መስጂድን መንካት ከአላህና ከነብዮ ሙሀመድ (ሰአወ) ጋር ጦርነት መግጠም ነው ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ የጁሙአ ሁጥባ || Harun Media ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 188

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 Год назад +43

    *በበዳዮች ላይ የአላህ እርግማን ይስፈንባቸው! ታመናል፣ ተጎድተናን ሀዘናችን ጥልቅ ነው!! ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል* ☝😭😭😭

    • @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ
      @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ Год назад +2

      ኢንሻ አላህ ታመን አቀርም ተጎድተንም አንቀር በቅርብ ያድርግልን እንጂ ያረብ ፈረጃህን በቅርብ

  • @Bezashyeshegeruwa
    @Bezashyeshegeruwa Год назад +61

    ሙሰሊምን የነካ የለውም በረካ እኔ እርቶዶክሰ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ ሙሰሊም ወገኖቼ ጎን ነኝ ሰለማዊ ሰልፋ ቢጠራ ድምፅ እሆናለሁ ሙሰሊሙ በሀይማኖቲ ቀልድ አይውቁም

    • @lubabaahmed3304
      @lubabaahmed3304 Год назад

      ተባረኪ የኔ እናት

    • @ታነኝቢትማሚሚሚሚ
      @ታነኝቢትማሚሚሚሚ Год назад

      እውነት ነው መንሚ በሃይማኖቱ ቀልድ ዬለሚ

    • @hayatemuhammad4288
      @hayatemuhammad4288 Год назад

      ውነትነውየኔእህት ሙስሊምንየነካየለውምበርካ😢😢😢😢😢

    • @muke614
      @muke614 Год назад

      እስኪ መጽሃፍ ቅዱስ አንቢቢ

    • @Bezashyeshegeruwa
      @Bezashyeshegeruwa Год назад

      @@muke614 ይሔ እኮ ችግርሕ አንተ አጉል አክራሪ ነሕ ምን ልታረግ ገባሕ ፈልገሕ አይደል የፈለኩትን መፃፍ መብቴ ነው

  • @አሹኩርሐኡስማንየአላህበር

    ፊትህ ለመስጅዶቻችን እና በበደል ለምሰቀዩት ለኢትዮጵየውየን ሙስልሞች😢😢

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Год назад +10

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ንግግር ነዉ እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Год назад +6

    ያማል ወድሞቻችን አላህ በጀነት ያሰቀምጥልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahmaseid9984
    @rahmaseid9984 Год назад +7

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን አላህየ መፍትሄ ካተ ነው ያአላህ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +44

    መንግስት ውድቀቱ ሲቃረብ ቤተ _እምነቶችንና አማኞችን መተናኮስ ይጀምራል !😢😢😢ኢላሂ ከአንተ ነው ፍርድ

    • @semirah5643
      @semirah5643 Год назад

      ኢንሻ አላህ አላህ ያንሣልን ለህዝብም ለአገርም ሸክም መንግስት

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Год назад +3

    ላሀወላቅወተላቢላህ. የአላህ. የአላህ. ለሙጅሪሞች. አላህ. የስራቸወን ይስጥልን ያረሂም

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Год назад +13

    ወላሂ ራሴን አሞኛል በለቅሶ ብዛት እነዚህ ነጃሳወች እደዚህ ፈንጭተውብን አይቀሩም ከዳር እስከዳር ተነስቶ ህዝበ ሙስሊሙ መብቱን ማስከበር አለበት ሸሂድ የሆኑትን አላህ ጀነተል ፍርዶሰል አእለ ይወፍቃቸው እንቃ ድናችንን በደንብ እንማር መስጅዶቻችንን የሁለየም ኢባዳችን መፈፀሚያ የልባችንን ቆሻሻ የምናራግፍበት ከጥላቶች ከለላ መመሆን ልንጠብቀው ይገባል

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Год назад +15

    ፍትህ ለሙስሊሞች ፍትህ ለመስጊዶቻችን😢

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 Год назад +6

    ያአላህ ፈረጃህን አቅርብልን😢😢😢

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ Год назад +3

    ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን ለሙስሊም ወንድም እህቶቻችን ፍትህ ያረብ የሞቱትን ወንድሞች ለጀነት በላቸው ያረብ😭😭💔

