ሰለ አገልጋይ ዮናታን ጌታ እንዲህ አለኝ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ሰለ አገልጋይ ዮናታን ጌታ እንዲህ አለኝ!!

Комментарии • 309

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 2 года назад +65

    ጌታ እየሱስ በወድማችን በዮኒ በቤቱ በየትኛውም ነገሩ ላይ የተጠመደ ወጥመድ የተሰበረ ይሁን ።

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 года назад +5

    አሜን በእሱ እና በቤተሰቡ የታሰበ ክፉ ሁሉ ወደ ጥልቁ ይግባ።

  • @page4433
    @page4433 2 года назад +18

    ቃል ያለው ሰው አይሞትም ዮን የቡዞች አበት ♥

  • @kukkuassefa3963
    @kukkuassefa3963 2 года назад +8

    በጌታ በኢየሱስ ስም ዬናታን ላይ በክፋት የሚመክር ዘንዶ ስራው የተወጋ, የተገለበጠ,የተበተነ, የፈረሰ, የመከነ ,የከሸፈ ...ይሁን አሜን! ጌታ ሆይ ዮኒዬን ከነ ቤተሰቡ በታማኙ እጅህ ላይ አስቀመጥነው በደምህ ሰውረው ገና ይቀጥላል ትውልድን ያስመልጣል።

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi 9 месяцев назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖

  • @frykhalifa
    @frykhalifa 2 года назад +1

    እኛ ኦርቶዶክሶች ነን በሀይማኖታችን አትምጡብን አትንኩን

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 2 года назад +6

    ፕሮፌት ሜሮን መልካም ልብ አለሽ የተቀባውን አገልጋይ ዩናታንን ቀኝ እጅ ለመሆን ለመፀለይ ። አሜን እግዚአብሔር ይታደገው ያድነውም። አንቺም አገልግሎትሽንም እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅሽም። እንደዚህ መረዳዳት በጠፋበት ሰአት ይህንን ለሌላው የመፀለይ ልብ ቅንነት ጌታ አበዛልሽ። እግዚአብሔር ይባርክ ።

  • @ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ

    በእየሱስ ስም ክፉ ምክራቹን ሁሉ አፍርሻለው ከነሱ ጋ ካለዉ ከእሱ ጋር ያለው ይበልጣል ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ እህታችን

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 2 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም በዮን ላይ የተሴራ ሥራ በትንሣኤ ኃይል የፋርሰ ይሁን እሱና ቤተሰቡ በክርስቶስ ደም ይሽፋን

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክሽ እግዚአብሔር ሁልንም ይቻላል እናምናለ 🙏
    ዮነዬ 🙏እግዚአብሔር አለ 🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @moulomoulo9280
    @moulomoulo9280 2 года назад +6

    ጠላት ያወጣ ማንኛውም አዋጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰበር፡ እህቴ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ❤️

  • @abigiya5756
    @abigiya5756 2 года назад +2

    ልክ ነሽ የእግዚአብሔር ሴት እኔም ስለዮናታን በተ ጫፉ ሹል የሖነ ተራራ ላይ ተቀምጦ ተራራዉ ግን ከሗላዉ ተንዶ አሱግን ጫፍ ላይ ተቀምጦ አይቼዋለሑ

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዮኒ በጌታ ደም የተሸፈነ ነወሰ ጠላት ከይነከውም ቤቱ ትዳሩ ኤወቱ መውጣቱ የሱ የወነው ኡሉ በጌታ አጅ ነው

  • @የብስራ
    @የብስራ 2 года назад +24

    እሱን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም 🥰🙏

  • @አይምሮዬኔት
    @አይምሮዬኔት 2 года назад +1

    ሰለም ቴነይስትን ክብር ለኢየሱስ

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 года назад +3

    አሜንንን አሜንንን ዳንኤልን ከአንበሶች ጉድጓድ ያስጣለ ጌታ እግዚአብሔር እሱን ዮኒዬን እግዚአብሔር ከጠላት እጅ በኢየሱስም ያስጥላል 🙏🙏🙏🙏
    ወጥመድ ተሰበረ 👏👏👏
    እኛም አመለጥን ❤️❤️❤️

