ዳዕዋችን አፈር በላ! እወነታው ይሄ ነው… ||hibatube || ebs|| ethiopia|| seifu on ebs || minber tv|| የኔ መንገድ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 493

  • @NourAlb-j4e
    @NourAlb-j4e 27 дней назад +189

    እባካችሁ እህት ወንድሞቼ በአላህ ዱኦ አድርጉልኝ ቤተሰቦቼ እስልምናን እንዲወፍቃቸው በአላህ😢

    • @semiraabdela5340
      @semiraabdela5340 27 дней назад +3

      አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው አላህ ይመራቸው

    • @tiru4966
      @tiru4966 27 дней назад

      አላህ ይመልሳቸው ወደ ዲነል ኢስላም ያረብ?

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 27 дней назад

      አላህ ይወፍቃቸዉ ቀጥተኛዉንም መንገድ ይምራቸዉ ያረብ

    • @saadaahmed7875
      @saadaahmed7875 27 дней назад

      አላሁ ረብና እስልምናን ይወፍቃቸው

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 27 дней назад

      አሏህ ይወፍቃቸው ያረብ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 28 дней назад +124

    ከቻላችሁ መልካም ተናግሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ያረቢ ጌታየ መጨረሻየን አሳምርልኚ የአላህ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 28 дней назад +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ❤❤

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 27 дней назад +3

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 27 дней назад

      ውዷቤተሰብሑኚ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 27 дней назад

      ​@alyayaውዷደምሪኝsenshewmolo3632

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t 27 дней назад +2

      ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም. ነአም

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 28 дней назад +35

    አላህ ልብ የስጣት ብሎ ዱዋ መድረግ ነው እንጅ የባሰ ደረቅ ነው የሚያደርጋት

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 28 дней назад +39

    *አህለን ወሳህለን የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣህ*
    *_ሀቂቃ ያለንበት አህዋል በጣም ከባድ ነው ከመንገድ እንዲወጡ ሰበብ የምንሆነው እኛው ተመልካቾች ነን የምንፅፈው ኮመንት ከባድ ነው ሰዎችን ተስፋ ማስቆረጥ እና ወደ አላህ እንዳይመለሱ ቆም ብለው እንዳያስቡ እያደረግናቸው ነው እሚያበረታታቸውም ሆነ እሚነቅፏቸው ተመልካችነው። አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን ቀጥተኛውንም መንገድ አላህ ይምራን ያረብ_* 😭😭😭😭😭

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 27 дней назад +19

    ዱአ እናድርግላት እንጂ ስድብ ጥሩ አይደለም ፡፡ቤተሰቦቿም እሷ ስለምታስተዳድራቸው መናገር ፈርተው ነው ያሳዝናሉ😢

    • @tiwstamedia
      @tiwstamedia 25 дней назад

      አንች ማን ነሽ ሰው የምትተች
      ከሷ በላይ በየ ስራቦታው ስንቱን ስው ነው
      የምታጭበረብሩት
      ወሬኛ

  • @se5561
    @se5561 27 дней назад +13

    ይመስለኛል ልጅታ እንደዚህ ስትባል ነው የባስባት ይህው ይባስ ብላ መጠጥ እየጠጡ አሳየችን ሰለዚህ እንደዚህ አይነትን ስው መተው ብቻ ነው የሚያዋጣው ቲክ ቶክ ብር ስለከፍላት ማነታን አስረስታታል

  • @chocolat423
    @chocolat423 28 дней назад +22

    አጂብ አረ ያረብ ምላሳችንን አደብ አሲዝልን በስድብ ሙስሊምነት አይገለጽም አረ ያረብ አደብ የምንይዝ አድርገን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 28 дней назад +15

    ጌታችን አላህ ለሰው ልጆች በሙሉ መብት ሰጥቷል የፈለገ ይመን የፈልገ ይካድ ልምምጥ አያስፈልግም: የአላህን ሪዝቅ እየበላን ድንበር ማልፍ መሀይምነት ነው:

    • @user-ly2eg1ko1f
      @user-ly2eg1ko1f 27 дней назад

      ለስዉ ክደት መብት የምሰጠዉ ማነክ ወንድሜ የነገዉን ሰለ እራስክ አሟሟት እርግጠኛ አይደለክም አማኝ ሆነክ ወይንም ካህዲ ሆነክ እንደምትሞት

