Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደዚህ ትምህርት ውስጤን የቀየረ ነገር የለም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አባቴ
አሜን አሜን አሜን አሜን ሁል ጊዜ እግዚአብሔር አምላክን መፈለግ ይሁንልን ጌታ ኢየሱስ ይባረክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፓስተር ዘመናቹሁ ይባረክልን 💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 👍👍👍👍👍👍👍
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀሀ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንን
ተባረኩ ፓስተር ታላቅ አባት ነክ
አሜን አሜን አሜን እህን ትምህርት ስደምጥ መለው ሰውነቴን ናዘረኝ ደስ የሚል ትምህርት ነው ጌታ ይባርኳት አባት
me to .
ጌታ ዘመነዎ ን ይባርከው
thank you pastor amazing the word of God ❤❤❤and Glory to jesus christ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ተባረክ አባቴ እንድገና የጌታ ሀይል ይብዛሎት
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዬኔ አበት እግዚአብሔር ኀይል እጫምርላቻው እድሞትነ ጤኖትን የረዚሞሎታል ጌታ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤
ምገርም እስፕሪት ነው ክብር ክብር ክብር አብዝቶ ይስጥልን
አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥰🥰🥰አሜንንን
Geta zemenihin yibark Paster!!!!!!.... Indante aynet tiwlid yabizalin ............
አሜን ♥️♥️
🙏🙏🙏 ጌታ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያለምልምልን።🙏🙏🙏🕊🕊🕊🙌🙌
God bless you pastor getu
አሜን እግዚአብሔር መፈለግ ይብዛልን ፐስተር ዘመንክ ይባረክ
አሜንንን አሜንንንን በጌታ በእየሱሰ ሰም ታበረኩ እረዢም ዕድሜ ይሰጥሎት አሜንን ይሁንሎት 💓💛💚💪💪🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒👌👍👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር 🙏🙏እግዚአብሔር ዘመኖቱን ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
ኡፍፍፍ የነፍስ ምግብ፡፡ በእውነት ሰው የእግዚአብሔርን ቃል ካልተመገበ ከምግብ ረሀብ የበለጠ ይራባል እጅግም ደካማ ይሆናል፡፡ ይህን ቃል ያመጣ እግዚአብሄር ስሙ እኛን በባረከበት መባረክ ይባረክ፡፡ አገልጋዩም ፀጋ ያብዛሎት፡፡ እግዚአብሄር ለዘላለም ይመስገን፡፡
አመንንንንንንንንንንንንንንንአሜንንንንንንንንንንንንንንንንእግዚአብሔር ይበርኮት አበታችን ፀጋ በእጥፍ ይጨመርለችው ተበረኩ በብዙ ፀጋ
God bless you!
ሕይወት የሚቀይር ድንቅ መልዕክት ❤❤❤
Abate Geta Eyesus ybarklgn Pastorachn slehonk edlegnoch nen
አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ❤🙏🙏🙏
WOW Ababi Enwodahalen Tebareklin❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ::ፓስተር ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ::
God bless your family
አስደናቂ መገለጥ ነው ጸጋውን የብዛልህ
Uuuufffff wow zemanihi hiwotihi nuruhiki yebarehiki babicho
Halaluya Halaluya Halaluya
EWA HAKI ❤😭😭🙌
ድንቅ ትምህርት ነው። ፓስተር እግዚአብሔር ዕድሜህንና ዘመንህን ይባርክ። በዚህ ዘመን የሚያስፈልገው እንዲህ ዓይነት ትምህርት ነው።
ፓስተር ጌቱ ጌታ ኢየሱስ ለዘለአለም ከማያልቀው በረከቱ በበረከት ላይ በረከት ይጨምርሎት እርሶ ለየት ያለ ፀጋ ነው ያሎት
ተባረኩ
Uffffff l receive dad😊Amen Amen Amen Amen
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!!!
አሜን እንዴት ደስ ይላል መልክቱ ሁሉም ለኔ ነዉ በቃሉ ያነቃኝ ጌታ ይባረክ ዘመኖት ይባረክ
አሜንንንን🙌🙌 ጌታ ጸጋ ያብዛሉት ፓስተር።❤👏
የጌታን ተከታዮች በሙሉ ምን ቢዬ እንዴምጌሊፆው እኔ አላቅም ነገር ግን ለእያንዳንዳችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር
በውነት ፓሰተር ዘመኖት ይባረክ !!!
