የዘበነ ተረት "የመላዕክት አምልኮ አጋንንታዊ ትምህርት"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 172

  • @meseretgulilat3381
    @meseretgulilat3381 2 года назад +19

    በጌታ በኢየሱስ ስም የሐሰት አስተምሮት ከምድሪቷ ላይ የተገለበጠ ይሁን. ብሩክ ነህ ትዜ ዘመንህ ይባረክ.

  • @manyalush6163
    @manyalush6163 2 года назад +19

    የተፈፈጠርንበት አላማ ሰማይና ምድርን የፈጠረዉን ማምለክ ነዉ ስሙ ይባረክ አሜን

  • @mimigirma2735
    @mimigirma2735 2 года назад +3

    Egzhaber abzito yibarkh tize

  • @elsabethpetros1307
    @elsabethpetros1307 2 года назад +3

    አቤት አንዴት የታደልክ ሰው ነህ እግ/ር ሞገሱን የሰጠህ እድለኛ ሰው ነህ፡፡ ጨምሮ ይባርክህ

  • @emeba951
    @emeba951 2 года назад +3

    ትዜ ዘመንህ ይባረክ ! ለምን እግዚአብሔር አላችሁ ብሎ ተናዷል እኮ ወየውለት !!

  • @misergirma3670
    @misergirma3670 2 года назад

    እግዚአብሔር ለእነ ዳንኤል የመደመጥን የመወደድን ሞገስ እንደሰጣቸው ላንተም በነገስታት ፊት ምቆምበትን ፀጋ ይስጥህ

  • @fatmauae7979
    @fatmauae7979 2 года назад

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ክብር ምስጋና ለጌት ለእየሱስ ይሁንንን አሜንንንን አሜንንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 2 года назад +2

    Ene gin belela angle new yayehut yezebene teret hizibun aselchto wede wengel bizuwoch yimetalu. Ende yihenko eza bisemutim bet gebtew siyaselaslut min hogne new ezi yalehut bilew yinekalu!!!
    Geta libachihun yikfet❤❤

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 2 года назад +2

    Taberak tize kiber mizgana la Egziabher. Yiwun

  • @sebleaserat5226
    @sebleaserat5226 2 года назад +2

    ante gn(tizetaw)geta yebarekih zemenh yebarek ewnetn gelet

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 2 года назад +4

    Tebarekiligne

  • @haschascha627
    @haschascha627 2 года назад +1

    ወንድማችን ትዜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መጸሐፍ ቅዱስ ስለማነብ ይሄንን ተረት በጣም እቃወማለሁ ምክንያቱም ከሐይማኖት በላይ ክርስቶስ ይበልጣል እኛ የምንጠብቀው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስን ነው።

  • @fetfitmehrta3574
    @fetfitmehrta3574 2 года назад +2

    ወንድሜ ትዜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቅዱሳን ሁላችሁም ተባረኩልኝ

  • @misganawzeleke3805
    @misganawzeleke3805 2 года назад

    ወንድሜ ፓስተር ትዝታዉ ተባረክ፤እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ በትክክል የተፈጠርክበትን ዓላማ እያስፈጸመህና እያሠራ ያለ የእዉነት አምላክ ይባረክ፤በርታ እርሱ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @abegbuyue3902
    @abegbuyue3902 2 года назад +2

    ትዜ እዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 2 года назад +5

    Tize wedmachen enquan dehna metah!!🤚💕

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 2 года назад +2

    ዘበነ እግዚአብሔር ይድረሰለት

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 2 года назад +2

    Esay esay elelllllllllllllllll elelelllllllllllll wawwwwww. Tezeya tabarke. Yanta yohona helem. Ba yoses sem yebarke. Zamaneh yebarke. We love you

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад +2

    Geta tsegawun yabizaliki tiziye

  • @adamtadesse9239
    @adamtadesse9239 11 месяцев назад

    ውይ ፓስተር ትዝታው በጣም ነው የምወድክ በርታ ቡዙ ትእውልድ እያመለጠ ነው

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 2 года назад +4

    ትዝታው ወንድሜ የአምላክ ፀጋና ምህረት ይብዛ ይትረፍረፍልህ፡፡ በርታና ቀጥል

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 2 года назад +2

    ተባረክልኝ

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 2 года назад +5

    ተባረክ ወንድሜ የምትናገረው አይለቅብህ

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu7095 2 года назад +2

    Tebarek

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 2 года назад +2

    amen amen amen amen amen

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 2 года назад +2

    አሜን በእየሱስ ሰም ይመታ

  • @legessebegashaw1101
    @legessebegashaw1101 2 года назад

    Geta Eyesus Yibarikeh Tize wondimachin

  • @sinboone9259
    @sinboone9259 Год назад

    Wowo geta yibarkih wandeme 📖📖

  • @tgbeyene3548
    @tgbeyene3548 2 года назад +2

    አሜን እያሱስ ያድናል
    ሰዎች ሆይ እድሜችንን በከንቶ እንደት ጨርሱ እያሱስን አደኝ አድርጋችሁ ተቀበሉኝ እያሱስ ያድነል እመኑ።🙏
    ትዜ ፀጋ ይብዘልክ ተበረክልኝ