    • @user-ly2eg1ko1f
      @user-ly2eg1ko1f 27 дней назад +2

      ወንድሜ መጀመሪያ እስልምናን ተረዳ አላህ ለክህደት መብት አልሰጠም አላህ የፈለገ ይመን የፈለገ ይካድ ሲል ምርጫ እንጂ መብት አይደለም የሰጠዉ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 27 дней назад

      ​@@user-ly2eg1ko1fውዷሰብአድርጊኝ

  • @FozyaAhmed-bf4lt
    @FozyaAhmed-bf4lt 28 дней назад +19

    ወንድም ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው ወደ ዲኗ ብትመለስ እምትጠቀመው እራሷ ናት ይልቅ ለዲናቸው ብለው እየተገደሉ ላሉት ለእነሱ ድምፅ ሁኗቸው

  • @user-dh2ut9nh9u
    @user-dh2ut9nh9u 27 дней назад +10

    لَّقَدۡ كُنتَ فِي غَفۡلَةٖ مِّنۡ هَٰذَا فَكَشَفۡنَا عَنكَ غِطَآءَكَ فَبَصَرُكَ ٱلۡيَوۡمَ حَدِيدٞ (٢٢)

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 27 дней назад +7

    የቻለ ኽይር ነገር ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል صل الله عليه وسلم🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeytunaZeytuna90
    @ZeytunaZeytuna90 28 дней назад +8

    አላህ ሁላቺንም ቀጥተኛዉ መገድ ይምራን ያረብ ነብስ ሁሉ አፈሪ ቀማሺ ነቺ አሁንስ ነብሤን ፈራሁላት

  • @semiraabdela5340
    @semiraabdela5340 27 дней назад +6

    አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን በምንሰማው የምንትገብር የምንጠቀም ያድርገን💦💦💦💦

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 27 дней назад +24

    ተመልካች ባይኖራትኮ እንዲህ አትሆንም ነበር እኛ ፎሎን እያነሳን የራሳችንን ግዴታ መወጣት ነው

    • @redeitselemon216
      @redeitselemon216 27 дней назад

      Kifat kemaseb tiru neger siri demo yimilewn simi eyesemash lela taweriyalesh dekoro

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 27 дней назад +1

      በጣም

    • @feruzwedaju1515
      @feruzwedaju1515 26 дней назад

      Welahi hulem mlew yhenn new mtserawn kalayen comment kaladeregn like kaladeregn eredanat malet new sidb mann ymelsal tesadbo letesadabi mestet kalhone

    • @amaamm2154
      @amaamm2154 26 дней назад +1

      እውነትነው

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f 28 дней назад +7

    አሏህ❤ ኢዳያ ይስጣት አልሀዱሊላህ እኔምንብየአላቅብቻ❤አሏህመጨረሻችን ይመር❤

  • @user-ix9dw6un8z
    @user-ix9dw6un8z 27 дней назад +5

    ሳህ ወድማችን አወቅን የሚሉ ሰወች ሀይማኖትሽን ቀይረሽ እደፈለግሽ ሁኝ ስሉነበር ከባድነው አላህይጠብቀን

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 26 дней назад +2

    እኔ በዛሬ ማንነቱ ሰው ላይ አልፈርድም ምናልባይ የነገ ማንነታቸው ተቀይሮ ጥሩ የአሏህ ባሪያ ይሆናሉ የሚል ተስፋ ነው የሚታየኝ በተለይ ሀዩንና ሮዚ ገጠመኝ ሳያቸው አሏህ ኸቲማችንን ያማረ ያድርግልን በሰወች ቢዚ ከምንሆን ራሳችንን ኢህቲሳብ በማድረግ ቢዚ የምንሆን ያድርገን

  • @hayu684
    @hayu684 28 дней назад +10

    ከልጅቱ ይልቅ እየሄዱ ኮሜንት ስር የሚሳደቡት ወንጀለኛ ናቸው ምን አገባችሁ ተመክራለች አልስሰማም አለች ወንጀሏን አላህ ይቅጣት ምነው ሌሎቹ እይታ ፍለጋ ነው መነጋገሪያ የምታደርጓት ነጃትንም እየሰደቡ ነው ችግር ውስጥ የከተቷት ቲ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 27 дней назад