ተባረክ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you pastor
Amen tbrklge🙏🙏
ተባረኹ ፓስተር መልእክት ነው !!
ጌታ ይባርክህ !!!❤❤❤❤❤
Ameeeeeeen 📖🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
Ameeeeeeeen ameeeeeeen getayesusi zamanotin yibarkoti abatee
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፣በመልዕክት ተባሪኪያለው።
አሜን ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን መፈለግ ይሁንልን ጌታ ይባርኮት!
አምንንንንንንን 💯💯💯✅✅✅✅✅
አሜን ዘመንህ ይባረክ
Amen Haleluya Geta Yibarek Edesu Yale Yelem Mechem Yelem Yenebse Ereftua Selamua Medebekiyaye Misteregnaye New Getaye Ewedhalew Yene Abat
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲🍇🍇ከምንም ነገር አግዚአብሔር የምፈልግ ልብ ደስ ያላል አሜን አግዚአብሔር እድሜ ና ጠና ያስጦት 📖👌❤️❤️
አሜንንንንአሜንንንንአሜንንንን አባት ሆይ አንተን ብቻ ሚፈልግ ልብ ስጠኝ። እግዚአብሔር ሆይ ስለነኚ አባት ስምህ ይባረክ ጸጋህን አብዛላቸው ♥♥♥♥♥♥
አሜን ፓስተር ዘመንክ ይባረክ
Ameeeeeen Ameeeeeen ebbifaama ebbifaama ebbifaama dachaa dacha 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
እጊዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ
አሜንንንን አሜንንንንንን!🙏🙏🙏😘🙏🙏
God bless you more
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዘመኖት ይባረክ ያብዛልን
እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከዉ !በጣም ነዉ የምኖዎዶት የምናከብሮት የትዉልድ በረከት ኖት።
እባይ የተናነቀኝ ነው እምሰማው በፊት የምንበረከክበትን አቅም ስጠን ለልጆችህ ጌታ ሆይ
May God bless you pastor Gertu seasonal teaching
ጌተ ይበረከ ፖስተረ መልከም ግዜ ነዉ ስለ ሀገረችን አብዝተን እንፀልይ ተበረኩ.
Yene Abat wedhalew Dnk Tmrt Amenn
Amen Amen Amen 😭😭Amen Amen 🤲📖📖🤲🙏Amen 🙏 tebareku.geta.Amilak.Hiwoni.Yibarek.tebarekulin🍇🍇👈🙌🙌🙌💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
We will pray because Pray is our spiritualcharger Yes ⛽🔌
Amene heyewete malete eyesuse newe amen amen tebareke weye endate taskenleke
Amen geta babizu yebarke pastor, amen fetune mefalge lene yehunlegn, tsegahum yegezegn
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽
AMEN❤❤❤❤❤❤
This preaching is for me. Pastor Getu my God bless you .
Ameeeeeeeeen Tebareku pastor Egziabhern yemifelg lb #desta na raey yisetewal Amen
አሜን ይሁን !
Amen
Amen hallelujah hallelujah praise lod
amen amen amen god bless you pastor🙌🙌🙏🙏
Amennnnn
ameeeeeeeeeen haleluyaaa
Yes Yes Yes Right ✅ Thanks so much ✅ 🤝🏽
Amenn Amennnnn❤❤❤❤
አሜን ድንቅ ትምህርት ነው
Amiiiin amiiiin amiiiin amiiiin 💔📖⛪🙏🙏⛪📖💔💔🙏 amiiiin
❤❤❤❤❤❤amen
God bless you pastor amen
39:48 Up to 40:08 is literally the spirit of God is talking to me and to us.God bless you. 🙏😊
I give my self for him. What about you brother What about you Sister Just now now not after this video but now Just now 🙏 please please Give your life for Jesus. Please pray now👇
ወገኖቼ፣ለ ለዓመታት ከጌታ መን/ቅዱስ የተቀበልኩትን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ በዚሁ ኮሜንት መስጫው ላይ ልኬላችኋለሁና ለአዋሳ አብ/ ክ. እንዲሁም ለሌሎች ቤ/ክ. በድፍረት እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ እማማ ነኝ፣እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። ተባረኩ።
ህይወት ቀያሪ ትምህርት
Lebeye nesewan egezyabhern yayalwo
Amen Amen Amen haleluya paster geta yibarkih ❤🙏
አሜን
Amen amen amen !!! pasetr tebarek !!!