  • @aynadisadmassu4587
    @aynadisadmassu4587 2 года назад

    ዘመንህ ይባረክ ትውልድህ ይባረክ

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 года назад +3

    ከዚህ ሀሰት ትምህርት በክብሩ መርጦ የዘላለም ህይወት የሰጠን በጊዜ ለስማለጣን ኢየሱስ ክብር ስግደት ለእሱ ብቻ ይሁን 🙏ተባረክ ትዜ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ 💕💕

  • @gebratsadikfekert4998
    @gebratsadikfekert4998 2 года назад +4

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እየሱስ ጌታ ነው

  • @ememerid7451
    @ememerid7451 2 года назад

    Selam tize yewengel arbegna tebarekilin

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 2 года назад +2

    Halaleweya. Yes Lord jesus

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 года назад +3

    ለቤተሰቦቼ እዝናለው እንደዚህ አይነት ነገር ስሰማ።ወንድሞች እና እህቶች ቤተሰቦቼ ጌታን እየሱስ ክርስቶስን እንዲቀበሉ ጸልዩልኝ።

    • @tiegstiteklay6250
      @tiegstiteklay6250 2 года назад

      እኔም ሁሌ ጌታን የምጠይቀው ነገር ነው።እግዚኣብሄር ይመስገን ከዚ ጨለማ ላወጣን ጌታችን መዳኒታችን ክብርና ምስጋና ለሱ ብቻ ይሁን

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 2 года назад +8

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አንተንና ቤትህን ይባርክ። እግዚአብሔር አምላካችንን ስለአንተ እናመሰግነዋለን።
    ኣሜን ኣሜን 🙏 ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 2 года назад +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebareki

  • @habtamugirma3936
    @habtamugirma3936 2 года назад +2

    Ameen

  • @andyt3046
    @andyt3046 2 года назад +8

    የዘበነ ተረት ተረት የማያልቅ ነው ትውልዱን ይባስ ወደ ገደል እየነዳው ነው ወገኔ መፅሐፍቅዱስ ካላነበብክ ማንም እንደፈለገ ይነዳሃል እግዚአብሔር
    ማስተዋል ይስጠን::

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 2 года назад

      እኔ የምለው ቆይ ካለቤታችሁ ምን ልታደርጉ ታዳምጣላችሁ መጀመሪያ የራሳችሁን እውነት ፈልጉ

  • @techcell4284
    @techcell4284 2 года назад +5

    ጌታ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዘልህ

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 2 года назад +3

    eyesus geta new

  • @habtamugirma3936
    @habtamugirma3936 2 года назад +2

    ameen halleluja alamin yemiyashenifaw geta yesus bicha new

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 2 года назад +2

    እልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ጌታ ዘመንህን ያለምልመው
    የተባረክህ ነህ

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 2 года назад +5

    ዘበነ የሚባለውን ሰው እግዚአብሔር ከእስራት ይፍታው ይቅር ይበለው እባካቹ ፀጋው የበዛላቹ ፀልዩለት ወዶ አይደለም። የሟቹን ሞት የማይወደው ጌታ ይድረስለት አሜን!

  • @zolmidtube1043
    @zolmidtube1043 2 года назад +1

    እ/ር የረዳው ሰው ትዜ ተባረክ!!!! እውነት(ኢየሱስ) ሲገለጥልህ እንዲህ ነው፡፡ እኔም ባንተ መንገድ ነው ያለፍኩት ትዝዬ፡፡

  • @seifudagimbe.eyesuskirstos428
    @seifudagimbe.eyesuskirstos428 2 года назад

    Egiziabher Yelemenuten gizewn tebko edemyaderg benante bezerfe begashaw ante..lelochim zemarian bemechereshaw zemen gizewn tebko selesebesebahu beget betam des belognal befit setzemru selegeta weste des eyalewm yirebesh neber lemn Eyesusn becha ayketelum beye aseb neber GN ahun bestemecheresha alemn yashenfew getachin tesloten semto selemeleselign kef arge amesegenewalehu kezelalem
    Ahunm getachin kibru gena yigeltebhal menfesun yabertah ameeeeen😘😘😘😘

  • @destayimam2047
    @destayimam2047 2 года назад +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!

