ዳኒ ሰዉ ነዉ ።
አምፀህ ነበር እድሜ ለአብይ አስተካከለህ 😅😅😅😅
አንተ አደለህም ለትግራይ አሰበልተህ አሁን ደሞ አማራን አማራን እያስበላህ ያለሆው
ሰው በተረት ተረት አማካሪ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስቴር ይሆናል😂😂😂
Neftegna, tsefegna, zerafe jewisa! eyetenlahe new!! ye sede neged fekade yale kelil, ye Amara kelili becha, beEthiopia!
እስቲ፡አንተም፡ምን፡ያኸል፡ስለ፡ኢትዮጵያ፡እንደ፡ምታውቅ፡ንገረን፣እሱ፡እኮ፡የሚያወራው፡እኮ፡እውነተኛውን፡ነገር፡ነው።
ከቁነገር ከወጣህ እኮ ቆየህ
ዘጠኙ ከወደት ነዉ የተጨመሩበት???????????
ታድያ ምንድነዉ ማስተላለፍ የፈለከዉ ጌታህ የሚከተለዉን የሴራመንገድ ነዉ የምትነግረን
የተረት ተረት አስተማሪው እና አማካሪው፤፤ የበሬዎችን ቁጥር 11 ያደረግከው ባንተ ቤት ፖለቲካዊ ምሳሌ ለመስጠት ነው፡፡ ኪኪኪ…
denkoro, neftegna, tsefegna, zerafe jewisa! ye sedeb negade metawekya yalew yeamara kelil bicha new!
እና አንበሳ ነን እየነጣጠልን እንበላችኋለን እያልከን ነው
እናመሰግናለን
ቀሽም ፖለቲካ ተርተህ ሞተሃል🤣🤣🤣
ጋኔል ክብረት😂😂😂😂😂።
ጋኔል ክስረት 😂
Ke Berewchu Ateshalewm Berema Arse yabelalew ante hodam
@yohannesmulugeta sile andinet Ina uneti sile tenagereno hodam mihono .......betilacha adgachu tilacha tisebkalachu .......ate miti hasibo Ethiopia yeandizar Andi quanqua Andi iymanoti machem atimelesim. qinat bashatano !!!
😂😂😂 እውነት ነው በሬማ ምን በድሎን? ይሄ ኅሥሥት ነው እንጂ ።
@faheemdida ምን እንደምታወራ አልገባኝም? ሲ ጀመር ኢትዮጵያ የአንድ ቆንቆና ሀይማኖት ሀገር አይደለችም የሁሉም ሀገር ነች Dani ክስረትን
አትንኩት የምትል ከሆነ አዝለህው zure
Dani የሚባል አውሬ የውሽት ዲያቆን ነው
ከአንድ ሚሊዮን ሃያ ህዝብ አስር ሚሊዮን ቢሞት ያለ ድያቆን ሆዳም ነው ሲያንስው ነው ዛሬ ሰለ አንድነት
ሊስብክ አይችልም ይሄ ሆዳም