በቆጂ እና የተማሪ ቤት ትዝታዎቿ /ትዝታችን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 146

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 года назад +17

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ዜጎች ፍትህ ለሚሥኪኑ ለየዋሁ ወገኔ

  • @aschalewhaile3331
    @aschalewhaile3331 2 года назад +1

    ዮናስ እናመሰግናለን በርቀት ላለነው ሆድ አስባስከን

  • @fesessiegebrehana414
    @fesessiegebrehana414 2 года назад +4

    ሁላችንም አምላክ የድካማችሁን ይክፈላችሁ ። ዳምጥዬ አንተ የኛ አምባሳደር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ተመኘሁ።በቆጅ የሁላችን ከልቤ አትጠፋም ።

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 2 года назад +11

    ዩኒ የተማርኩበትን ትምህርት ቤት የናፈቀችኝን የተወለድኩባትን ሀገሬን አስጓበኘኸኝ ኢቢኤስ የምግዜም ምርጫዬ ❤❤❤

    • @milkaa8710
      @milkaa8710 2 года назад

      Yetewalednbat yadegnebat

  • @eabreha07
    @eabreha07 2 года назад +3

    ጥሩ ትዝታዎችን ስላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን ዳምጤ ዮኒ እድሜና ጤና ይስጣቹ።

  • @gebibeshir5709
    @gebibeshir5709 2 года назад +6

    ወይኔ🙈💟💟💟 ሁለነኛ ክፍል አዚ ንው የተማርኩት በ89፣ አቤት አቤት፣ ጆንዬ ምስጋና ይድረሰ ብያለውሁ ከ አውሮፓ። thank you ebs❤

  • @etsumamo7930
    @etsumamo7930 2 года назад +14

    በቆጂ ለምለሟ ሀገር 🥰🥰🥰 ትምህርት ቤቴ 🥰😃😃 ዮኒ እናመሰግናለን 🙏🥰

  • @tewodrostsegaye1511
    @tewodrostsegaye1511 2 года назад +4

    መለስተኛ የሁሉ ነገሬ መጀመሪያ፤ ዳምጤ ምርጣችን ሁሌም አንደኛ ለኛ ኑርልን።

  • @nigussietefera1077
    @nigussietefera1077 2 года назад +13

    Thanks for very good memories. I was born and grew up in Bekoji .... I attended all my schools in Bokoji. We attended our primary school in Bokoji primary school together with Kassahun Gebeyehu Korerma and Epherem Merehatisdik. It is my base for the rest of my life. I would like to thank all my elementary school teachers. Teacher Bekele, Teacher Tadese Alema, Teachet Mengistu, Teacher Lemma Gemechu, Teacher Azalech Tegnge (my best teacher for mathematics), Teacher Shiferew, Teacher Endalemahu, Teacher Gudidsa Dandeda, Teacher Asrat Tefera, Teacher Aster, Teacher Wesene Besha. ... I missed some of them.

    • @tgtg4600
      @tgtg4600 2 года назад

      ኦህ!እንግሊዘኛው ቀርቶብሸ በቆጂን ዞር ብለሸ ዳብሻት!!!😁

    • @nigussietefera1077
      @nigussietefera1077 2 года назад +1

      @Tg Tg
      የተጻፈውን በደንብ አንብበህዋል?

    • @bkjemug.4218
      @bkjemug.4218 2 года назад

      Selam Negussie
      My name is Mesfin Demissie ! I was born , raised and went bokoji elementary school .All the teachers you talked about are all my teachers too!
      If u remember me text me back!
      Thanks

    • @nigussietefera1077
      @nigussietefera1077 2 года назад

      Hi Mesfine,
      Yes, Yes... I do remember you very much. Thanks a lot for your message. Where are you know? I am thinking of organizing some small event remembering our teachers in 1970's at least to say thank you. I would like to share our private contacts but do not know how to do as it might not be good to do so on youtube.

    • @bkjemug.4218
      @bkjemug.4218 2 года назад

      Selam Negussie,
      I live in the US. I like your idea of remembering our teachers .it is not good to put contact info on you tube though.