  • @orthodoxtewahedotube9573
    @orthodoxtewahedotube9573 2 года назад +1

    amen amen amen amen hale luya dengel mariam tekeber temesgen kidusan tsadkan semeatet kirstos bakeberache meten yekeberu yehunu wesebhat le egziabher

  • @habtewldehabta8730
    @habtewldehabta8730 2 года назад

    ማነሽ ፓስተ መልሽልኝ ለክረስቶስ ከዬናታንና ከድግል ማረያም ለክረስቶስ ማናቸው ይቀረባሉ ማናቸዉ በረሱ ፊት ምዕሉ ናቸው ትያለስ

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 2 года назад +2

    በወንድማችን ላይ የታቀደ የጠላት እቅድ በቤቱ የሱ በተባለ ነገር ሁሉ ላይ የተጠመደ ወጥመድ የተሰበረ ይሁን የጠላት አዋጅ የፈረሰ ይሁን ጌታ በሚገባ በሚወጣበት ሁሉ በደሙ ይሸፍነው ልጆቹ ባለቤቱ ጌታ ይጠብቃቸው ጌታ ሆይ ሁለንተናውን ላንተ ለታመኑት እጆችህ ሰጠን በእየሱስ ስም አሜን

  • @belaypetros2186
    @belaypetros2186 2 года назад

    አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ እዉነተኛ የእግዚአብህርን ወንጌልን ነዉ የሰበከዉ፡፡ ክብር ሁሉ የእግዚአብህር ነዉ፡፡ ጉልበት ሁሉ ለእግዚአብሄር ብቻ ይንበረከካል፡፡ የእግዚአብሄርን ክብር ለመሻማት የሚፈልጉ ጣኦታት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይሰባበራሉ፤ በግንባራቸዉ ይደፋሉ፡፡ እግዚአብሄር ክብሩን ለማንም አሳልፎ አይሰጥም፡፡ የዳኒኤል አምላክ ትላንት እንደነበረ ዛሬም ነጌም እስከለዘለዓለም ያዉ ነዉ፡፡ የዳኒኤል አምላክ ዛሬም በዘመናችን ሀይሉን ይግለጥ! አሜን!!

  • @kelemuashumi880
    @kelemuashumi880 2 года назад +12

    አሜን ለዘላለም ቤተሰቡ ምድሩ ኢተዮጲያ በኢየሱስ ስም ማምለጥ ሆኖልናል

    • @saramasfin
      @saramasfin 2 года назад

      አሜንንንን

    • @leokwa7090
      @leokwa7090 2 года назад

      Feta labgnwu kefta lichmrnwu

  • @hailugetachew8466
    @hailugetachew8466 2 года назад +1

    በማቲዎስ ወንጌል ም፭:፪፭
    "በመንገድ ሳለህ ከባላጋራ ጋራ ፈጥነት ተስማማ ባትስማማ ባላጋራ ለዳኛ እንዳይሰጥህ ፣ ዳኛም ለሎሌው፥ ወደ ወህኒም ትጣላለህ እውነት እልኻለው፥ የመጨረሻዋን ሳንቲም እስክትከፍል ድረስ ከቶ ከዚያ አትወጣም።" እንዳለ ክስ እና ፍርድ እስራትም የሠው ልጅ ስርዓት በሰው ልጅ እንደሚፈፀም የጌቶች ጌታ ምሳሌም አርድጎ ያቀረበው አሠራር ስለሆነ ያለምንም መሽኮርመም ክስ ይመስረት፣ ፓስተር ዮናታን ቤተክርስቲያንን ሲያንጓጥጥ 70 ሚሊየን ምዕመኑንንም በቤተክርስቲያኗ አስታኮ ያንጓጠጠ ስለሆነ ቤትክርስቲያንም እኛን ወክላ የሰደበንን እንድትከስልን እንጠንቃለን።

