Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር ያሳለፍነው የከርሞ ሰው ይበለን
❤❤❤❤🎉🎉
አሜን ❤❤❤❤❤
ቅመሞችየ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤ እወዳችሀለው ሁላችሁንም ብሌንየ እኳንደስአለሽ እህት በረከትሽ ይደርብን🎉🎉 መልካም በአል ለሁላችሁም ያገሬልጆች
ተናፋቂዎቹ... የኔ ልዩዎች መልካም የትዳር ዘመንን...ቤታችሁ በበረከትና በፍቅር የተሞላ ይሁን ።
ብሌኗ በጣም ነው ምወድሽ አሁን ደግሞ በጣም አምሮባችሃል ቀጥሉበት
እዳይቀሙህ ተጠንቀቅ ብሌን ቆንጆን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ደሞ የዛሬ አመት ሁለታችሁም ልጅ ይዛችሁ ለማየት ያብቃኝ ደስታየነው 👏👏👏👏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርች ጨዋታውችሁ ደግሞ ሞቅ ደመቅ ያለ ነበረ ::
ብሌኖ እኳን ደስ አላችሁ በርች ምራታችን እኛም ለሀገራችን ያብቃን እዉነት ባል ሲመጣ በጣም ይከፍል በጣም😢😢
ብሌኗ ጓደኛዬ ተናፍቀሻል😢❤❤❤
ብሌኗ እንኳን ደስ አለሽ በጸሎትሽ❤አስቢን ምሲኪን እህቶችሽ ወንድሞችሽ ❤❤❤
አሜን❤❤❤❤❤❤
ብሌን የሀገሬ ልጅ ደስ ስትሉ የቤተሰሰብ ጨዎታ አሜን መልካም በአል ጋይንት ስትሉ ነፍሴን አንጠለጠላችሁት❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤የኛወቹ ብሌኗን እናሳድግላት ቻናሏን ጥሩ ልጅ ናት
ብር ጎደሬ ነህ እዴ አይመስለኝም ነበር በርቱ በሉ የጎደር ልጆች እኮ ዩቱበር የለም
የኔ ውድ ብሌንየ ያገሬ ልጂ የጋይንቷ ቆንጆ እንኳን አደርሣችው 🎉🎉🎉
አሜንአሜንአሜንእኛምእናመሰግናለንብርቱልንንን❤❤❤❤❤
በረች የኛ ንግስት
ጎንደሮች ለትዳራቸው👌🥰👌 ናቸው ለኔም አጋቡኝ ጎንደሮች❤❤❤
ከዱቄት ነፃ በራሳችሁ ኑሩበት ጎበዞችችችችበርቱ🎉🎉🎉🎉❤❤
አሜን አሜን አሜን ፫
አሜን ስላንች ደስ ብሎኛል የኛንም መልካም ቀን ያምጣልን
እንኳን አብሮ አደረሰን ብሌኗ በርች ጎበዝ ግን ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ ቪድዮ ስሪ ።
እውነት ነው ተሳስቸ እሚባል ነገር የለም ሰው ያሰበበትን ነው እሚያደርገው
በርችልን የኔውድ😢😢😢ወላሂ ስወድሽሽሽ😢😢😢🎉አላህይጠብቅሽ እህቴ
የኔ ሴት ብሌኔ እንኳን አደረሳችሁ በርቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ❤❤❤🎉🎉😊
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን አብሮ አደረስን ለናተም መልካም ብአል የሰላም የፍቅር ያንድነት ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏ብሌና በርችልን የስዴት እህታችን ❤❤❤❤💪💪💪
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እኛም የምንደሰትበት ቀን በቅርቡ ይሁንልን
የኔ ዉዲ ብሌንዬ ስወዲሽ እንኳን ከፈትሽ ደስ ስትሉ የኔዉቦች እንኳን ለጌታችን ለመዲሀኒታችን የልዴት በአል አዴረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሌኗዬ ውለጂ ልጂ በልጂነት ነው ጊዜ አታባክኒ❤❤❤በርቱልኝ❤❤❤
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድ ብሌንየ እንኳን ላች ለስደት እህታችን ስቱን አሳድገናል አለንልሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አበረታትዋት አረብአገር፣ትትሰቃይ፣የኖረች፣ነይ፣ለሌላ ቢሆን፣ትበረቱነበር፣እኔምእዳች፣አገር፣ገብቸ፣ዘናእልይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እኮን አብሮ አደረሠን
ዉዶችዬ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ ብሌንዬ የዛሬ አመት ደሞ የልጅ እናት ሆነሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤
ብሌኔ የኔ ውድ እህት❤
የኔማር ብሉየ ደስብሎኛን አይዞሽየኔውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እንኳን አደረሳችሁ 💞
የኔ ቆዶ ዘመናቹህ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አገባሽ ማሬ congratulations 🎉
አይዙሽ እህታችን በርች
የእኔ ቆንጆ ቲክቶክ ላይ ነበር ማቅሽ በርቺ አቲጥፊ
ብሌንየ የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይችልጅ ጎበዘች በሀገሯ
Wow ስታምሩ መልካም በዓል ይሁንልን 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌹
እኮን አብሮ አደረሰን
ብሌንየ የኔ አመለ ወርቅ❤❤❤❤❤❤
የኔ ማሮቼ ስወዳችሁ የከሮሞ ሰው ይበለን
አሜንንንንን❤❤❤❤
ብሌኗ እንኳን አደረሳችሁ ግን አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ
አሜንንን የኔውድ ብሌንዬ በርች❤❤❤❤❤❤
የመዳም ቅመም ናት እናበረታታት
በጣም ጎበዝ ነች ግን ቪዶሽ የድምፅ ጥራት ለውም በደንብ አስበሽበት አስተኮክይ እሽ በርቱ
ልክ ነሽ የኔዋ እሚያቀው ያቀዋል የኔዋ🙏🏾🥰❤️
አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤
አንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
ብሌን ያገሬ ልጅ በርች ማሬ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
,ንግስታችን እንኳን አደረሳቹህ
የስደት እህታችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤አይዞሽ በርች
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንንንንን❤🥰❤🥰🙏🙏🙏
ብሌን የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የምውድሽ አንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ የኔ ውዱች❤❤❤❤ደግሞ ውለጂ......