  • @yarustasey6091
    @yarustasey6091 Год назад +5

    ሡለ ሏሑ አለሒ❤🌹ወሠለም❤

  • @halimabntomar4495
    @halimabntomar4495 Год назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀሚአን ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ሙሀደራ ጀዛኩም አሏህ ኸይር አሏህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ ላይይ👍✅ይይይ✅👍ይይ✅👍ክክክ✅👍ክክክ✅👍ክክ✅👍ሼሼ✅👈ሼሼ✅👈ሼሼሼ✅👈ሼሼሼ✅👈ርርር✅👈ርርርር ✅👈አይረሳ✅👈✅👈✅👈✅✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅

  • @hikmayimeryimer
    @hikmayimeryimer Год назад +3

    አላሕ ይድረሥልን አንድነታችንን ይመልሥልን ከመሥጊዶቻችን ከድሖች ቤቶች እጃቸውን ያሡልን
    ሐሥቡን አላሕ ወኒእመል ወኪል

  • @ssaa6936
    @ssaa6936 Год назад +6

    ፊትህ ላማስጂዶቻችን ፊትህ የአላህ

  • @kustr5728
    @kustr5728 Год назад

    አሚንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ

    የአሏህን ቤት የምያፈሩሱ ሁላ አሏህ በላ ያውረድባቸው ያረብብብብ
    ልብን ይሰብራል መንግስት የምሰራው ሰራ
    حسب يا الله

  • @khadijakhadija3847
    @khadijakhadija3847 Год назад

    ❤❤❤❤ ጀዛ ከላኡሰታዝ❤❤❤

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ Год назад +8

    ሙስሊሙና ኦርቶዶክሱ አንድ መሆን አለበት። የሁለቱ ሃይማኖቶች ጥንካሪ ፕሮቴስታንት እንዳይስፋፋ ስላረጉ ሁለቱንም ሃይማኖቶች ማጥፋት ግድ ይላል። አንድ ሁኑ መስኪድንም ቤተክርስቲያንም በህብረት እንታደግ፡ ይህብቻ ነው የሜያዋጣው።

  • @ٱمينورعيني
    @ٱمينورعيني Год назад +1

    መስጅዶቻችንን አትንኩ መስጆዶቻችን እስልምናችን ከሀገርም ከሂወታችንም በላይ ናቸዉ አትንኩ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Год назад

    MashaAllah nice lecture
    Jzkumullah ustazu❤❤❤

  • @MunaAdam-kg9dz
    @MunaAdam-kg9dz Год назад

    አላህ ፍሩድን ይስጣቸ እነዚ የኢስላም ጠላቶች ናቸው እኛ ዳኝነቱን የምጠይቀው ከአላህ ነው

  • @mekaa5021
    @mekaa5021 Год назад

    ዋለይኩም እስላም ወራህመቱሏህ ወበርካትሁ ፍትህ መሰጂዷቻችን አይፍረሡብን የአሏህ

  • @njatandabdu2472
    @njatandabdu2472 Год назад +2

    ሀሥቡንአሏሁ ወኒኢመል ወኪል አለ ዟሊሚን

  • @naimamohamed8779
    @naimamohamed8779 Год назад +2

    ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱ ሏሂወበረካቱሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @halimabntomar4495
    @halimabntomar4495 Год назад +1

    اللهم صلي وسلم عل نبينا حبيبنا محمد صل الله عليه وسلم💐💐💐

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና

    😢😢😢😢😢ያሱባሀንአላህ ያረብ 💔💔💔💔💔

  • @monamohammed5046
    @monamohammed5046 Год назад

    Ustaze jzk allah yetebekachu

  • @iiammuslimalhamdulillah9789
    @iiammuslimalhamdulillah9789 Год назад +3

    ፊትህ ለምስግዶች። ለሞቱት ዉድሞቸችን። 😭😭😭😭🇪🇹። ዋ። ኢስለመ። 🇪🇹። ሚነዉ። ሀገሬ። ፊትህ። ነፈግሽን ህህህህህህህህህህህህ😢

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +1

    ፊትህ ለመስጅዶቻችን 😭😭☝️☝️☝️💔💔🕌🕋

  • @أمفواد-ذ8ر
    @أمفواد-ذ8ر Год назад +4

    የአላህ ፍትህ ካተነዉ አላህ ፈረጃዉን አተቅርብልን😢

  • @HadraSani
    @HadraSani Год назад

    حسبنا الله ونعمل وكيل

  • @ziyo3133
    @ziyo3133 Год назад

    Jazakallh allha ytbekh

  • @ሁሴንአደም-በ5ኈ
    @ሁሴንአደም-በ5ኈ Год назад +1

    አህለን ያጀመአ

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 Год назад +1

    ምርጥ ኹጥባ ማሻ አላህ!