  • @gebisanigussie9944
    @gebisanigussie9944 2 года назад +4

    Bekoji my home town and town of runners ,.my school TIGIL-FIRE(industry of Heroes).......................thank you Yonas🙏🙏🙏

  • @entelem
    @entelem 2 года назад +3

    ሞገስ አረዶ እንተሌ እባላለሁ በቆጅ አንደኛ ጀረጃ እና በሁተኛ ደረጃ ተማሪ ነበረኩ
    በዛሬው ዕለት የተማረኩበትን ትምህርት ቤቴን በማዬቴ እጅግ ደስ በሎኛል ቲቸር ለማ ገመቹ የአማርኛ ቋንቋ አስተማሪዬ ናቸው ልጃቸው አማረች ለማና መሠለች ለማ የክፍል ጓደኛዬ ናቸው። አገሬን በማየቴ እጅግ ደስብሎኛል አብረን ብንገኝ ደስይለኛል
    የክፍል ጓደኞቼ ሁሉ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል 1ኛ ተስፋዬ ጥቡ ፀሐይ ጥበቡ ጌጤነሽ አሰፋው: ደሜ ሙለታ በቀለ ቆርቾ አለሙ ገቢሣ በጠቅላላው የ1978 የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎችናየ1979 የ9ኛ ተማሪ የነበራችሁ ገነት አንቤ ሌሎችም ከጊዜ ብዛት ስማችሁ
    ስለተረሳኝ ነው እባካችሁ ተገናኝተን ለዛች ላስተማረችን ትምህርት ቤት ጥበብን እውቀት ላስተማሩ አስተማሪዎቻችን በሕይወት ያሉትን የምናመሰግንበት ቀን እኛም ተገናኝተን የልጅነት የተማሪነት ትውስታችንን የምናወጋበት ጊዜ እንፍጠር መነጋገር መወያየት መልካም ነውና እላለሁ እኔ የምኖረው ለጊዜው አሜሪካ ነው።
    እግዚአብሔር በሰላም በጤና በአካል በአይነ ሥጋ ለመገናኘት ያብቃን አሜን
    ወድ ታናሽ ወንድማችሁ ሞገስ አረዶ ነኝ።

  • @ofisa23
    @ofisa23 2 года назад +8

    Thank you so much for bringing back good memories.
    Ethiopiawinet yelemlem!

  • @mesiethiopia3078
    @mesiethiopia3078 2 года назад +5

    ዮኒ እናመሰግናለን እናቴንም ስላየዉ ደስ ብሎኛል በቆጂ ምርጧ አገሬ

  • @salamontube
    @salamontube 2 года назад +5

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰ፍትህ ፍትህ መላው ኢትዮጵያ ላይ የሚሞቱት ንፁሐን ወገኖች ፍትህ 🙏🥰

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +3

    ዮኒዬ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @AMER0521
    @AMER0521 2 года назад +5

    Wow!!! Bekoji my home town thank you ebs!!

  • @tesfayesime5614
    @tesfayesime5614 2 года назад +4

    ዋው የተሰማኝን ስሜት በቃላት መግለፅ አቃተኝ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @abubekerfito5131
    @abubekerfito5131 2 года назад +5

    am so happy to see my home land ,from USA

  • @bkjemug.4218
    @bkjemug.4218 2 года назад +3

    I was born , raised and went to school Bokoji. I know almost all of the interviewee. I have a good memory for Gemechu Hurissa famous athletes! I also happy to hear my mother's name who was a vibrant business women as mentioned by my best friend Tadel Asseffa.
    Thank you very much for bringing up my childhood memories!

    • @bkjemug.4218
      @bkjemug.4218 2 года назад +1

      I am sorry the famous athletes is Gemechu Horra!