  • @Obseni
    @Obseni 2 года назад +3

    እግዚአብሔርም የ አኪጦፌርን ምክር እንደ አፈረሰ በወንድ ማችን ላይ የተመከረ ምክር በጌታችን በእየሱስም የፈረሰ ይሁን። 🙏🙏🙏🙏

  • @habtusurra1407
    @habtusurra1407 2 года назад

    አሜን! በእውነት ጌታ አገልግሎትሽን ይባርክ! ስለቅንነትሽ ጌታ ያንቺንም አገልግሎት ያሰፋዋል።

  • @alemayalew3404
    @alemayalew3404 2 года назад +4

    በጌታ በእየሱስ ስም የጠላት ስሪ ጥንስሱ ምክሩ ሁሉ ይፈረስ ዪኒ ቤተሰቡ በእየሱስ ደም ይሸፈኑ ነቢይ ሜሮንተባረኪ።

  • @shali5043
    @shali5043 2 года назад

    ዘመንሽ ይባረክ ወንጌል ያሸንፋል።

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 2 года назад +11

    በ ጌታ በ እየሱስ ስም ይፍረስ የ ጠላት እቅድ
    የኔ እህት ፀጋው ይብዛልሽ 🙏

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 2 года назад +1

    ጌታ ሆይ አንተ ታማኝ ነህ ልጆችህን ለክፉ አሳልፈህ አትሰጥም ይህንን እናምናለን ጌታ ሆይ አቤቱ ለክፉዎችም ጭምር ነውና ራስህን መስዋእት ያደረግከው እነሱን አጥፋ ብለን ፊትህ አንቆምም ነገር ግን ይህ የተነሱበት ክፉ ነገር ለመዳናቸው ምክንያት ይሆን ዘንድ እንማልድሀለን አባት ሆይ ወንድማችንን ስለጠበቅህ ቅጥር ስለሰራህለት እናመሰግንሀለን እህታችንንም ባርክልን አገልግሎትዋም የተባረከ ይሁን በጌታ በእየሱስ ህያው ስም አሜን

  • @muluhaeilu9923
    @muluhaeilu9923 2 года назад +4

    አሜን በዩኒና በቤተሰቡ የተ፣ታወጀ አዋጅ የተሻረ ይሁን

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty Год назад

    Amen Amen Amen Amen 😢Tebarki Semu yebirek

  • @tenostore5076
    @tenostore5076 2 года назад +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም በክፉ የሚፈልገው የተመታ ይሁን እሱም ቤተስቡም በኢየሱስ ደም የተሸፈኑ ይሁን

  • @abebe643
    @abebe643 2 года назад +1

    የኔ እህት ምን አስፈለገ ምድያ ላይ መልቀቅ አንችና ያለሽበት ጉባኤ ወይም ከርሱ ጋር መፀለይ ትችያለሽ :: በተረፈ ግን በምን ሞትV እንዳደረግሽ ላንች ህልና ልተወው???

  • @kalcherinet163
    @kalcherinet163 2 года назад

    ሀሰተኛው ዲያቢሎስ እና ልጃቹ !!!!!
    ኢየሱስ ክርስቶስ መድኒታችንን የጌቶች ጌታ የአምላኳች አምላክ የሆነውን አምላክ በማሳነስ አማላጅ እያሉ በቅድስ መፅሐፍ እንደተጠቀሰው ሲሰናሉበት ሲስቱበት .....
    እንዲሁም በአምላክ እናት ቅድስተ ቅድሳት በእመቤታችን ድንግል ማሪያም ክብር እና ንፅህና ርህራሄ እና ደግነት ሲቃጠሉ ና ሀሰተኛ መንገድን ሲከተሉ ስለ እምነታቸዉ ምንም የማያቁትን ህዝቡ እየመረጡ ሲያስቱ ሲያሰናክሉ ማየት ያሳምማማል እግዚአብሔር ምህረትን ፈውስን ይስጣቸዉ😭

