Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤❤❤ ፓስተር ያሬድዬ ተባረክ ስለ በዛልህ ፀጋ ጌታን እባርካለው የምወድህ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
May God bless you and your ministry my dear paster
ፓስተር ያሬድ የተወደድክ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ 🙌
Yarediye our lovely blessed brother it is always my pleasure to hear your powerful songs ❤ filled with heavy spirit filled songs! You are our blessings brother! Blessings blessings!!
አሜንን ወንድሜ ዴቭ ስለሚያበረታው ድንቅ ቃሎችህ እግዚአብሔር ይባርክህ ልል እወዳለሁ በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏
ያሬድዬ የኔ ውድና ምርጥ ወንድም ዘመንህ አሁንም በቤቱ በአገልግሎት ይርዘምልህ እሱን እያከበርክ!
አሜን በምኒዬ እህቴ ❤️❤️❤️
Blessed Pastor.
our blessing yardoo
ይሬዶ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
አሜን እህቴ ብርከእቲ ተባረኪልኝ 🙏
Amen 🙏
Amen, God bless you.
4:55 ዘማሪ መስፍን ጉቱ እግዚአብሔርን በመተማመን ተስፋዬ አንተ ነህ ቁጥር 1 አልበም (እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉኃይላቸውን ፡ ያድሳሉእንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/2x መስሎት ፡ ነበር ፡ ጠላቴ ፡ ደክሜ ፡ የምቀርእግዚአብሔር ፡ ግን ፡ አበረታኝ ፡ ሆነልኝ ፡ ግርማ ፡ ሞገስዛሬ ፡ ይኸው ፡ ዘምራለሁ ፡ ድካሜን ፡ ረስቻለሁ(ሥምህን ፡ አከብራለሁ ፡ ንገሥ ፡ እልሃለሁ)/2x (እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉኃይላቸውን ፡ ያድሳሉእንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/2x አልደከምኩም ፡ አልታከትኩም ፡ ጌታ ፡ ሆኖኝ ፡ ኃይሌዘለዓለም ፡ አመልከዋለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታዬበደስታ ፡ በዕልልታ ፡ በአክብሮት ፡ ደግሞም ፡ በሆታ(ሥምህን ፡ አከብራልሁ ፡ ንገሥ ፡ እልሃለሁ)/2x (እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉኃይላቸውን ፡ ያድሳሉእንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/2x ኃይልም ጉልበት እንደሰጠኝ በከፍታ ላይ ላስኬደኝ ለዚህ ታላቁ ጌታ ቅኔ ልቀኝ በደስታ ለፈቃድህ ትሰጥቼ በጉልበቴ ተንበርክኬ (ስምህን አከብራለሁ ንገስ እልሃለሁ)/2x (እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉኃይላቸውን ፡ ያድሳሉእንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/4x
ተሰጥቼ*
Good bless you
ያሬዶ
🙏🙏🙏
GETA YBARKH!!!!
አሜንንንን
@@yaredmaruministry5761 8:08
አሜን ትሬዝዬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ 🙏
❤❤❤❤ ፓስተር ያሬድዬ ተባረክ ስለ በዛልህ ፀጋ ጌታን እባርካለው የምወድህ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
May God bless you and your ministry my dear paster
ፓስተር ያሬድ የተወደድክ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ 🙌
Yarediye our lovely blessed brother it is always my pleasure to hear your powerful songs ❤ filled with heavy spirit filled songs! You are our blessings brother! Blessings blessings!!
አሜንን ወንድሜ ዴቭ ስለሚያበረታው ድንቅ ቃሎችህ እግዚአብሔር ይባርክህ ልል እወዳለሁ በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏
ያሬድዬ የኔ ውድና ምርጥ ወንድም ዘመንህ አሁንም በቤቱ በአገልግሎት ይርዘምልህ እሱን እያከበርክ!
አሜን በምኒዬ እህቴ ❤️❤️❤️
Blessed Pastor.
our blessing yardoo
ይሬዶ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
አሜን እህቴ ብርከእቲ ተባረኪልኝ 🙏
Amen 🙏
Amen, God bless you.
4:55 ዘማሪ መስፍን ጉቱ
እግዚአብሔርን በመተማመን
ተስፋዬ አንተ ነህ
ቁጥር 1 አልበም
(እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉ
ኃይላቸውን ፡ ያድሳሉ
እንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/2x
መስሎት ፡ ነበር ፡ ጠላቴ ፡ ደክሜ ፡ የምቀር
እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ አበረታኝ ፡ ሆነልኝ ፡ ግርማ ፡ ሞገስ
ዛሬ ፡ ይኸው ፡ ዘምራለሁ ፡ ድካሜን ፡ ረስቻለሁ
(ሥምህን ፡ አከብራለሁ ፡ ንገሥ ፡ እልሃለሁ)/2x
(እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉ
ኃይላቸውን ፡ ያድሳሉ
እንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/2x
አልደከምኩም ፡ አልታከትኩም ፡ ጌታ ፡ ሆኖኝ ፡ ኃይሌ
ዘለዓለም ፡ አመልከዋለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታዬ
በደስታ ፡ በዕልልታ ፡ በአክብሮት ፡ ደግሞም ፡ በሆታ
(ሥምህን ፡ አከብራልሁ ፡ ንገሥ ፡ እልሃለሁ)/2x
(እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉ
ኃይላቸውን ፡ ያድሳሉ
እንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/2x
ኃይልም ጉልበት እንደሰጠኝ በከፍታ ላይ ላስኬደኝ
ለዚህ ታላቁ ጌታ ቅኔ ልቀኝ በደስታ
ለፈቃድህ ትሰጥቼ በጉልበቴ ተንበርክኬ
(ስምህን አከብራለሁ ንገስ እልሃለሁ)/2x
(እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ የሚጠባበቁ ፡ ሁሉ
ኃይላቸውን ፡ ያድሳሉ
እንደ ፡ ንስር ፡ በክንፍ ፡ ይወጣሉ)/4x
ተሰጥቼ*
Good bless you
ያሬዶ
🙏🙏🙏
GETA YBARKH!!!!
አሜንንንን
@@yaredmaruministry5761 8:08
Good bless you
አሜን ትሬዝዬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ 🙏