  • @martinatube2332
    @martinatube2332 2 года назад +4

    መምህሬ ጉታ ስላየሆት ደስ ብሎኛል

  • @fishcool3318
    @fishcool3318 2 года назад +3

    ደረጀ ደበበ ነኝ ፦ በድጋሜ ውለታችሁን ትውልድ ይክፈላችሁ።

  • @mekonen8864
    @mekonen8864 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ዮኒዬ 🙏🏼❤️ ደስ የሚል ትዝታ

  • @galilazeethiopia3362
    @galilazeethiopia3362 2 года назад +8

    ኡፍፈኤ የኔ ሀገር ኢትዮጵያ ትውልዷ ቦቆጂ ናት ናፍቆት ዋጥልኝ ዮንዬ ❤️❤️❤️❤️

  • @biniambrook9283
    @biniambrook9283 2 года назад +2

    ደስ የሚል ጊዜ ነበረን ዮኒ እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 года назад +5

    ዮኒዬ የኔ መልካም እድሜ ይባረክ 🙏❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 года назад +1

    ዋሆ በጣም ያሳዝናሉ ሰወቹ የዛሬ እራጮች እድሉን ያገኙ ለምን አይረዳቸውም የእነዚን ታሪክ እየሰሙእኮነው እሩጫን ለመሮጥ የሞከሩት

  • @fekadulegesse3807
    @fekadulegesse3807 2 года назад +2

    Yoniyyee Inameseginalenn....Genaa bizuu yaltenegeree 5Tarik Alatr Bekoji. Father Bizu Mahider Nw.

  • @kalchayadete841
    @kalchayadete841 2 года назад +3

    You remind me my childhood memories thank you and I would like to my appreciation for those who organized and United

  • @sssss-ow7zi
    @sssss-ow7zi 2 года назад +3

    በጣም ይገርማል ምንም አትሌቶች የወጡባት ሀገር አትመስልም ተወልዳቹ ያደጋቹቡትን ሀገር ህዝባቹን አትርሱ ለእናንተም ለሀገሪቷም እድገት ስትሉ አሻራቹን ኣሳርፋ

  • @fenetmulatu5957
    @fenetmulatu5957 2 года назад +3

    Waynee hagare bekojiye 1-12 eza nw yetamarkut ke lijinate ke kg jamiro 😘😘😘😘 melastagna demo eska 8 ❤️ enamasaginaln 🙏

  • @barok8920
    @barok8920 2 года назад +3

    ውብ ዝግጅት፡ሁሉም ኢትዮጵያዊ ትምህርት ቤቱን ትውልድ መንዹሩን ቢዘክር መልካም ነው።

  • @netsanetmekonen4882
    @netsanetmekonen4882 2 года назад +3

    Enameseginlen betam yoniye bekoji merit haher nati lemilem wube net

  • @hailelegesse648
    @hailelegesse648 2 года назад +4

    ፎርቲኖ በጣም ደስ የምል ትውስታ ነዉ 👊👊👊

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад +3

    እኔ ተማሪ እያለው ደስ የሚለኝ መስከረም ሁለት ስገባ ነው

  • @firaolmy9222
    @firaolmy9222 2 года назад +4

    ዮኒዬ ሀገሬን ቱውልዴ እግዚአብሔር ይባሪክህ ስንት ስው የወጣበት አገሪ ነው

  • @sisaymideksa2160
    @sisaymideksa2160 2 года назад +2

    Yoniye betam enamesegnalen tewelije yadekubat ena yetemarkubatin hager bezi melku bemakrebih kelib enamesegnalen😘😘😘 ene kenenisa,Derartu,Tirunesh ke atleticsinet bashager wede bekoji tarikachun bitasarifu tebilachual

  • @tadessedube9658
    @tadessedube9658 2 года назад

    በቆጂ የተማርኩበት ት/ቤቴን ስላስታወሳችዃት ዮኒንና ኢቢኤስን አመሰግናችዃለሁ። በቆጂ ባንጠቅማትም ብዙ ምሁራንን ያፈራች ከተማ ናት።

  • @የኦርቶዶክስተዋህዶሴትነኝ

    የኔዋ ውብ ሀገር በቆጂ እፍፍፍፍፍ ከተለየዉሺ ቆይው ናፍቆት ነሺ

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 года назад +4

    በጣም ደስ የምትል አገር ሠውዎችም

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 года назад +1

    ዮኒ ሴትዬዋ እውነታን ነው የተናገረቺው እቺ ደሳሳ እናት ከተማቻን አስባት ብላ ለመነች እራጮቹን

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 2 года назад +3

    ዮኒ ድንቅ ሰው

  • @Thinkmedia_max
    @Thinkmedia_max 2 года назад +2

    Bekoji my home town.....Bekoji ye fkr Hager 💋💋💋💋💋♥️

  • @benyamagonafer9091
    @benyamagonafer9091 2 года назад +3

    Yoniye Ebakeh Aselan betam nw nefek yalechegne!!!!! Yefeker ketema!!!! Beteley highe school¡!!!!