  • @maharetgojele3440
    @maharetgojele3440 2 года назад

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው በኢየሱስም የተፈረሰ ዩሁን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 года назад

    የናተ መበጥረቅ ግን በዛ አሁን አቺ ነሽ ነብይ በናተ ምክንያት ሀገራችን ላይ የሚሆነዉ ሁሉ አሁን እናተ ናችሁ ቤተ ክርስቲያንን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያምን ዝቅ የምታደርጉት 😏ገና የጁን ያገኛል

    • @selamselam7607
      @selamselam7607 28 дней назад

      ምን አደረገች አሁን ቅነት ነው ልበል የእግዚአብሔርን መልዕክትን እየስተለለፈች ነው አቤት የሰው ክፈት የረስህን ስታት ደብቀህ ሌለሁን ለመመት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ይስጥህ

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Год назад

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 2 года назад +7

    Amen Amen Amen🙏 God is good all the time!!!

  • @kibremoges3299
    @kibremoges3299 2 года назад +1

    የኒ እህት እንደዚህ እየተሳደበ እግዚያብሔር ዝም ይለዋል ብለሺ እንዳታሰቢ እግዚያብሔር ሰለቅድሳኑ ሰለፃድቃን ይገደዋል ፒለቲካሺን ተይው በመጀመሬያ ሴት በወንድ ልብሰ አታጊጥ ይላል ለራሰሺም ፀልይ

  • @Birtukansolomono
    @Birtukansolomono 6 дней назад

    Yena eti tabrek ❤❤❤❤

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 года назад +1

    አሜን ጌታ ሆይ ጣልቃ ስለጋባክ አመሰግንሃለው

  • @not_cc_xoxo
    @not_cc_xoxo 2 года назад

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይችላል ማዳን የእርሱ ነው ። በሱ ላይ የተነሳ ድግምት ማርት ጥንቆላ የፈሪሳውያን ቁጣ የሰዱቃውያን ዛቻ በቅናት በበቀል የወጣ ሁሉ ተሰብስቦ የሚሰራ አመድ ይሁን ይበተን በጌታ በእየሱስ ስም መንጠላጠያው ይበጠስ የእግዚአብሔር መልአክ ያግኘው ክፋ ይገልበጥ አይከናወን አይሳካ በመፅሀፍ ቅዱስ በራዕይ መፅሀፍ እንደተፃፈው ዘንዶው ሴቲቱን ሊውጥ ታላቅ ዉሀ የተፋውን የዘንዶውን ጎርፍ እንዳያገኛት ወደ ሰማይ እንደተወሰደች እንደተስወረች ዮናታን አክሊሉ ከነቤተሰቡ ይሰወር በጌታ በእየሱስ ስም።

  • @lifewithtg2823
    @lifewithtg2823 2 года назад +2

    I covered him and his family in the blood of Jesus Christ !!!

  • @Naaatttttt
    @Naaatttttt 2 года назад +1

    Atasekighe eshi agante endayehon tenkaka adergi

  • @abel2933
    @abel2933 2 года назад

    (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 14)
    ----------
    33፤ እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፤ በቅዱሳንም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲህ ነው።
    34፤ ሴቶች በማኅበር ዝም ይበሉ፤ ሕግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና።
    35፤ ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ።

  • @hannahhanna6091
    @hannahhanna6091 2 года назад

    አሜንንን

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 2 года назад

    በየሱስ ስም ወድማችን ማምለጥ ይሁንለት አሜን አሜን አሜን

  • @tsaga.tsaga.
    @tsaga.tsaga. Год назад

    ስወድሽ አንቺ ማለት ትክክለኛ ናብይ ነሽ ፀጋ ይብዛሃልሽ😭💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤💋💋ኑርልኝ ሺ አማት😢😢😢😢😢