      ሐዩዬሰብአድርጊኝ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 24 дня назад +1

      እኮ የባሰ ጠመመች በስድባቸው ምክንያት

  • @narditube4378
    @narditube4378 27 дней назад +4

    ወው ከልቤ ነው ያዳመጥኩት ይሄ ቪዲዮ ለኔ የተሰራ ሁላ እስክ መስለኝ እኔምጋ በጣም የምሰደቡ እልህ ውስጥ እልህ ውስጥ እያስገቡኝ ነው

  • @user-pv1km9nc4t
    @user-pv1km9nc4t 27 дней назад +5

    ጥሩ መናገር ካልቻልን አንፎሎ ማድረግ ለሷ ትብብር ነው ምክንያቱም የምትሰራው ነገር ተደራሽነት እንዳይኖረው

  • @user-hn6dr9cs3j
    @user-hn6dr9cs3j 27 дней назад +6

    አህሰት ወድሚ ልክነህ አላህ ሙስተአን አላህ ኢዳያይስጠን ሁላችንም አላሁመአሚን ❤❤❤❤❤❤

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 28 дней назад +5

    ልጅቱ አዋቂ ነኝ እየለች ነዉ አላህ ይመልሰት ከልሆኖ እራሱ ለሰዋች መቀጠጨ የድርገት

    • @NebatHassen
      @NebatHassen 28 дней назад

      Allah Ya sawoch maqatacha ayderegat allah qatetegawen Menged yemerat

    • @fatumawase
      @fatumawase 27 дней назад

      ​@@NebatHassenአልሀምዱሊላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 27 дней назад

      ​@@NebatHassenደምረኛ

  • @abdumude1001
    @abdumude1001 28 дней назад +14

    አሽሙር ብትተው የተሻለ ነው ልጅትዋ በኡስታዝ ሳዳት ከማል አቡ ማርያም በደምብ ተመክራለች ግን አባገነን ነች

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 27 дней назад +1

      ትክክል

    • @maremahahmed5471
      @maremahahmed5471 27 дней назад +1

      ትክክልል

    • @zebibtubez4756
      @zebibtubez4756 27 дней назад +5

      እሺ ምን ትደረግ አላህ እኮ ያለው አድርሱ እንጂ ምሩ አልተባልንም ተመክራለች ከዛ አላህ ይሂዲሃ ወየህዲና ክልና መቼም አንሰቅላት

    • @fafewol
      @fafewol 27 дней назад

      ትክክክልልል

    • @amaamm2154
      @amaamm2154 26 дней назад

      የተመቸኝ ኮመት

  • @user-de8rr8rf8h
    @user-de8rr8rf8h 26 дней назад +2

    መጀመሪያ ሰውን ከመምከር እራሳችንን እፈትሽ የሰው ልጅ ከመኮነን የአብዛኛቸችሁ ምክር በእልህ ያከፍራል አላህ ይጠብቀን ካዘናቹላት በውስጥ አውሩዋት ትርፍ ቃላት እየተጠቀምን ገደል አናስገባቸው

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 11 дней назад

    ወላሂ ሀቂቃ በጣም እዉነተኛዉን ቃላት ቁጭነዉያረከዉ አላህይጠብቅህ እኛንም አላህሂዲያይስጠን

  • @EthiopiaOnlineMarket.
    @EthiopiaOnlineMarket. 28 дней назад +4

    በጣም ትክክል ነሕ። ብዙ ስወችን ታዝቢያለሁ።

  • @user-dh2ut9nh9u
    @user-dh2ut9nh9u 27 дней назад +7

    { یَـٰۤأَیَّتُهَا ٱلنَّفۡسُ ٱلۡمُطۡمَىِٕنَّةُ (27) ٱرۡجِعِیۤ إِلَىٰ رَبِّكِ رَاضِیَةࣰ مَّرۡضِیَّةࣰ (28) }
    [Surah Al-Fajr: 27-28]