  • @alemali1664
    @alemali1664 2 года назад +3

    THANK YOU YONI

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 года назад +1

    በቆጂን የማውቃት የወንጌል ጀግና አላት አቶ ኑጉሴ እሮባ የሚባል ሰው አለህ እሱን አስታወስኩት

  • @muluwerekderiba7584
    @muluwerekderiba7584 2 года назад +3

    Thank you so much yoniy.
    Bring back the good memories for all❤❤❤❤❤❤❤l miss bokoji. I was born in Adese Ababa but I miss bokoji. I like to the weather ❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝 thank you very much yoniy.

  • @genetgebrekiristos1429
    @genetgebrekiristos1429 Год назад

    I am amazing and so happy, I saw my elementary and high schools, am thank full for the Tizitan Be EBS and the organizers of the program

  • @burtelema5175
    @burtelema5175 2 года назад +1

    Wawo betame dese yilale tewlede hagere bekoji

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +2

    አኮ አሪፍ ነው ያለኸው

  • @hanayedingellijtube8842
    @hanayedingellijtube8842 2 года назад +1

    Yoniye inameseginalen hagerachen silasayehin 🙏❤️❤️❤️

  • @tedytedi3234
    @tedytedi3234 2 года назад +3

    Wayinee boqojii agaree nafeqshignal ikoo 4 amet mulu salayish😥.yoniyee igzihaber hibarkih🙏

  • @fishcool3318
    @fishcool3318 2 года назад +2

    የበቆጂ ቁምነገረኞች በሙሉ ብድራችሁን ትውልድ ይክፈላችሁ።

  • @samrawitmelese7440
    @samrawitmelese7440 2 года назад +2

    yoniye megibiawu lay majebia muzikawu ye wolaj Abate ye Artist melese bonge muzika newu majebia seladeregekewu yoniye Ejig betam des belognal Amesegenalehu 👏👏👏🥰🥰🥰🥰

    • @damtewn
      @damtewn 4 месяца назад

      ruclips.net/video/rfmYDE_Zr4U/видео.htmlsi=edn7nXckH9UeffBM

  • @Messiyoutube211
    @Messiyoutube211 2 года назад +3

    Bokojiwoch fikr nachew miskr negn 🥰🥰

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 2 года назад +1

    This is my place of child hood my school, my everything. There is so many people befor Derartu, kenenissa , Bekojee Bekojee still hiding the history of your children.

  • @betieshetu391
    @betieshetu391 2 года назад +6

    ወርቅ ሀገር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @terefbehayilu5139
    @terefbehayilu5139 2 года назад +2

    ዮኒ፡ዳምጠው፡ከልብእናመሰግናለን

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 года назад +2

    ወይ በቆጂ ስታምር በተፈጥሮ

  • @danielajema1545
    @danielajema1545 2 года назад +3

    wonderful program , we all have a lots of good memories in Bekoji 🥰

  • @fhdhgdvd2344
    @fhdhgdvd2344 2 года назад +2

    ነፃነት ተስፋዬ ሽመልስ ተስፋዬ የትወውልድ አገራችሁን ስላየሁ ደስብሎኛል

  • @meseretlegesse850
    @meseretlegesse850 2 года назад +3

    thank you so much yoniyee🥰🥰🥰

  • @marat2262
    @marat2262 2 года назад +3

    ወይና አገሬ ቦቆጂ

  • @nevergiveupmario182
    @nevergiveupmario182 2 года назад +2

    Yarada lij nek yoni

  • @danudanu6191
    @danudanu6191 2 года назад +2

    Wow boqojii hagaree nafaqechinyii baxamaa batalayii timirtii betee malasatanyaa

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 года назад +1

    ከተማዋ ግን ብዙ ታዋቂዋች እደወጡበት አደለም እድገታ ለምን እደሆነህ አልገባኝም

  • @የብስራ
    @የብስራ 2 года назад +5

    ዮኒ ግን መች ነው አሰላን ምታሳየን

  • @ማኒቾt
    @ማኒቾt 2 года назад +5

    የሚገርመው ይቺን ከተማ ሳላያት እንዲው ስሟ ብቻ ደስ ይለኝ ነበር

  • @jesusjesus6216
    @jesusjesus6216 2 года назад +3

    Wayine boqoji agaree❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏

  • @yohannesdinku703
    @yohannesdinku703 2 года назад

    Thank you Yoni!