  • @mogeslast9025
    @mogeslast9025 2 года назад

    ተባረክ ትዚታወ

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 2 года назад +5

    Hallelujah hallelujah hallelujah God bless you yes our father he’s the king king of king👑👑👑👏👏👏🐑❤️💡💡💡💡💡

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 года назад

      ትዜ አንተንና ኤርሚን መሰሎቻችሁን ያስነሳ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ ።ትልቁን ሥራ እየሠራችሁ ያላችሁት እኛ ፔንጤዎች የማናውቀውን ሕዝባችን እግር ተወርች የታሰሩበትን የሃይማኖት ማነቆውን እየበጣጠሰ ስላለ ስሙ ይባረክ

  • @hananhok4637
    @hananhok4637 2 года назад

    Amen Tebareki🙏

  • @betselotmesfin9951
    @betselotmesfin9951 2 года назад +1

    Selam Selam Tbark

  • @Natt-jkx
    @Natt-jkx 2 года назад +4

    ብሩክ ነህ!!! እግዚአብሔር አሁንም ደጋግሞ በበረከት ያትረፍርፍህ! እውነትን እየገለጥክ የእግር እሳት ሆንክበት ለጠላት ።

  • @mesetetcherinet7508
    @mesetetcherinet7508 2 года назад +4

    Gta Eyesus ybarkih Tze ❤❤

  • @annaethipia5642
    @annaethipia5642 2 года назад

    Yihi mezemur betame new yemiyadsegn tebarkelgn 🥰🥰

  • @habtamugirma3936
    @habtamugirma3936 2 года назад +3

    JOHN16:33 Be Alem salachew makara alebachew neger gin ine alamin ashanifalew yilal geta yesus.

  • @mizanwoldegebriel9571
    @mizanwoldegebriel9571 2 года назад +2

    ኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @getnetabebaw9812
    @getnetabebaw9812 2 года назад +1

    Bedenb tenagerlen enji taze tebark

  • @ElizaSol
    @ElizaSol 2 года назад

    ተባረክ!!!!!!!!

  • @wakgariefa504
    @wakgariefa504 2 года назад +1

    Getaaa abzito yibarkih.tsegawun yabzalih.

  • @azaluungura449
    @azaluungura449 2 года назад

    Ameen Ameen God bless you.

  • @jerusalemtegenu6639
    @jerusalemtegenu6639 2 года назад

    ehe rasu lehizibu beki mels neber lastewalew geta yibarkih tize

  • @ameloshilo7756
    @ameloshilo7756 2 года назад +2

    God bless you more and more 🙏🙏🙏🙏

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 года назад

    tize God bless you

  • @ethioeritrea4693
    @ethioeritrea4693 2 года назад +3

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ
    እቅፍ ድግፍ ያድርግህ

  • @magda3015
    @magda3015 2 года назад

    Tebarek wendm Tizitaw

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 2 года назад +2

    አሜን አሽቃባጭ ፓስተሮች አለሁ

  • @kifledamite7577
    @kifledamite7577 2 года назад +2

    Jesus is Lord!!!

  • @yordanosmogos2914
    @yordanosmogos2914 2 года назад +2

    Tebarek Tiztaw

  • @chufamodemissie2902
    @chufamodemissie2902 2 года назад +1

    ተዜ ተባረክ

  • @gorfneshalemu8376
    @gorfneshalemu8376 2 года назад

    You are blessed

  • @birhanumolla2971
    @birhanumolla2971 2 года назад +3

    Thank you brother in Christ

  • @newnow6043
    @newnow6043 2 года назад +1

    “ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አሕዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንና የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባየህ ጊዜ፥ ሰግደህላቸው አምልከሃቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ።”
    - ዘዳግም 4፥19

  • @emawayeshgatahun1515
    @emawayeshgatahun1515 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ ፡

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 2 года назад +5

    እረረረረ ያልፃፈ ማንበብ እስከመቼ ጌታ ሆይ ለወገኔ ልቦና ትሰጥ ዘንድ ፀለይኩ !! እውነት አርነት ያወጣል ወገኔ!! እንመለስ

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 2 года назад

    GOD BLESS YOU

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 2 года назад +3

    2 Timothy 3 :12-14 tebarek bebezu 🤗🤗

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 2 года назад

    Amennnnnnnnn amennnnmmmm amennnmmmm amennnnmmmm eyoses yagzabehar lg beshaw. Gata now yadenal. Yetadagal. Eyoses ennnnnmmmm

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 2 года назад

    ትዜ ወንድሜ ትክክል ነህ ውሽቱን ማጋለጥ ነው እነ መምሬ ሽርሽር እና ፓስተሮች፣ነብያቶች ብዙ እሽታም መጋለጥ አለበት ብርክክ በል ።