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 27 дней назад

      ውዷሰብአድርጊኝ

  • @user-gz7vx5hv5v
    @user-gz7vx5hv5v 28 дней назад +15

    ይች ልጅ የብዙ እሕቶቻችን የጥፍት መንገድ ሠበብ የሆነች ናት እኔ ተከትያት አላዉቅም እሧ እዝሕ ደረጃ ለመድረሧ ምክኒያት የሆናችሑ ሙሥሊም እሕት ወድሞች ተጠያቂ ናችሑ በረች ማሻአላሕ እያላችሑ ዋና ጠተያቂዎቿ ተከተ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 28 дней назад +3

    ምንም ተፅኖ አትፈጥርም. ስለዚህ በቃ ማለት አለብን ምንም መምከር ግዴታ ነው ሙቤ እዳልከውም የዳእዋ አደራረጋችን ልናስተካክለው ይገባል ኡስታዝ ሳዳት መከራት ባሰባት ብቻ ከንደዚ አይነት ወጀል አላህ ይጠብቀን

  • @HusnuTube
    @HusnuTube 28 дней назад +4

    اهلا ومرحبنابكሀቅ ተናግረሃል ሙቤ የሱና ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋ like Sher እናደርጋለን። ሀቢቢ

  • @user-xm3vs1nv3y
    @user-xm3vs1nv3y 19 дней назад

    አምንን
    አሏህ ለሁለችንም ቀጥተኛ መንገድ ይምራን ሊኪ ስድብ በጠም ከበድ ነዉ ሀቂቃ

  • @user-tr3yl4tf9m
    @user-tr3yl4tf9m 18 дней назад

    የኢኽዋኖች ዳዕዋ ዉጤት ነዉ ሙሲሊም ሴቶች እንደዚህ የሚሆኑት

  • @user-tz8us9sv9m
    @user-tz8us9sv9m 22 дня назад

    የመስሊም ስም ተጠቅሞ ሊያባላን የተነሳ ሰዉ የለም, ከሌሎች በላይ የኛ ሙስሊሞች ብሶባቸዋል

  • @NourAlb-j4e
    @NourAlb-j4e 27 дней назад +2

    ያረቢ ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን😢

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 28 дней назад +2

    እህልን ወሳህለን ወንድማችን የጠፋ ሰው እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Gusunaraf
    @Gusunaraf 25 дней назад

    አሏህ እድሜህን ያርዝምልህ የልቤን ነዉ ያወራህልኝ

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 25 дней назад

    ትክክል ብለሀል ወዲም አላህየ ተክፉነገር አላህ ዪጠብቀን ያረብ በዝነትህ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 27 дней назад +14

    ትክክል ሙቤ ዳአዋ ያለ ስድብ የማይተላለፍ ለሚመስላቸው ቀድሞ ለእነሱ አላህ ሂድያ ይስጣቸው

  • @የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ
    @የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ 27 дней назад +1

    አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ሰውን በመስደብ አንመልሰውም ከቻልን ጡሩ እንናገር ካልቻልን ዝም

  • @AbuMirjana-ox6uu
    @AbuMirjana-ox6uu 22 дня назад

    ስሜት ፣ኩራት፣ድንበር ማለፍ ።የኢስላም የዳአዋ መስመር አይደለም ። እባካችሁ ያላቅማችሁ እዝነት ሳይኖራችሁ፣ የመቻል ብቃት ሳይኖራችሁ ፣ወህዩን ቁርአን ሀዲሱን በደንብ ሳትረዱ ፣ ዳአዋ እያላችሁ በአላህ ሱወ እና በነብዩ ሰዐወ ላይ የስሜታችሁ ባሪያ ሁናችሁ ሰውን አታጥሙ ።በተመሳሳይ እህታችን እስልምናሽ ከሰው ሁሉ በላይ ነው እልህ ሳትጋቢ በተረጋጋ መንፈስ ከእናትሽ ሆድ አንስቶ አሁን እስካለሽበት ግዜ ድረስ ሲንከባከብሽ የነበረውን የጌታሽን ውለታ አትርሺ ።አላህ ይምራን