  • @eneene6867
    @eneene6867 2 года назад +1

    Yena liyu hagar nurlgn

  • @habttekle98htbr
    @habttekle98htbr 2 года назад

    አቦ ዮኒ በጣም ደስ ይላል የጀግኖቻችንን ሀገር ስላሳየኸን እጅግ አመሰግናለሁ፡ ዮኒዬ መቼ ነው ወደ ታሪካዊቷ ከተማችን አምቦ ምትመጣው እባክህ ናልን????

  • @sisaytadeesse7276
    @sisaytadeesse7276 2 года назад +2

    ❤❤❤❤ bekoji❤❤❤❤

  • @aliaagha5723
    @aliaagha5723 2 года назад +1

    Waaaa bexam des yilal tuwsta ibes

  • @getahunzeleke9243
    @getahunzeleke9243 2 года назад +3

    ት/ት ቤቴ
    tnx yoni

  • @drbiniambirhanu5627
    @drbiniambirhanu5627 2 года назад +1

    Ohhh bekojii thankyou yoni

  • @dawitenku2584
    @dawitenku2584 2 года назад +2

    Yeteresach baleweleta salamawi keyema

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 2 года назад +4

    ሀገሬ በቆጂ!!

  • @tigistamena7327
    @tigistamena7327 2 года назад +2

    Wooow damtiye 1gna eko nehhhh tebareklin degmo tiglfire....

    • @damtewn
      @damtewn 2 года назад

      ክብረት ይሥጥልን ትጉናዬ - ልጄም እህቴም!

  • @abrahamalemu2790
    @abrahamalemu2790 2 года назад +2

    Weyene temert betye

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 2 года назад +2

    የሳር ማጨጀዋቹ ሮቦቶች አሪፍ ናቸው..

  • @sifaanabbakoo5565
    @sifaanabbakoo5565 2 года назад +2

    Wawoow yene hager nafkeshignal

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 2 года назад +2

    የታላቹ በቆጅዎች 86 -90ዎቹ ሀገሬ

  • @abriat1410
    @abriat1410 2 года назад +1

    Yoniye btm enamesegenalen hagerachen bekoji selemetak btm ye bezu tarik yalat hager nat

  • @amanfeven4956
    @amanfeven4956 2 года назад +4

    Ere ehe becha ayedelem ye bekoji tarik

  • @antintallirunnersmikkeliFIN
    @antintallirunnersmikkeliFIN 2 года назад +1

    👍

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 года назад +2

    የአትሌቶች መፍለቂያ ቦቆጂ!!!!!

  • @ayanturak6163
    @ayanturak6163 2 года назад +2

    Wayii 👏👏

  • @lidiadirriba5489
    @lidiadirriba5489 2 года назад +3

    Wayyoo 🥰🥰

  • @phonehouse660
    @phonehouse660 2 года назад +2

    WOWOW 💞💚❤️💛💞💚💛

  • @fesessiegebrehana414
    @fesessiegebrehana414 2 года назад +3

    Wow

    • @fesessiegebrehana414
      @fesessiegebrehana414 2 года назад +1

      ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።በቆጂ ብዙ ነገሬ ነሽ።ዳምጤ ምን ልበልህ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።