Egzaber amlek bebizu yibarki..yehi timirt bexam asfelagi timirti nawu..bizi yalenibat zamen tiwilid yexalowu..tiliqu qulfi nawu...bexam tabarikebatalowu....inenim camiro..bane zaman yalutin tiwilid..igzaber..isun indin falig yirdan..!!
Amen Amen 🙏
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
Egezyabher yerdan
እንደዚህ ትምህርት ውስጤን የቀየረ ነገር የለም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አባቴ
አሜን አሜን አሜን አሜን ሁል ጊዜ እግዚአብሔር አምላክን መፈለግ ይሁንልን ጌታ ኢየሱስ ይባረክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፓስተር ዘመናቹሁ ይባረክልን 💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 👍👍👍👍👍👍👍
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀሀ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንን
ተባረኩ ፓስተር ታላቅ አባት ነክ
አሜን አሜን አሜን እህን ትምህርት ስደምጥ መለው ሰውነቴን ናዘረኝ ደስ የሚል ትምህርት ነው ጌታ ይባርኳት አባት
me to .
ጌታ ዘመነዎ ን ይባርከው
thank you pastor amazing the word of God ❤❤❤and Glory to jesus christ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ተባረክ አባቴ እንድገና የጌታ ሀይል ይብዛሎት
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዬኔ አበት እግዚአብሔር ኀይል እጫምርላቻው እድሞትነ ጤኖትን የረዚሞሎታል ጌታ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤
ምገርም እስፕሪት ነው ክብር ክብር ክብር አብዝቶ ይስጥልን
አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥰🥰🥰አሜንንን
Geta zemenihin yibark Paster!!!!!!.... Indante aynet tiwlid yabizalin ............
አሜን ♥️♥️
🙏🙏🙏 ጌታ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያለምልምልን።🙏🙏🙏🕊🕊🕊🙌🙌
God bless you pastor getu
አሜን እግዚአብሔር መፈለግ ይብዛልን ፐስተር ዘመንክ ይባረክ
አሜንንን አሜንንንን በጌታ በእየሱሰ ሰም ታበረኩ እረዢም ዕድሜ ይሰጥሎት አሜንን ይሁንሎት 💓💛💚💪💪🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒👌👍👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር 🙏🙏እግዚአብሔር ዘመኖቱን ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
ኡፍፍፍ የነፍስ ምግብ፡፡ በእውነት ሰው የእግዚአብሔርን ቃል ካልተመገበ ከምግብ ረሀብ የበለጠ ይራባል እጅግም ደካማ ይሆናል፡፡ ይህን ቃል ያመጣ እግዚአብሄር ስሙ እኛን በባረከበት መባረክ ይባረክ፡፡ አገልጋዩም ፀጋ ያብዛሎት፡፡ እግዚአብሄር ለዘላለም ይመስገን፡፡
አመንንንንንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
እግዚአብሔር ይበርኮት አበታችን ፀጋ በእጥፍ ይጨመርለችው ተበረኩ በብዙ ፀጋ
God bless you!
ሕይወት የሚቀይር ድንቅ መልዕክት ❤❤❤
Abate Geta Eyesus ybarklgn Pastorachn slehonk edlegnoch nen
አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ❤🙏🙏🙏
WOW Ababi Enwodahalen Tebareklin❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ::ፓስተር ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ::
God bless your family
አስደናቂ መገለጥ ነው ጸጋውን የብዛልህ
Uuuufffff wow zemanihi hiwotihi nuruhiki yebarehiki babicho
Halaluya Halaluya Halaluya
EWA HAKI ❤😭😭🙌
ድንቅ ትምህርት ነው። ፓስተር እግዚአብሔር ዕድሜህንና ዘመንህን ይባርክ። በዚህ ዘመን የሚያስፈልገው እንዲህ ዓይነት ትምህርት ነው።
ፓስተር ጌቱ ጌታ ኢየሱስ ለዘለአለም ከማያልቀው በረከቱ በበረከት ላይ በረከት ይጨምርሎት እርሶ ለየት ያለ ፀጋ ነው ያሎት
ተባረኩ
Uffffff l receive dad😊
Amen Amen Amen Amen
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!!!
