🔴ያራዳ ልጆች ጨዋታ ክፍል 1 yarada lijoch chewata episode 1 kalkaza

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 176

  • @tizitazerihun8625
    @tizitazerihun8625 3 года назад +17

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የአዲስ አበባ ልጆች ፍቅሮች 💚💛❤️

  • @ادريسعبدي-ذ1ي
    @ادريسعبدي-ذ1ي 3 года назад +1

    ምርጥ ናችሁ ሁሌም በእናንተ ቀናለው የሸገር ልጅ ባለመሄኔ እንዲቆጨኝ ታረገኛለችሁ ሁሌም ትመቹኛላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አቦቦቦቦቦቦ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Год назад +2

    አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገ ልክ እዳአማራ ልጆች የሃገር ፍቅር ያቃል❤❤❤❤❤

  • @enatalemu9723
    @enatalemu9723 3 года назад +13

    የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 года назад +34

    የሸገርዬ ልጆች ኑሩልኝ❤🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @Henokhaile8360
    @Henokhaile8360 Год назад +1

    Yarada lijoch mirtochu ziriya ❤❤❤selamachiw bizeet yibelilign

  • @rahelkifle4360
    @rahelkifle4360 3 года назад +1

    የመሀል ከተማ የፒያሳ ልጅ ነኝ የሸገር ልጆች እኮ ፍቅር ነን ዉይ ኢቶጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ናቹ💋💋💋

  • @yonasassefa3404
    @yonasassefa3404 3 года назад +6

    ያራድዬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 года назад +20

    እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የሀገሬ ልጆች ከቁጥር አትጉደሉ❤❤❤🇪🇹🇪🇹

    • @ultimateMidea
      @ultimateMidea  3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

  • @linalina-up4ke
    @linalina-up4ke 3 года назад +11

    ይመቻችሁ የሸገርዬ ምርጦች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ወንድሞቼ !!! ቃልዬ ቪዲዮ ልቀቅልን ጨዋታቹ በጣም ይመቻል

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 3 года назад

    ሰታምሩ ፈቅራችው ደሰ ሰትሉ አ አ ፈቅራችው አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ultimateMidea
      @ultimateMidea  3 года назад

      እናመሰግናለን ለይላዬ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 года назад +14

    ሙድ ከናተ ውጭ ትጠላለ እግዚአብሔርን❤❤❤❤🇪🇹❤❤❤❤😂😂😂

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 года назад +10

    ቃልሻ ያራዳ ባንዲራ አውለብላቢ✌

  • @adethiopiand5412
    @adethiopiand5412 3 года назад +3

    ዘር የለሽው የሸገር ልጅ አቦ ይመቻችሁ

  • @berekettheodros4991
    @berekettheodros4991 Год назад +1

    አንደኛ ነው ቃል አንደኛ

  • @abide-oe8hi
    @abide-oe8hi Год назад +1

    የሰፈሪ ልጆች ትለያላቹ የኮልፌ ልጆች

  • @sintayeubeletenanayemen5819
    @sintayeubeletenanayemen5819 3 года назад +1

    ወገኖቼ እመቤቴ ባላችሁበት ትጠብቃችሁ የአራድ ልጅ ይግደለኝ አቦ

  • @ethiopialove7733
    @ethiopialove7733 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Sayacheu emebayi makotatare akatagn yehen feker ayiwasadaben love u lot 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emuemuye1928
    @emuemuye1928 3 года назад +2

    ፍቅር እንደዚህ ነው የሸገር ልጅ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    አድቀን ከናንተጋ በዋልኩ የምር😭❤❤❤❤❤

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር 3 года назад +7

    የትም ተወለድ ሸገር ( አዲስ አበባ) እደገ ይባል የል
    የአዲስ ልጅ ጨወታ ደስታ ፍቅር ብቻ ነው የሚያውቀው ይመቻቹሁ አቦ።

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 3 года назад +1

    KALEAB IS MY FAVOURITE!

  • @edlawithailu802
    @edlawithailu802 3 года назад

    ቃልዬ በጣም ነው እምወድህ

    • @ultimateMidea
      @ultimateMidea  3 года назад

      በጣም ነው እማመሰግነው እድልዬ

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ቃልዬ በጣም ነዉ የምታምሩት ዉድድድድድ ፈጣሪ አይለያቹ ፍቅር ብቻ❤❤❤👌👍

  • @mikiyasendale345
    @mikiyasendale345 3 года назад +4

    Kaza belanka 💪

  • @henok644
    @henok644 3 года назад +1

    Arifoch betam des tlalachu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tikgetahun3132
    @tikgetahun3132 3 года назад +1

    ወይኔ የአዲስ ልጆች አስቀናቹኝ ሴቶቹ ታድለው እድሜአቸውን ያራዝማሉ ይመቻቹ

  • @nati5415
    @nati5415 3 года назад

    አዳነን ብዙ ግዜ ግሆን ሊዋኝ ሲመጣ አግንቼዋለው ሐሐሐሐ

  • @AbdulAli-tf3xx
    @AbdulAli-tf3xx 3 года назад

    ቃል በጣም ተጨዋች ልጂነዉ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    የሳቄ ምኖጮቼ🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹😂አንድቀን መሀከላቹ ብገኝ ማርያምን😂😂😂😂❤