በርች እህታለም ተመልሰሽ እንዳመጭ❤
አይዞሽ እዲሜ ለመደም ቅመሞች አለን
እንኳን አደረሠሽ ብሌኗ
የኔውድ አምሮባቹሀል❤
🙏🙏🙏❤❤❤አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ ያገሬ ልጆች
የኔ ወርቆች ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️
እወዳቹሀለው በርቱ ❤❤❤
በርች ብሌኔ
በርችልን ብሌኗ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ደሥትላላቹ 🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ትዶራችሁን ይቦርክልሽየስደት እህቶቸ የእርፈት እጀራይስጦችሁ
የኔ ውዶች እንኳን አአብሮ አደረሰን🥰🙏በርች እንወድሻለን ብሌኗየ🥰
እኳንአደረሰሽ..አደረሳቹብለናል.በርችልን❤❤❤❤❤❤ለሀገራችንያብቃን
የኔ ወድ እኳን አደርሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ አሜን በጣም ደስስስስስ ትላላቹሁ😊😊🎉. 🎉😢❤ . ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
ብሌንየ እኳን ደሥአለሽ የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፕሮግራም ነበር 🥰🥰🥰🥰🥰
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ምሮጦች 🙏❤️🥰🥰🥰
ብሌንየ ❤❤❤❤
እንኳን ለገና ባአል በሠላም በጤና አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔዉድ እንኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤
ብሌን እንድከፋት እንፈልግም ተደስታ ማየት ነው የምፈልግፕው😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን
በሌን እንዴት ነሽ እንኳንም አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🥰🥰🥰😘😘😘
❤❤❤❤❤
አንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉❤
የኔ ውድ እንኳን አደረሳችሁ❤️🥰
የኔውዶች ስታምሩ አይለያችው🎉🎉🎉🎉
ብሌን ታድለሽ በ4አመትሽ ገባሽ ባልሽም ጠበቀሽ በርቱ እኔ ለሁለት አመት ብየ መጥቼ 13አመት ሞላኝ ለፋሲጋ እገባለሁ ብየ አስቤ አለሁ ባለ ትዳር ነኝ እሱም 13አመት እየጠበቀኝ ❤
ምንአይነትባልነው የሄንሁሉ አመት የጠበቀሽ ጀርባውን አጥኒ ራሥሽንጠብቂ
@rozenagaragare38 እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ታማኝ የሃገሬ ልጅ ነው እኔና እሱ ያንየ ስንፋቀር ብዙ እንቅፋቶች ነበሩ አብረን እዳንሆን ፈተና የሆኑብንን እያሰብን ጥንካሬ ሆኖናል ውዴ ፍቅር ከባድ ነው ጓደኞቹም የኔው ዘመዶች ናቸው አብ ሽር ውዴ
ብሌኑ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሌንዬ ውድ ምራታችን❤❤❤ስታምሩ ❤❤❤
በርቺ ያኔ ዋድ ❤️❤️❤️❤️❤️
ብሌኗ የኔ ፍልቅልቅ❤❤🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏ሸጋዋ ተናፍቅሽል
አማችይው የኔ ጭዋ❤❤❤❤
በርች ብሌኗ የኔ ቆንጆ ❤❤❤🎉🎉
በርችልኝ የኔ ልዩ❤
ብሌን በዚህ ትበልጣለች መልኳ💋
❤❤❤❤❤❤የኔውብ ቀሚሳችሁ ሳምር የት ነው ያሰራችሁት

እግዚአብሔር ትዶራችሁን ይቦርክልሽ
የስደት እህቶቸ የእርፈት እጀራይስጦችሁ