Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለኔ በዚህ ግዜ የበቁ አባቶች የምላቸው ኤርሚ፣ሜሎስ፣እነዳኒብሩክ የመሠሉ የመፅሀፉ ቅዱስ መምህሮችን ነው🎉❤እግዛብሄር አብዝቶ ይባርካቹህ
Praise God.Yes .
ወንድም ኤረሚ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ መፅሃፍ ቅዱስን እነደሚገባ እየገለጥክልን ነው ተባረክ
WOW የሚገርም ትምህርት ኤርሚ ፀ ጋ ይብዛል መላእክትን ሥራቸዉን ሰለነገርከን❤❤❤❤
መላዕክት አንድ ሰው ንስሃ በሚገባባት ጊዜ የሚያውቁበት መንገድ በክርስቶስ የህይወት መዝገብ ስሙ ስለሚፃፍ
ስግደት ለ አንደ ለ እግዚአብሔር ብቻናብቻ ሰዎች ለምን ስተት ውይይት ስፐሪቶስ አታሳስተን እግዚአብሔር ቅናተኛ አምለክ ነው ስግደት ለ እግዚአብሔር ብቻ
Very brief ermi God bless You ❤❤
Very brief ermi God bless You
በሰማይ መላዕክት ባንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል መላዕክት እንዴት አወቁ ሰው ንስሃ የሚገባው ሁሉም ስፍራ በሚገኘው እግዚአብሔር በፊት ነው ስለዚህ ንስሃ መግባቱ የክርስቶስ መሆኑ በእግዚአብሔር ዘንድ ሲረጋገጥ የብርሃን መላዕክት በእግዚአብሔር ዘንድ ስላሉ ያውቃሉ ማለት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ሲያረጋግጥላቸው ደስታ ያሰማሉ ማለት ነው።
ወንድም ኤርሚያስ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ።
❤❤❤
እውርን እውር ቢመራው ......እንደሚባለው እባካችሁ እባካችሁ ወደ ልባችሁ ተመለሱ
ስፒሮስ ዘዲያብሎስ የዲያብሎስ የገደል ማሚቶ ነው የተወገዘ ተለጣፊ የምስራቅ ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጠበቃ ማን አደረገው ?
እስፒሮስ ለምን ታወናብዳለህ