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 2 года назад

    በናይጀሪያ ና በደቡብ አፍሪካ ሰይጣን መንፈስ በኢትዮጵያ የገባው ርኩስ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የተመታ የተሰበረ ይሁን

  • @MeseretAyele-pw3gn
    @MeseretAyele-pw3gn 20 дней назад

    AmenAmen🙏🙏🙏😭😭😭

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 2 года назад +1

    የእግዚአብሔር የአምላካችንን ስም የተባረከ ይሁን ፣ሸክምን እየሰጠ የሚጠብቅ ፣እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይህ ነው የወንድማማችነት ስራ አንዱ የሌለውን መሸከም የአባታችን እጅ ይገለጣል የክፉ ሤራ ይፈርሳል ።የእግዚአብሔር ማዳን እና ስራ ይሰፋል።ይህ ፍቅር ነው።ተባረኩልኝ ።መልካም ልቦች ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅ።

  • @Derartu-f1b
    @Derartu-f1b 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም የተፋረሳ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አበታችን ዮንዬ እግዚአብሔር ጣልቃ ይጋበላታን 🙏

  • @diborab7820
    @diborab7820 2 года назад +8

    በየሱስም ምክራቸዉ ይፍረስ !! በደሙ ተሸፈን ! አልፈህ ሂድ !!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 года назад

    እዉነተኞ አገልጋዬ በግሽ እንድትፀል እንጂ በሚዲያ አዋጅ መናገር ልክ አይደለም የነቢት ጥሬም የለሽ መንፈሱ ቅዱሰ ይመሰክርልኞል እርሱን የሚነካ እግዚአብሔር መንካት ነዉ አቤቱ ምረ ሰማን ለመታወቅ ብለዉ የሚናገሩ።

  • @የኢየሱስዘርነኝ
    @የኢየሱስዘርነኝ 2 года назад +1

    በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ስም የሱ የሆነ ነገር ሁሉ አባት ሆይ ቤቱ አገልግሎቱ ቤተሰቡ እራዩ ሁሉ በደምህ ይሸፈን ፡፡

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ጣልቃ ግባ በወድማችን ላይ በቤተሰቦቹ ላይ የታወጀ አዋጅ ይፍረስ የ666 መፈስ የግብረሰዱም መፈስ የሩሴፈር መፈስ የበቀል መፈስ ይፍረስ ይፍረስ አዋጁ ይገልበጥ አሜን

  • @hirutbeyene3723
    @hirutbeyene3723 2 года назад +1

    Y EYESUSE ABRONET KESU GAR YUNE😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 2 года назад +1

    AMEN

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 года назад

    በኢየሱስ ስም የጣለት ስር የተመተ ይሁን እግዚአብሔር ሰለ ወንድማችን ዮንታን አደር ለአንተ ሰጥችሃሎ እጆን ዘርግ

  • @pastortamratfekadu
    @pastortamratfekadu Год назад

    በጣም ነው የማዝነው:: እርሱ በተናገረው የስህተት ትንቢት ምክንያት እየተሰደዱ እየተገደሉ እያሉ ባለበት በዚህ ጊዜ ለእነርሱ መፀለይ ነው የሚሻለው ወይስ ከእግዚአብሔር ያልሆነ ስደት ላመጣው ነው የሚፀለይለት??
    ይህ የተቀበልሽው ከእግዚአብሔር አይደለም ስሜትሽ መሻትሽ ነው መልዕክቱና እህቴ ተመለሺ ሊመጣ ያለው ንፋስ ጠራርጎ እንዳይወስድሽ መመለስ ይሁንልሽ:: በእናንተ ምክንያት የክርስቶስ ስም ተንቀፈ:: ክርስትያኑ አንገቱን ደፋ እቅምን አጣ ይህ እንዲህ አይቀጥልም እግዚአብሔርን በብራዚል አይተነዋል ቀጥሎ በሃሰተኞች አገልጋዮች ይቀጥላልና መመለስ ይሁንልሽ የዮኒ አድናቂ ከሆንሽ ዝም ብለሽ ፀልይለት አቅም ካለሽ እርሱ የተናገረውን ውጭና ተናገሪ::
    እንኳን በዚህ ዘመን አልዳንኩ::