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q 26 дней назад +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሚን አሚን ያረብ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 27 дней назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @R-H-xg3yj
    @R-H-xg3yj 27 дней назад +6

    ወላሂ እውነትህ ነው እኔ በጣም ተናድጀ ልምት ነው በሚሳደቡት ራሳቸውን እንደ መለይካ ነው እሚቀጥሩት ጀዛ ከላህ አላህ ለሁሉም ልቦና ይስጠው

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s 27 дней назад +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሐዩቲን ተዋት እስኪ ስለራሳችን እናውራ ፈጣሪ ልቧን ይመልሳት

    • @user-xn7fs9lm5t
      @user-xn7fs9lm5t 27 дней назад

      የኔ እናት የምየስጨንቀን የሷ መበለሸት ብቻ አይደለም ተከተዮቿስ

    • @user-yl1go9ug1s
      @user-yl1go9ug1s 26 дней назад

      @@user-xn7fs9lm5t ይገባኛል ግን እሷ እየሄደችበት ያለችው መንገድ ጥሩ እንዳልሆነ ታውቃለች ይገባታል በቃኝ ብላ ካልተመለሰች መድከም ነው ብዬ ነው

  • @amiryakeda2596
    @amiryakeda2596 28 дней назад +3

    አላህ ቀልብ ይስጣን ሙቤ

  • @user-pr4hl6ij2k
    @user-pr4hl6ij2k 27 дней назад

    ትልቁ ችግር ያለው ሃያት ላይ ወይም እነጃት ላይ ሳይሆን እኛ ላይ ነው በተለይ ነጃትን የሙስሊም ስም ይዘን ባንሰርባት ድበር ያለፈ ነገር አትናገርም ነበር የወጀሉ ወና ተጠያቂ ተሳዳቢወች ናቸው ሃያትንም ሆነ ነጃትን እነሱን አልፈን ቤተሰብ እስከመዝለፍ ደርሰናል ታዳ ዋና ወጀለኛ እኛው ኮማቾች አደለንም እነሱንም እኛንም ልቦና ይስጠን ተጥመት አላህ ይጠብቀን

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 25 дней назад

    ትክክል ስድብ ጭራሽ ያጠማል አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም

  • @Abdi_king_671
    @Abdi_king_671 26 дней назад

    እውነት ነው ሙቤ ወላሂ እኔም አይቻለሁ እንገልሻለን እያሏት ነው😢 አላህ ሂዳያ ይስጠን

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 26 дней назад +1

    اللهم اهدنا الصراط المستقيم

  • @mahmudadem8502
    @mahmudadem8502 27 дней назад +2

    በረካ ሁን ሙቤ

  • @user-cx4nr1og1k
    @user-cx4nr1og1k 27 дней назад +1

    ተፅዕና እንዱፈጥር ያረግናት ስለዚ እኛ እናወርዳታለን

  • @usmantaine
    @usmantaine 26 дней назад

    ሙቤ አላህ ዱኒያ አሄራህ ያሳምረዉ እያልኩ ሀሳቤን እጀምራለሁ ፡ምናልባት በህታችን ጉዳይ የሰጠኸዉ በጣም አስፈላጊ ነዉ እዉነት ነዉ ማንንም አደባባይ እየወጣ ተከታዮቹ ለማብዛት ስንል ብቻ በሚመስል ሁኔታ የራሳችንን ስሜት እያንፀባረቅ ብዙ ወንድም እና እህቴቶች ከመስመር እያወጣን እንገኛለን በጣም የሚያሳዝነው አንዳንዶቻችን የምንጠቀመው ቃላት ካለህበት ጥፋት ተመለስ ሳይሆን ጭራሽ ጥመት ላይ በርታ ይመስላል አብዛኞቻችን በሚባል ደረጃ እምነቱ ይቅርና ሰዎችን ከስህተታቸው የምንገስፅበት መንገድ እንኳንስ እምነት ሊወክል አይደለም ሰዉኛ ስብናን አይመጥንም ሁላችንም በስሜት አንነዳ ሰዎችን በጥሩ ስነምግባር እንገስፅ እላለሁ ።አላህ ሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን አሜን! ሙቤ አንተን መሠል ወጣት ያብዛልን