  • @UKDRILLRP
    @UKDRILLRP Год назад +2

    እኔ የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ብዙ የሙስሊም እህት ፣ ጎረቤት ፣ወንድም ፣ዘመድ ፣ቤተሰብ አለኝ ታድያ ነሙስሊ እህት ወንድሞቼ ለይ እጅ ሲነሳ ቁጭ ብዬ አላይም ሰላማዊ ሰልፍ ለይ እገኛለው ካስፈለገ

  • @የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ

    ላኢላሀኢላ አንተ ሱባሀነክ ኢኒ ኩኑቱ ሚነዛሊሚን

  • @kuwaitcity1106
    @kuwaitcity1106 Год назад +5

    ያረቢ ሰላምህን❤

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Год назад +1

    ፍትህ ፍትህ ለሙስሊሙ ኡማ ፍትህ ለመሳጂዳችን😢
    ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል

  • @leylayimam
    @leylayimam Год назад +7

    ኡሥታዞቻችንን ሰጋን የት ይሆኑ እኔም ሸሂድ ልሁን ለሀይማኖቴ

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    አሚን አሚን👐👐👐አሚን የረብ

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Год назад +2

    ያረብ በመሥጊዶችና በሙሥሊሞች ላይ አዛ የሚያደርጉትን አንሣልን ፈርጀን በሀበሻ ምድር ለቅሦና ሰቃይ የሚያወርዱትን አላህ አይቸግርህም ሥራቸውን ንቀልልን

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 Год назад +1

    እንዳው በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይፍረድባቸው ቢዘገየም ዓይቀር ሁሉም የጁን ያገኛል ቆይ ፈጣሪ መስጊዶችን እና ቤተክርስትያናችንን ይጠብልን 🙏🙏🙏

  • @hfch7727
    @hfch7727 Год назад +2

    አሀስቢ አሏህ ወናአመል ወኪል

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 Год назад

    አሚንአሚንአሚንጀዛካላህኸይር

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 Год назад +1

    ሀሥብን አላህ ወኒኢመል ወኪል😢😢

  • @TheSamurai4ever
    @TheSamurai4ever Год назад

    አሚሚሚሚንንንንን

  • @gf7160
    @gf7160 Год назад +1

    ياالله يارب ☝

  • @neima2690
    @neima2690 Год назад +1

    😢😢😢😢😢 እረ መስጂዶቻችንን አታፍርሱብን ቁራአንችንን አታገላቱብን ወዲሞቻችንን አትግደሉበን እረ ያአሏህ ያረቢ አተዐፍረዲልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @afenanabedulgbar4525
    @afenanabedulgbar4525 Год назад +1

    ሀስቡነላሂ ወኒእመል ወኪል

  • @عبداللهاليامي-ت5ت
    @عبداللهاليامي-ت5ت Год назад +2

    Amen 🙏

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Год назад +3

    አሰላም አለይኩም ውራህመቱላህ ወበረካቱ ሀስቢየንላህ ውኒየምልውኩል😢😢😢😢😢

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 Год назад +2

    ፍትሕሕሕሕሕሕለመሥግዶቻችን

  • @megfiramuhamed2124
    @megfiramuhamed2124 Год назад

    Allah akbar

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Год назад +1

    ወንድሜ አላህ ረጅም ዕድሜ ይሰጥሰ እንዳንተ ያሉ እውነተኛ (ያሁኖቹን "ኡሰታዝ "እየተባሉ የማይገባቸው ከብልግና ጋር ፓለቲከኛ የሆኑ)ሙሰሊማንን ያብዛልን።

  • @kimdereadeor2778
    @kimdereadeor2778 Год назад +1

    አማንንንን

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 Год назад +1

    ሀሥቢ አላህ ወኒያእመል ወኪል
    መሥጂዱን ለማፍረሥ ያሴራችሁ ይፍረሥ ብላችሁ ትእዛዝ ያሥተላለፋችሁ ያፈረሣችሁ
    የአላህ ቁጣ በላ ይውረድባችሁ