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 2 года назад +2

    አሜንንን ጌታ ጣልቃ ይግባ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 года назад

    የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስለእውነት ይፍረድ። የሰው ቤት ቆሻሻ ከመጥረግ የራስ ቤትን ቀድሞ ምስጽዳት።

  • @afraeisa6051
    @afraeisa6051 Год назад

    Ameeeennnn Ameeennnn

  • @kelemuwadale1828
    @kelemuwadale1828 2 года назад +2

    Amennnnnnnn

  • @shemelesbogale3266
    @shemelesbogale3266 2 года назад

    ድሆችን አፈናቅሎ መጨረሻው አያምርም. ውድቅ ግን እናየዋለን. ስለእውነት ኑሩ አትዋሹ. እየሱስክርስቶስ ድሀን አፈናቅሉ አላለም. የድሆች እንባ ጎርፍ ይሆንበታል።

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 2 года назад +2

    በ ጌታ በጣም እየሱስ ሰም በጣም ዮንዬ ላይ ይትቅድ ሰራ ይፍረስ ል ቤት በ ሚሰት ላይ በጣም ልጅ ላይ ይታቅድ ስራ ይፍረስ ይሆን 🙏❤❤❤

  • @efratatola522
    @efratatola522 2 года назад

    እህታለም እግዚአብሔር ዳንኤልን ከእምነቱና ከትህትናው የተነሣ አድኖታል።ዮናታን ግን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ እናት ላይ በንቀትና በትዕቢት አንደበቱን አንስቷል እግዚአብሔርም ይመለስ ዘንድ ታግሶታል ካልተመለሰ ግን ክርስቶስ ስለ እናቱ በፅድቅ ይፈርዳል።

  • @kelemuwadale1828
    @kelemuwadale1828 2 года назад +2

    Amennn.amennnn.amennnn.ame
    N

  • @birhnashekegnu9100
    @birhnashekegnu9100 2 года назад

    ዮን ጌታ ይጠብቅ
    ክፉ ይመታ

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 года назад

    Amen be eyesuse semi Eyesuse yadenale yetadegale Amen

  • @abrahamanatofan2996
    @abrahamanatofan2996 2 года назад

    ባለራዕይ ራዕይ የለላቸዉ ሰዎች በሚያሰሩት ሴራ ሊሞት አይችልም።

  • @netsaneteniyew6948
    @netsaneteniyew6948 2 года назад

    እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንለት።በእግዚአብሔር ስም ወጥመድ ይሰበር በኢየሱስ ስም ማምለጥ ይሁንለት።በኢየሱስ ደም ዙርያህ ይታጠር አንተን እና ለአንተ የተባለ ነገርን እግዚአብሔር ይጠብቅ 🥰🥰

  • @sabakindshih8910
    @sabakindshih8910 2 года назад +2

    በእየሱስ ስም የሠጣን አጁዳ የተገለበጠ ይሁን

  • @buremame1265
    @buremame1265 2 года назад

    በዮኒ ላይ የታሰበ በጌታ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን አይሳካለትም

  • @fiyradegu2309
    @fiyradegu2309 2 года назад +1

    የዳንኤል አምላክ ታማኝ ነው ❤❤❤❤❤

  • @tadessesebellewoingel3185
    @tadessesebellewoingel3185 2 года назад +2

    Amen byesus sem egzaber ytbkw ykfu eked yfres Yonatan bzu jgna wldowal

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 года назад +2

    ዮናታንን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም አሳልፎ አይሰጠውም

  • @TruthfullTubeTA
    @TruthfullTubeTA 2 года назад

    ዮናታን ሰው ነው እንደሰው ስህተት ሲሰራ ስህተት ሰራ ከማለት ይልቅ የክፉ ስራው ተባባሪ መሆን አይገባም ጠላትም የለውም ጠላቱ የራሱ ምኞት ነው!!!!!