አሜን እንዴት ደስ ይላል መልክቱ ሁሉም ለኔ ነዉ በቃሉ ያነቃኝ ጌታ ይባረክ ዘመኖት ይባረክ
አሜንንንን🙌🙌 ጌታ ጸጋ ያብዛሉት ፓስተር።❤👏
የጌታን ተከታዮች በሙሉ ምን ቢዬ እንዴምጌሊፆው እኔ አላቅም ነገር ግን ለእያንዳንዳችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር
በውነት ፓሰተር ዘመኖት ይባረክ !!!
ተባረክ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you pastor
Amen tbrklge🙏🙏
ተባረኹ ፓስተር መልእክት ነው !!
ጌታ ይባርክህ !!!❤❤❤❤❤
Ameeeeeeen 📖🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
Ameeeeeeeen ameeeeeeen getayesusi zamanotin yibarkoti abatee
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፣በመልዕክት ተባሪኪያለው።
አሜን ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን መፈለግ ይሁንልን ጌታ ይባርኮት!
አምንንንንንንን 💯💯💯✅✅✅✅✅
አሜን ዘመንህ ይባረክ
Amen Haleluya Geta Yibarek Edesu Yale Yelem Mechem Yelem Yenebse Ereftua Selamua Medebekiyaye Misteregnaye New Getaye Ewedhalew Yene Abat
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲🍇🍇ከምንም ነገር አግዚአብሔር የምፈልግ ልብ ደስ ያላል አሜን አግዚአብሔር እድሜ ና ጠና ያስጦት 📖👌❤️❤️
አሜንንንንአሜንንንንአሜንንንን አባት ሆይ አንተን ብቻ ሚፈልግ ልብ ስጠኝ። እግዚአብሔር ሆይ ስለነኚ አባት ስምህ ይባረክ ጸጋህን አብዛላቸው ♥♥♥♥♥♥
አሜን ፓስተር ዘመንክ ይባረክ
Ameeeeeen Ameeeeeen ebbifaama ebbifaama ebbifaama dachaa dacha 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
እጊዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ
አሜንንንን አሜንንንንንን!🙏🙏🙏😘🙏🙏
God bless you more
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዘመኖት ይባረክ ያብዛልን
እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከዉ !
በጣም ነዉ የምኖዎዶት የምናከብሮት የትዉልድ በረከት ኖት።
እባይ የተናነቀኝ ነው እምሰማው በፊት የምንበረከክበትን አቅም ስጠን ለልጆችህ ጌታ ሆይ
May God bless you pastor Gertu seasonal teaching
ጌተ ይበረከ ፖስተረ መልከም ግዜ ነዉ ስለ ሀገረችን አብዝተን እንፀልይ ተበረኩ.
Yene Abat wedhalew Dnk Tmrt Amenn
Amen Amen Amen 😭😭Amen Amen 🤲📖📖🤲🙏Amen 🙏 tebareku.geta.Amilak.Hiwoni.Yibarek.tebarekulin🍇🍇👈🙌🙌🙌💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
We will pray because Pray is our spiritualcharger
Yes ⛽🔌
Amene heyewete malete eyesuse newe amen amen tebareke weye endate taskenleke
Amen geta babizu yebarke pastor, amen fetune mefalge lene yehunlegn, tsegahum yegezegn
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽
AMEN❤❤❤❤❤❤
This preaching is for me. Pastor Getu my God bless you .
Ameeeeeeeeen Tebareku pastor Egziabhern yemifelg lb #desta na raey yisetewal Amen
አሜን ይሁን !
Amen
Amen hallelujah hallelujah praise lod
amen amen amen god bless you pastor🙌🙌🙏🙏
Amennnnn
ameeeeeeeeeen haleluyaaa
Yes Yes Yes Right ✅ Thanks so much ✅ 🤝🏽
Amenn Amennnnn❤❤❤❤
አሜን ድንቅ ትምህርት ነው
Amiiiin amiiiin amiiiin amiiiin 💔📖⛪🙏🙏⛪📖💔💔🙏 amiiiin
❤❤❤❤❤❤amen
God bless you pastor amen
39:48 Up to 40:08 is literally the spirit of God is talking to me and to us.
God bless you. 🙏😊