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k 24 дня назад

    ዋልኩም ሠላም እራህመቱላህ ወበረካቱ መከራት ካልሰማች የራሳጉዳ እኔተናጊርም አላቅም አላህ ይዳይዳይውን ይስጠን❤❤❤❤❤❤

  • @user-rn4ws3xl4c
    @user-rn4ws3xl4c 26 дней назад

    እህቶች ተጠቀቁ የውስጥን የሚቅ አድአላህ ብቻነው ይህን ካፊር ነሽ የሚል ነገር ዘላችሁ አትናገሩ ምክናየቱም ካፊር ያልሆነን አካል ካፊር ማለት ወደኛው ይመለሳል ብለዋል ረሱልሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሌላው አቺ የጀሀነም ነሽ ጀነት አትገቢም የምንል ሁሉ ነገር በአላህ እጂ ነው በኛ አደለም የኛንም መጨረሻ አላህ ነው የሚቀው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚንንን
    ሌላው ስለውጩ አለባበስ መምከር ነው አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 25 дней назад

    አቡ ሂባ በስንቶ ግዜየ አየሁህ ያአላህ በፊት ነበር እምከታተልህ

  • @zinetasmamw3310
    @zinetasmamw3310 25 дней назад

    ማሻ አላህ ወድሜ እድሜና ጤና ይሥጥህህህህህ

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 27 дней назад +1

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እኔ ቴክታክም ሆን ምንም አልከተላትም ሺረ ሲያረጎት አያለሁ 😢😢😢 ያሁስነል ሂታሚ 😢😢

  • @user-qn3vs6jn5o
    @user-qn3vs6jn5o 27 дней назад +2

    ልክ ነህ አላሀ ሂዳያ ይስጣን

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 27 дней назад +2

    አህለን ሙቤ ዋለይኩም ሠላም ይቺአሠማም አላህቀልብይስጣት ወላሂ😢😢😢😢

  • @zebibamohammed-kc8bk
    @zebibamohammed-kc8bk 25 дней назад

    ልክ ነው አንዳንድ ንግግሮች ከባድ ናቸው ሰውን ከዲን ያወጣል ሲቀጥል በግል ቢመከሩ

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 28 дней назад +4

    ያረቢቢ ያአሏህ ቲክቶክ በጠፍ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 27 дней назад +1

    ሀሊማ ዘፋኝዋንም ዩቲን በር በማግለል በስድብ ማስተካከል አይቻልም።በዱአ በቅርብ በማስተማር የማይቻል ነገር የለም ።እካካችሁ እንጠቀቅ።ሁላችንንም አላህ ያስተካክለን አን🙏❤

  • @naimaberkit3883
    @naimaberkit3883 25 дней назад

    ስወድክ በምክኒያት ነው ምርጥ ንግግር

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 28 дней назад +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 27 дней назад +1

    ለራሥ ነው መፍራት አላህ ይህድሀ ወይህድ ጀሚአል በናተል ሙሥሊሚን ያረብ

  • @Jemilawelyewaeslamnehiweta
    @Jemilawelyewaeslamnehiweta 26 дней назад

    ያረብአንተመጨረሻችንንያሣምርልን

  • @habibakebede4261
    @habibakebede4261 28 дней назад +2

    አህለን ሙቤ ወንድሜን መሳይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ts8xj7ws7c
    @user-ts8xj7ws7c 28 дней назад +2

    ያረብ አላህ ይጠብቀን ጀሚአን ዱኒያ ወልአሂራ

  • @misbahsani
    @misbahsani 23 дня назад

    ማሻአላህ ዐለይክ
    ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው ሙቤ፣ባረከላሁ ፊክ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 28 дней назад +11

    አላህ ሂድያ ይስጣት ይስጠን እኔ ሲያመጦት ብቻ ነው ድንገት የማያት ሰብስክራይብም አላደርኮትም የማይጠቅመኝን ሚድያ ለምን ሰብ አደርጋለሁ ካሁን ቡሀላ ሙስሊም ሁነው እራሱ የራሳቸው ስራ አዠንዳ የሌላቸው የስው ቢድወ እያመጡ የሚሽቅሉትንም ላነሳ ነው ከመከሩ መምከር ነው ስድብ ያጠማል ለማይገባቸው ልባችንን ያርጥብልን ያርጥብላቸው ግን በሙስሊም ስም በውሽት አካውንት የሚኮምቱ ይኖራሉ ብየ አስባለሁ አላሁ አእለም ዋ ለራሴ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 27 дней назад