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 2 года назад

    ዩሀንስ ወንጌል 5:30
    ምን ይላል ሁላቹም አንብቡ ያኔ ይገለጥላቹሀል

  • @wondimusamuelherano
    @wondimusamuelherano 2 года назад +2

    ጌታ ይባርክሽ።

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 11 месяцев назад

    አሜን በእየሱሲ ስም ስራው ይፍረስ አሜን ተበረኪልኝ መሚ😘😘😘😘

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 2 года назад +1

    Bagata Baysus sem farasea Ameeeeeen Ameeeeeeeeen ahuenam ayagaqetem bakersetos dam safakuete AmeeeeeeeenAmeeeeeeen

  • @MezemirAddisu
    @MezemirAddisu Год назад

    be-eyesus Sim Aysakalachew.
    Yon Minim Atihonim E/r Kelelah Nw!!

  • @selamawitberhanebokrezion8523
    @selamawitberhanebokrezion8523 2 года назад +2

    Be Eyesus sm yfres

  • @nohhizkeal8194
    @nohhizkeal8194 Год назад

    መንፈሱ ተመቷል እግዚአብሔርን አመስግኑ!

  • @ማርታአምድኖ
    @ማርታአምድኖ 2 года назад

    በያሱሰም መሺገረ መለፍ ይሁኑለት የኔ አቤት የዉንጌል አረበኛ ክፍ አወጂ ይሰበር

  • @engidatekaye9681
    @engidatekaye9681 2 года назад

    በዮናታን ስም ተከታይ ለማፍራት ፈልገሽ ነው ምድረ አጁዛ ደነዘዛችሁ

  • @dawitdave6142
    @dawitdave6142 2 года назад

    በኢየሱስ ስም የተገለበጠ ይሁን

  • @mitikumenela4238
    @mitikumenela4238 2 года назад

    እኛ ጦሪ የለንም ጧረችን ኢየሱስ ክሪስቶስ ነው ዝም አይለንም ስለ እኛ ከዙፈኑ ይነሰል

  • @hanashemeles6812
    @hanashemeles6812 2 года назад +1

    በኢየሱስ ስም ወጥመድ ይሰበር !!አሜን አሜን አሜን

  • @عبدالكريمعبووود-ض2ر

    አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 21 день назад

    ዮኒን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 2 года назад +1

    Amen amen

  • @samriabdi220
    @samriabdi220 2 года назад

    Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 2 года назад

    በጌታ በእየሱስ ስም በሱ ላይ የተመከረ ምክር በደሙ ሀይል ይፍረስ።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @madesign21
    @madesign21 2 года назад

    ድራማችሁ መቸም አያልቅም .. በዚህ ዘመን በኢየሱስ የሚቀልድ እንደናንተ የለም ..አሁን ክስ ሊቀርብበት ነው ስለተባለ ነው እንዲህ የሚያደርግሽ.. የገረመኝ ደግሞ አንድ ተራ እንደፈለገ መድረክ ላይ እየወጣ የሚፎክር የሚሳደብ ስድን ከዳኔል ጋር ማመሳሰልሽ ነው :: ለክስ መቅረብ ካለበት ይቀርባል ::

  • @Sara-u6d1z
    @Sara-u6d1z 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @leuldamtew606
    @leuldamtew606 2 года назад

    ይሻላችዋል ፀልዩ 😑 ዕድል ሆኖ 🚔🚔🚔🚔🚔 ካልታሰረ ግን አርፈህ ወንጌልን ስበክ ቤተክርስቲያንን መነካካት የትም አያደርስም በሉት 😎

  • @tewedajtensay1659
    @tewedajtensay1659 2 года назад

    Arrreeee goremsawa paster tergagi

  • @adisutesfaldet4445
    @adisutesfaldet4445 Год назад

    🙏🙏

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 2 года назад

    Yony yony l. Love ❤️ you. USA 🇺🇸