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh Год назад

    አሚንንን አሚንንን አሚንን ያረበልአለምን

  • @kustr5728
    @kustr5728 Год назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 Год назад +1

    አህሌን ኡስታዝ

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    አለህ ሰለምን የምጠልን አሁንስ የአለህ በለአ ይውረድበቸው የረብ ኡስተዝ አለህ ሙሉ ጤነ ከኢመን ይስጥህ ለመቱት አለህ ጄነተል ፍርዶስ ይወፍቀቸው የአለህ ፍትህ ለመጅደችን ፍትህ ለሙስልም 😭😭😭😭😭😭😭😭 የመል ወለሂ የመል

  • @hayubintbaba568
    @hayubintbaba568 Год назад +1

    ፍትህ አለ ብየ ፍትህ አልልም ሀገራችን ላይ በሙስሊሞች ላይ የሚደረሰውን ክስተት በተደጋጋሚ እያየሁ ሙስሊሞች ሆይ የኡመተ ሙሐመድ ሆይ ንቁ ፍት ብላችሁ አትበሉ ፍት የለም። እውነትም ኢስላምን ሰይፉ ነው የሚያስከብረው።
    ሀገር ውስጥ ያላችሁ የአላህ ቃል መጠበቁ መስጊዶችን መጠበቁ ሙስሊም ህብረተሰቡን መጠበቁ ነገም እንዳንዘነጋ ከሀገር ውጭ ያለን ደግሞ በኢኮኖሚ በመደገፍ ድምፅ በመሆን በሀሳብ በመደገፍ ከጋናቸው እንሁን
    ዛሬ የአላህን ቤት ሲጠብቁ የሞቱ ወንድሞቼችንን አላህ ከሸሂድች ይበላቸው ይህን ማገኘት መታደል ነው።
    ሰልፍ መውጣቱ ነገም ይቀጥል። ድል የአላህ ነው። ድል የሙስሊሞች ነው።
    ተክቢር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @jemalmohammed6149
    @jemalmohammed6149 Год назад +2

    حسبنا الله ونعم الوكيل

  • @hhaa5456
    @hhaa5456 Год назад

    ድንቅ መልእክት አላሕ ይጠብቅሕ

  • @zaharaaabduuzaharaaabduu3012
    @zaharaaabduuzaharaaabduu3012 Год назад +3

    ያረብ እዝነትህን አወርድልን ደካማ ባሮችህ ነን

  • @SwSwits-te4dn
    @SwSwits-te4dn Год назад +1

    سبحنك يارب اللهم رحمتك صلى الله عليه وسلم

  • @ErgoyeKassaw-et2fk
    @ErgoyeKassaw-et2fk Год назад +7

    ፍትህ ለመስጊዳችን

  • @b.6015
    @b.6015 Год назад

    የአላህ በቃበለን

  • @montaawole9908
    @montaawole9908 Год назад

    አሚንንንን

  • @b.6015
    @b.6015 Год назад +1

    አህለን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ያረብ የአላህ አተው በቃ በለን አላህ ተሻሂዶች ጎን ያርጋቸው

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Год назад

    አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Год назад +2

    ለዲናችን መስዋዕት መሆን ግድ ነው

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Год назад +1

    እኛ መሥጂዳቺን ፈርሦ የሚገነባዉ አገር ባፍጫቺን ይዉጣ ሸሂዳቺን በቂ ነዉ ሞት አይቀር እኛ ከሡ የሡ ወደሡም ተመላሾቺ ነን ያኡመተል ሙሀመድ በዱአ እንበርታ እላለሁ አላህ ይፈርጀን

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Год назад +3

    ልባችን ደማ ያ አላህ 😭😭😭💔
    አላህን የካደ መንግስት ከሱ ምን ልንጠብቅ ነበር አታላይ ረመዳን ሲደርስ ቤተመንግስት ፉጡር ይጠራል ያስመስላል ሙስሊሙ ምስኪን ከኋላ ያሰበው ተንኮል አልገባንም ነበር አላህ ከኛ ጋር ነው በዱአ እንዲበረታ

  • @halimashanbelhalimashanbel9642
    @halimashanbelhalimashanbel9642 Год назад +1

    ፍትህ ለመስጊዳችን አላህ ይላአንኩም ኩሉ ሙጅሪም

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 Год назад

    Walaykem selam werhmtlhe waberkthe sallallhi allehi wassllam ya allhe nerserhen kerbe aderglen yanten haylntehen asyhawe