    አሏህ ሂዲያ ይሥጣት መጨረሻችንን አሏህ ያሣምርልን በኒአደም አድ ሙሥሊምን ካፊር ብሎ መሣደብ ምን ያክል ከባድ ወጀል መሆኑን ብታዉቁ እደዚህ አይነት ቃላት ባልተናገራችሁ ነበር አሏህን ፍሩ

  • @adilfekede573
    @adilfekede573 27 дней назад

    'Hiba Tube'ን እንኳን መለስካት ሙቤ ወንድማችን

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 27 дней назад

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምናቹሁ ለምንድነው የምትሣደቡት እሷ ብታጠፋም የጥፋተኝነት ስሜት አልታያትም አላህ ማስታወል ይስጣት አትሣደቡ በአላህ በእኛ ስበብ ካሉበት እንድቡሱ እያደረግን ነው ነጃትም ሀያትን ------ ሌሎችንም በእኛ ስበብ ወድ ሌላ ነገር እንድሄድ እየገፋን ነው

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 26 дней назад

    ሁላችንንም አላህ ቀንኑ መንገድ ይምራን ያአላህ❤❤❤

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c 28 дней назад +1

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሙቤ እሄ አደበትህ ጠፋብን አላህ ይጠብቅህ እኳን ደህና መጣህ

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q 26 дней назад +1

    ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-gs2rh9fz8n
    @user-gs2rh9fz8n 25 дней назад

    አሚንንያረብ

  • @user-xw8pi7gw4v
    @user-xw8pi7gw4v 26 дней назад

    አሚን ያረብ❤🎉

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 28 дней назад

    ሱብሀን አላህ አላህ በእዝነቱ ኸድያ ይስጠን አላህ እሷንም አላህ ይመልሳት

  • @Rase-media
    @Rase-media 25 дней назад

    አቦ አላህ ሁላችንንም ያስረዳን 🙏

  • @Kadija-pv3ge
    @Kadija-pv3ge 27 дней назад

    ሙቤ ማሻ አላህ ስላገኝሁህ ስልክ ቀይሬ ጠፍተህብኝ ነበር አብሺር ብርታ

  • @samsom1388
    @samsom1388 26 дней назад

    ሲጀመር አላሀ እሚያየው ልብን ነው

  • @medimedi5811
    @medimedi5811 27 дней назад +1

    ደአዋ በነያሲን ኑሩ ያምራል ሙቤ አንተም ያሲን ኑሩን አቅርብልንና ለሚን ከደአዋው አለም እደጠፍ ጠይቅልን የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ዳአዋ የናፈቃችሁ በላይክ አሳውቁ

  • @LovelyAtom-wp6cg
    @LovelyAtom-wp6cg 27 дней назад +1

    ሙቢየ እንኳን ደህናመጣህ

  • @sadajemal142
    @sadajemal142 27 дней назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀን አላህ ሁላችንም የእራሳችን ወንጀል ደብቀን ስለ ሌላ መሰበክ ጥሩ አይደለም አላህ ህዳያ ይስጠንም ይስጣቸውም ከደጋጎች ባረያዎች ያድርገን