  • @MyBetty333
    @MyBetty333 3 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣ምርጥ ያራዳ ልጇች:: 💚💛❤️

  • @amentekela1877
    @amentekela1877 3 года назад +6

    ውይ ውበት ፍቅር ክበሩልኝ

  • @SaraAlemu-zc1yi
    @SaraAlemu-zc1yi Год назад

    ሰላም ሰላም 👏👏🙏🙏🙏👏👈

  • @abenitabenit2700
    @abenitabenit2700 3 года назад +4

    ቀልዬ ምርጥዬ ❤️

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 года назад

    ሸገር ውስጤ ናቸው እኮ የኔ ማሮች ዛሬ ገና አየዋች ቆያቹ እዴ ኢቲዩብ ላይ ከተከስታቹህ ሸገር ስምህን እጂ ዘርህን አይጠይቅህም ያራዳ ልጅ ይመቺቹህ

  • @MICMika-ue8wb
    @MICMika-ue8wb 10 месяцев назад +1

    So funny🎉🎉🍓🍟🍷🍷🎸🎸✈️✈️❤️❤️

  • @emukiya5232
    @emukiya5232 3 года назад

    Weyen kalin sewdew uuuuuy😍😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @debebeteklu1191
    @debebeteklu1191 3 года назад +12

    በጣም ወደነዋል በጣም።
    ደሞ የሰርርጉን ሙሎውን ልቀቅል

  • @aynifrezu7598
    @aynifrezu7598 2 года назад

    ስታምሩ የአራዳ ልጆች

  • @SaraAlemu-zc1yi
    @SaraAlemu-zc1yi Год назад +1

    ሰላም ቅነችን አደማቄውች እንካን ደነ ምጣችው 😄😄😄እናመሰግናለን

  • @abrahammulugeta803
    @abrahammulugeta803 3 года назад +1

    Mert yaradye lijoch yechamachu

  • @millizetewahido7274
    @millizetewahido7274 3 года назад +2

    ፈራ ከሚስምህ አራዳ ይንከስህ! 😉
    ብራዳዎች ያበደ ነው። እሱ ☝ ይጠብቃችሁ

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Год назад

    Kaleyeeerr❤❤❤

  • @endaledugda9325
    @endaledugda9325 3 года назад +2

    ካሳንቺሶችዬ እንወዳችኋለን

  • @abduadem9201
    @abduadem9201 3 года назад +3

    ፍራቹህ ደስ ይላል ታምራላቹህ

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 Год назад

    የድሮ አራዳ ወዝ አለ እኮ አቦ ይመቻችሁ

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 3 года назад +3

    ስወድክ አንተ ልጅ😂

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 года назад

    ክክክክክክክ እንዲ ተሰብስብን እንጠጣለን ቢራ አዴና ቻንድራ ክክክክክክክ ግጥም ትጠላለክ

  • @papisho4592
    @papisho4592 2 года назад +1

    emwadehe kalsh

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 3 года назад +1

    Betam Des Stilu 😃

  • @eskedargzaw9691
    @eskedargzaw9691 3 года назад +4

    እግዚአብሔር: ይጠብቃችሁ፣

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 3 года назад +1

    ኢትዮጵያዊነቴን ምወደው አንድም በዚነው❤❤❤🔥

  • @murthe-wise535
    @murthe-wise535 2 года назад

    ሰሞኑ ሸገሬነቴ ፈንቅሎ ወጥቷል

  • @ibrotade
    @ibrotade Год назад +1

    Hi bosssss😅

  • @abagadason7315
    @abagadason7315 3 года назад +1

    Bayee gaari dhaa.

  • @zewdalemmekete1544
    @zewdalemmekete1544 3 года назад

    ስታምሩ አንደኛ

  • @Sami-uq1gm
    @Sami-uq1gm 3 года назад

    Ye Addis Ababa lij malt fiker nawe ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💯

  • @feraolfekadu8607
    @feraolfekadu8607 Год назад +1

    Yemchachu abo

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 2 года назад

    ዋውውውው

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 3 года назад +2

    ይች ናት አዲስአበባ !!