  • @fatefate2725
    @fatefate2725 Год назад

    سبحان الله يرب يكرم نسرن

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Год назад +1

    ሙስሊሞች ሆይ ወጣቶች ሆይ ንቁ
    መኝታ በቃ ካሁን ቡሀላ ይሄ በፍቅር የመይገበው መንግስት እና ካድሪ ሊገልህ ሲመጣ ቁመህ አትሙት ገድላችሁ ሙቱ ሞት አይቀርም ።
    ካሁን ቡሀላ ተቃውሞ ሲኖር የተወስኑ ጀግኖች ታጥቀው መድፈጥ አለባቸው ዛሬ
    አኖር መስጂድ እንደገቡት አትነት ሙጂሪም ቶሊሶች ሲመጡ እዛው አስቀሮቸው የጃቸውን ማገኝት አከባቸው
    መስጂሊስ ውስጥ መሳሪያ እንደማይገባ አውቃለሁ ግን ውጪ ላይ ተጠባበቁ ያፈረሱትን መስጂድ መልሰው ይስሮት ። እንዳፈረሱ።

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 Год назад

    ትክክል 100% ያኢላሂ ፍርዱን ካተ ያረብ

  • @Sophie-w5v
    @Sophie-w5v Год назад +1

    ፍትህ ለመስጅዳችን

  • @almazibrahim7448
    @almazibrahim7448 Год назад

    Thanks

  • @ኽብረት
    @ኽብረት Год назад

    ጀዛከላህ ኼር
    ሐፈዘክ ረቢ ሸክና

  • @hindmekonen6216
    @hindmekonen6216 Год назад

    Selelahu Alehi weselem

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ8የ Год назад +3

    አላህ ነሥሩ ቅርብ ያድርግልን

  • @merdiaselamu7967
    @merdiaselamu7967 Год назад +1

    Islimina sidib ayastemerim
    Yemetisadebu ALLAH yedaya yestachew Hagerachinin. Selam yadrgilin

  • @abibaalkmal8551
    @abibaalkmal8551 Год назад

    ፍትህህህህ.ለሚፍርሱ.መስጂዶች

  • @kustr5728
    @kustr5728 Год назад

    ሀስቡን አላህ ወኒያመል ወኪል

  • @AlewiyaRoba
    @AlewiyaRoba Год назад

    ያኢላህ አንተው ፍረድ 😭😭😭😭

  • @sentatessma6690
    @sentatessma6690 Год назад

    Thank you brother

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 Год назад

    ያአላህ በቅዋህ አተው ፍርዱን ቅርብ አድርግል

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 Год назад +2

    ፍትህፍትህፍትህ ያረብ ሀግሬቸነሰላም☝☝☝☝☝☝☝

  • @rozitube8088
    @rozitube8088 Год назад +2

    allah yesrachun yestachu ineshallan demom ayekram😢

  • @cd4076
    @cd4076 Год назад +1

    አላህ ይዝነልን ያረብ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    😢😢😢😢 ልባችን ቆስሏል
    ልክ ብለሀል ኡስታዙና ወር ባልሙላ 19 መስጂድ ሲፈርስ የክልሉ ሙስሊሞች እንደት አስቻላቸው ?መጂሊሶችስ ምን ድን ዉ ስራቸው ?በጣም ነው ያዘንባቸው😢
    #አሏህ ይፍረደንንን

  • @abdiabdella6556
    @abdiabdella6556 Год назад

    😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ

    ያረብ ሀያልነትህን አሳያቸው ያጀባሩ ያቀሀር አተ አኮትኩተው የአብይን ስርአት አረአቆሰለን ያረብ የአላህህህህህህ

  • @تيتينطتطوطوي
    @تيتينطتطوطوي Год назад

    🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️

  • @FafiTubef
    @FafiTubef Год назад +2

    ሁለየም ለቅሶ ሁለየም ፍትህ ማለት ሆነ ግን ፍትህ የለም ርበና እሱ ፍትሁን ያውርድልን

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад

      አሚንንን ያረብ

  • @yarustasey6091
    @yarustasey6091 Год назад +1

    ሡበኻን አሏሕ መሳጂዶች የአሏሕ ቢት እጂ እጂ የኦሮሞ የአማራ የቤሔረ ቤት አይደለም 1የአሏሕ ቤት ሢፍረሥ ዝም ሢባሉ....