  • @user-dc7sn9hp1l
    @user-dc7sn9hp1l 27 дней назад

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ውዱ ወንድሜ አሏህ ለሁላችንም አሏህ ሂድያውን ይስጠን እና ርእስህ እጅጉን ይገርማል
    እና ዳዕዋችን አፈር በላ እደት ትላለህ
    ለማንኛውም እኛ ያለብን ግደታ ያወቅነውን ማድረስ ነው ስለዚህ እድህ ልትል አይገባህም ማለት ነው
    ሲቀጥል ህዝቡ ወይም ሙስሊም ማህረሰቡ መጀመሪያ ተውሒድን መች ተረዳ ሰለተውሒድ እስኪ መጀመሪያ አስተምሩ ተውሒድን ከተማሩ ታናናሽ ወንጀሎችን ለመተው ምንም አያግዳቼውም ኩራትና ጥጋብ ካላሰው በቀር
    ሁሌ እሚወራ ስለመልካም ስራ. ነው መልካም ሰራ ከምንድነው እሚመሰረተው ለዚህም ምሳሌ ልስጥህ ውዱ ሳናደርግ ሶላት ብንሰግድ ተቀባይነት አለውእዴ ? መልሱ ግልፅ ነው አይደል ስለዚህ መጀመሪያ ቀን ከሌት ተውሂዲን ና ሽርክን ብትን ምጥር አርጋችሁ አስተምሩ ሳታድበሰብሱ ።

  • @ትዝብት
    @ትዝብት 27 дней назад +1

    እረ ሙቤ ጠፍህ😢😢 ሂቡ እደት ነች ክረምቱ ጋ አዘይረንም እደ❤❤❤❤

  • @haba6822
    @haba6822 27 дней назад

    ዋ ነፍሴ --- አላህ ሰትረን መጨረሻችን ያሳምርልን ያረቢ

  • @adilfekede573
    @adilfekede573 27 дней назад

    ይመስለኛል የ social media 'ተፅዕኖ ፈጣሪ' እህት ወንድሞቻችን ይቺን በነሱ ጉዳይ ምንከራከራትን ነገር ለ' view' ስለሚፈልጉዋት ስራዬ ብለው አወዛጋቢ ንግግርና ተግባር ላይ ተጠምደዋል።

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb 26 дней назад

    እፉፉፉፉፉ አላህ ሂዳ ይሥጠን 😢😢😢

  • @Zynbyimer
    @Zynbyimer 27 дней назад +1

    አላህ ሁላችንንም ልባችንን ያስተካክልልን

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 27 дней назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሙቤ የጠፋሰው

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 25 дней назад

    አይይይይይይ አላዋቂነት አይደለም ነገሩ ሌላ ነው ምን ይመጣል በማለት ነው እንጂ አላህን ብንፈራ አዲት ቃል ይበቃን ነበር አላህይጠብቀንከድርቀት

  • @MrwmJdbis
    @MrwmJdbis 27 дней назад

    ሴትልጀ ደበቅ ትትልነው።ለሷምጥሩአይደለሽቶባትነው. መልክ ውበት ፍይዳየለውም የስውአይንምጥሩአይደል. አላህይዘንላት. ትክክልነህወደም 🎉🎉

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d 27 дней назад

    አለህ ይህዲና በስ እኛ እረሱ ሰዉ ከመገድ እነወጠለን

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 24 дня назад

    ስለ ራስህ እንጂ ስለ ሰው አይመለከትህም

    • @shikurmanie9521
      @shikurmanie9521 24 дня назад

      አንተ እራሱ አያገባህም የሙስሊሞች ጉዳይ ነዉ

  • @myhome0196
    @myhome0196 27 дней назад

    አህለን ወሳህለን ወንድም አቡ ሂባ የጠፋው ሚዲያ አላህ የሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን ዱንያ አታላይ ነች
    የሌሎች እምነት በሙስሊም በሆነ ስም ሰይመው በርካታ ኮሜንት ይፅፋሉ ይህን ያልኩት ተሳስተው ሀይማኖታችን ነው ብለው የሚምሉበት ነገር አለ ስድብ አስቀድመው ማሪያም ገብሬል ብለው ይምላሉ አላህ ሂዲያውን ይስጠን ያረብ

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 27 дней назад

    ዋሌኩመሰለም ትክክል ዋላ አለህ ቀልብ ይስጠን

  • @BilalMustofa-lx3ln
    @BilalMustofa-lx3ln 26 дней назад

    ነቢዩ አለይሂ ሰላም ምን ይላሉ የወንድሙን ወይም የእህቱን አይብ ያወጣ አላህ ይፈትነዉ ና እንደሱ አይነት ወንጀል ሳይሰራ አይሞትም አሉ።

  • @SemiraMuhammed-gp9dl
    @SemiraMuhammed-gp9dl 27 дней назад

    ወአለይክ ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን አቡ ሂበቲ