  • @jewarofantale9033
    @jewarofantale9033 8 месяцев назад

    ❤❤❤ my city

  • @sabasileshi1961
    @sabasileshi1961 2 года назад +2

    የኢትዮጵያን ስም በአትሌቲክሱ ለዓለም ሀገራት ካስጥሩ አትሌቶች መፍለቂያ ከሆኑ የሀገሪቱ ክፍሎች አንዷ በቆጂ ተጠቃሽ ናት፡፡ ይሁን እንጂ ዮኒ ባቀረብከው ዝግጅት እንዳየሁት ከሆነ ለከተማዋ ልማት ትልቅ ስራ መስራት የሚችሉ አቅም ያላቸው ሯጮችን ብታፈራም ከተማዋ አላደገችም ፡፡ አሁን ላሉበት ደረጃ መሰረት የሆናቻቸውን የበቆጂን ከተማ ታዋቂ አትሌቶች እንዲሁም በሌላ ዘርፍ ተሰማርተው የተሻለ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ተወላጆች ለከተማዋ እድገት ብሎም ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎችን ቢሰሩ መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ፡፡

    ዮኒ በትዝታችን በኢቢኤስ ፕሮግራም አሁን ላለነው ኢትዮጵያዊያን ስለተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ታሪክ እንድናውቅ አድርጎናል ብዬ አስባለሁ ፡፡ከዚህም በተጨማሪ ለነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ታሪክ ተሰንዶ እንዲቀመጥ እና እንዳይጠፋ የምትሰራው ስራ ትልቅ ነው ይሄን ፕሮግራምህን አጠናክረህ እንድትቀጥል እመኛለሁ፡፡

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 2 года назад +2

      Thank u Dear saba.
      May God Bless u.

    • @sabasileshi1961
      @sabasileshi1961 2 года назад +1

      @@yonaskebede5611 አመሰግነዋለሁ 🙏

  • @yitawonde7348
    @yitawonde7348 2 года назад +2

    Wawo desi sile

  • @kidistabune975
    @kidistabune975 2 года назад

    Tiru newu. Gena lemeni kuyera Ethiopian Adventist boarding school( collegen) atasenemi. I think it will have >35 years experience. I think all EAC student all over the miss to see their child hold home.please,please you have to see EAC.

  • @ብሩክብሩክ-ኘ4ዸ
    @ብሩክብሩክ-ኘ4ዸ Год назад

    ወይኔ አገሬ

  • @motitufa2104
    @motitufa2104 2 года назад +1

    BOKALAND NATION!! I’m here from ቁጤ! እንዴት ነው ቁጤን የረሱት ጎበዝ!! 🤦🏾‍♂️😆

    • @damtewn
      @damtewn 2 года назад +1

      🤣😂

    • @motitufa2104
      @motitufa2104 2 года назад

      @@damtewn 😆😂😂 ቦክላድን(በቆጂ) የቆረቆርናት እኛ ቁጤዎች ነን:: የቁጤ ልጅ ይጥፋ ለinterview? Lol 😂🤷🏾‍♂️🤦🏾‍♂️

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 2 года назад +2

    ዮኒእናመሰግናለንበቆጂምርጧከብርዱበቀርሁሉምጥሩነውትንሽምቢሆንየኖርኩባትከተማነችደግሞበጣምተለውጣለች

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 2 года назад +2

    🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasassefa7929
    @yonasassefa7929 2 года назад

    መቼ ነው ጎንደር የምትመጠው ዮኒ ?????

  • @libetsenabegeta1969
    @libetsenabegeta1969 2 года назад +1

    ዳምጠው ጥሩ ነው ግን ሻውል ተመስገን ያረከው ገለፃ ያንሳል ሌላው ስንታየውን(Coch) አንዴም አለመጠየቅህ ሰአት አንሶህ ነው ብዬ ገምታለው ግን ሻውል ተመስገን ጅማሬው ሆላድ ነው።

    • @damtewn
      @damtewn 2 года назад

      ጋሽ ስንቴ በዕለቱ ሻሸመኔ ለስፖርታዊ ውድድር ሄዶ ስለነበር ልናገኘው አልቻልንም - በዚያም ምክንያት የነበረንን የስፖርት ፕሮግራም ሳይቀር ላልተወሰነ ቀን አስተላልፈናል። የተፈቀደው የአየር ጊዜ 30 ደቂቃ ብቻ ስለነበር ብዙው ተቆራርጧል - 10 ደቂቃ የመረቁልን በበቆጂ ስለተደሰቱ እና ታሪኳም ብዙ በመሆኑ ነው።