  • @MariamMariam-wg9ys
    @MariamMariam-wg9ys 2 года назад

    Batam yasfiral tizewa

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Год назад

    geta abezeto yebarkeh

  • @me3403
    @me3403 2 года назад

    Amen 🙏🏽

  • @tsedenyademile5487
    @tsedenyademile5487 2 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል። ትንሽ እንኳን እግዚአብሔርን አይፈራም

  • @samlem6900
    @samlem6900 2 года назад +3

    2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4
    1 በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤
    2 ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።
    3 ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
    4 እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
    5 አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።
    6 በመሥዋዕት እንደሚደረግ፥ የእኔ ሕይወት ይሠዋልና፥ የምሄድበትም ጊዜ ደርሶአል።
    7 መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤
    8 ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም።

  • @rachelm5268
    @rachelm5268 2 года назад +4

    ተባረክ መጋቢ ትዜ : እናንተ የምትሳደቡ ልባቹ ዝግ ስለ ሆነ ወንጌል ሊረዳቹ ኣይችልም እናንተ ምንም ስተት የለባችውም :: ምክንያቱ መምህሮቹ እያወቁ ስሕተት ትምህርት ያስተምራሉ :ከ መንፋሳዊ(ክርስቶሳዊ)ፍቅራዊ የሞላ ሂወት :: ስጋዊ ምድራዊ ዝና ስለ ፈለጉ እያወቁ ህዝቡን ይዘው እየጠፉ ነው::
    የምትሳደቡ ደግሞ እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቹ :

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu7297 2 года назад +3

    👏🙏🙏

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 года назад +2

    Geta igizihabiher zemenini biriki biriki yarigiki

  • @me3403
    @me3403 2 года назад

    GOD bless you more and more !!!!

  • @amhagetahun1288
    @amhagetahun1288 2 года назад +6

    እንዴ......
    ሰው ከዚህ በላይ እንዴት ሊነገረው ይችላል ?
    አረ ወንድሜ ላንተ የኔ አንጀት ታጠፈ...
    ይሁን በርታ አክሊልህ ነው

  • @selamtesfaye1648
    @selamtesfaye1648 2 года назад

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ብዙዎችን ከተሳሳተ ትምህርት ይጠብቃቸዋል።

  • @manyalush6163
    @manyalush6163 2 года назад +1

    Aneeeeeen

  • @adanechakawak3868
    @adanechakawak3868 2 года назад +1

    Yeyesus teqawameyihochii honukoo hemnet biloo oh gettahoyi asibachehu.

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema 2 года назад +7

    የታጨቀ መልእክት ያለው ዝማሬ! እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @hananhok4637
    @hananhok4637 2 года назад

    👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 года назад +4

    በጌታ በኢየሱስ ስም የሐሰት አስተምሮት ከምድሪቷ ላይ የተገለበጠ ይሁን. ብሩክ ነህ ትዜ ዘመንህ ይባረክ.

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፡ ትዙ ፡ ኤርምያስና ፡ አንተ ፡ አይኖቻችንን ፡ እድከፈት ፡ መልእተኛ ፡ አድርጎ ፡ ከእሰራት ፡ ከእንቶ ፡ ፈንቶ ፡ ተረት ፡ ጌታ ፡ ታድጎችሁ ፡ ለኛ ፡ ሰለተላካችሁ ፡ እግዚአብሔር ፡ የክብር ፡ የህዝባችን ፡ አይን ፡ እየተከፈተ ፡ ነው ፡ ፀጋዉ ፡ ይብዛላችሁ ፡ ተባረኩ ፡

  • @gebratsadikfekert4998
    @gebratsadikfekert4998 2 года назад +2

    ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 4 ቁጥር 28 እስከ33 ድረስ ለእግዚአብሔር ክብርን አለመስጠት እንደ ናቡከደነፆር ይኮናል
    ዶክተር ዘበነ በንሰሃ በአደባባይ መናገር አለብህ
    እውነተኛ ወንጌል ስለማይነገር ሁላችንም ከኦርቶዶክስ ወጥተናል

  • @mikiboyzeleke2763
    @mikiboyzeleke2763 2 года назад

    Eyesus sigebah endezi mitilew beka mircha yelem tebarek wedime bebetu yilek yemidir edimeh

  • @genilege715
    @genilege715 2 года назад

    You are blessed Tize🥰😍

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 2 года назад

    Layers must expose,
    My brother this is bigger than any ministry. Please continue the good job.
    May the Lord of grace increase you in jesus mighty name.

  • @mogesmtube8104
    @mogesmtube8104 2 года назад

    Hallelujah Jesus 1:23 🙏