  • @hehdhshshdhwhw7659
    @hehdhshshdhwhw7659 3 года назад +1

    ትዝታ ቀሰቀ ሳቹብኝ

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 3 года назад +1

    ፍቅር እኳናችሁ 😘😘😘😘😘😘

  • @nuhaminhaymanot7173
    @nuhaminhaymanot7173 3 года назад

    kalye yena wud fetari kekfu ytbkachihu esh wuda

    • @ultimateMidea
      @ultimateMidea  3 года назад

      በጣም ነው እማመሰግነው ኑሀሚን

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 года назад +2

    ክክክክክክክ ቀሽቶች ሸገሮቼ

  • @alexbalcha912
    @alexbalcha912 3 года назад

    አልፎል 😂😂😂😂 የሸገር ልጅ ስትሆን ሙዱ እንዲ ነው

  • @tibebu1789
    @tibebu1789 3 года назад +1

    ቃሌ አንደኛ ነው ጨዌቹ ይመቻል😀😀😀😀

  • @tadiosgashaw8085
    @tadiosgashaw8085 3 года назад +3

    አዳነ ሽጉጤ የእርድና ጥግ

  • @ሳምሪካሳ
    @ሳምሪካሳ 3 года назад

    ምርጦች ይመቻቹ

  • @hehdhshshdhwhw7659
    @hehdhshshdhwhw7659 3 года назад

    ደሙኩ ስታምሩ

  • @ሀዉይፍቅር
    @ሀዉይፍቅር 3 года назад

    ኑሩልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahelkifle4360
    @rahelkifle4360 3 года назад +1

    ቃልዬ ግን እዴት እደምወድህ ሁሌ ደስተኛ ነህ ስስቅ ነዉ የማይህ አቦ ይመችህ ሳቃችንንም አዩሰዱብን ሌላ የሸገር ልጅ ምን ሀብት አለዉ

    • @ultimateMidea
      @ultimateMidea  3 года назад

      በጣም ነው እማመሰግነው ሪቾ

  • @yantemyesum5041
    @yantemyesum5041 3 года назад

    Stamru eshi egziabehair ytebkachihu

  • @IStyle714
    @IStyle714 3 года назад +3

    ያራዳ ልጅ ቀጥቅጦ ይግደለኝ ምን አለ እዚ በነበርኩ ነው እሚያስብለው ታምራላቹ! ታስቀናላቹ! 🙌🏽🙌🏽

  • @SharjahUae-w7m
    @SharjahUae-w7m Год назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ

    በፈጣሪ ፍቅርቹህ ስታምሩ

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 3 года назад

    Kakabe gobez berta

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 3 года назад

    Marrr nachiw

  • @just_j12
    @just_j12 3 года назад +2

    Andega video🔥🔥

  • @JcxfJcxfgfghd
    @JcxfJcxfgfghd Год назад

    💛💚❤

  • @ሳምሪቀውስ
    @ሳምሪቀውስ 3 года назад +1

    Yakasanichisi meritochi

  • @buramessi7085
    @buramessi7085 2 года назад +1

    Des setelu

  • @miliongebrekal2180
    @miliongebrekal2180 3 года назад

    ቃልዬ ምርጥ

  • @selaisemicaelbrahan8672
    @selaisemicaelbrahan8672 3 года назад

    Yemechachu yarada lijoch

  • @sebleadmasuzeleke4964
    @sebleadmasuzeleke4964 3 года назад

    ቃልዬ ውድድ ጥግ ድረስ

    • @ultimateMidea
      @ultimateMidea  3 года назад

      በጣም ነው እማመሰግነው ሰብልዬ

  • @meskeremneway4765
    @meskeremneway4765 3 года назад

    ሸገርዬ

  • @beruktadesse8516
    @beruktadesse8516 3 года назад

    OK new kale

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 2 года назад

    Setamru bemaryam bezin geza endi fekri

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 3 года назад

    kaleya achenu adane hulachume weddddddd newe maderegachu feqere ekonachu shegeroche

  • @abbigenato8836
    @abbigenato8836 3 года назад

    Yimachachu

  • @FFTUBE2.0
    @FFTUBE2.0 10 месяцев назад +1

    😂😂

  • @abushhaile5922
    @abushhaile5922 4 года назад +1

    Ene kalab tichilalachihu oumer ena mesay yesefer lijoch tiznanut yele

  • @sintayeubeletenanayemen5819
    @sintayeubeletenanayemen5819 3 года назад

    ዋው ይመቻችሁ

  • @abdellamohe3770
    @abdellamohe3770 3 года назад

    Kkkkkk ere feta malet mn alebachu lemangnawm ymechachu

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 3 года назад

    ዋናው ውስጥም ሆኖ እግሩ ይሸታል hahhaaaaa

  • @hadrahhasan444
    @hadrahhasan444 3 года назад +1

    ውድድድድድድድድድድ

  • @tarikubirhanu1523
    @tarikubirhanu1523 3 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gsgsgsggsg1494
    @gsgsgsggsg1494 3 года назад

    Kenatega welo endat yenafekal a,a fkr beha ufffff setameru ayeleyacheu

  • @amanu420
    @amanu420 3 года назад

    Brada yabede nw 😍😍😍🤩😍🤩🤩😍🤩😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍👆😍😍👆😍🥰😍🥰😍🥰🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sebledear42
    @sebledear42 3 года назад

    Mrt ye arada lijoch Selma le ethiopia

  • @rahelrahel2285
    @rahelrahel2285 3 года назад +1

    ወይኔ ቃልሽ ስወድክ ከልቤ ነው ያዲስ አባ ልጅ እኮ ፍቅር ነው