Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእዚህ እድሜያቸው ለወንጌል የጨከኑ እናት ጌታ እድሜያቸውን ያለምልም አንተም ተባረክ ጌታን እያገለገልክ ስላለህ!
የሆነ የደስታ መንፈስ ፊታቸዉ ላይ ሳይ ሀሴት ተሠማኝ🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ "ለድሃ የሚሰጥ ለእ/ር ያበድራል"😍😍 ይላል የእ/ር ቃሉ። ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏
ውይይ የኔናት ፈጣሪ ይስጥክ ዘመነክ ይባረክ አቤት መታደልክ የተጨነቀን መርዳት አቤት መመረጥ ነው የኔአባት ታድለካል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእናቶች ደስታ ስታይ ፍራ ጌታን ያንተ በእጥፍ ፊትለይ ይታያል ተባረክልኝ አንተ ለእናቶች እደደረስክ ሁሉ እኔም ለናቴ ብደርስ ብዬ ተመኘው ሞያ አለኝ ግን የፀጉርቤት እቃ የለኝም 😢ግን ተባረክ ልኝ
,እግዚአብሄር ረጂም እድሜ ይስጣቸው በጣም የሚገርሙ እናት ናቸው
ፊራ ተበረክ ዘመንህ ይለምልም አትጣ
እንደኔ ሰው ሲረዳ ሲያይ ደስ የሚለው ማነው?😊❤
Bekagn lenesu yaderkewen lenem honawal amen zemenehen be geta feat endamare yelek
ይህች እናት አይቼ ልብ በጣም ነክቶኛል ተባረክ ❤❤❤❤❤
ፈራዬ ጌታ የባረቀህ ለኔ. አያትውች ወርፋ ባየድረስም ተባረክ የብዙች አባትነህና ❤❤❤❤
እንዳተ አይነት ሰው በፕላነታቺን ይኖራል ብዬ አስቤ አላክም እድሜ ጤና ሀብት ጨምሮ ይስጥልኝ የእዉነት የእግዛበር ልጅ ነክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Yene abat tabarekilegn
Fra edime yist letechegrut yemiders
Tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
Fira.ol selm
አረ ውንዴሜ አኔም አለው
እየሱስ ጌታ ነው ተባረክ ዘመንሕ ይባረክ እንደዚሕ አይነት እናት አይቼ አላውቅም
ፍራኦል ደጉ ሰማሪያ ነህ ተባረክ
በእናትህ ወንድሜ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያምን ፍቅር ሳይገባህ እንዳትሞት። ስለምታደርገው መልካምነት እግዚአብሔር ይስጥህ።
በእዉነት ተባረክ እሳቸዉም ትልቅ እናት ናቸዉ
የኔ እናት❤ እኛ ቸርች ናቸው መፅሀፍ ቅዱስ ከፍተው አንብቡ ይላሉ! ሁሌም ነው የማያቸው! ጌታየሱስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏😍😍😍
እማማ የማረቁት ምርቃት ሁሉ ይሁንልህ ፍራዬ በእውነት ተባረክ
አሜን አሜን የመረቁህ ምርቃት ከልብ ነው ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ። ለደሀ የሚስጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል።
ተባረከ ዘመንህ ይባረክ
ትልቅ ትልቅ ነው ያንተ ደስታ አይጠገብም ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ አምላክ እንዳንት አይነት ሰው አለ ጥሩ ልብ ብኖር ሃያቴ ናስታወስኩ ፈጣሪን አብሷል ይማር ይባርክ እየሱስ😭😭🙏❤️
በጣም አዝኛለዉ እሺ ፊራኦል
እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥ ❤️❤️
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ፊራዬ እባክ እርዳኝ ትምርቴን ተምሬ ጨርሼ እናቴን መጦር እፈልጋለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Please ፊራዬ እባክ እርዳኝ በገንዘብ ምክንያት ትምርቴን አቁሚያለው እባክ እርዳኝ የጌታ ልጅ ህልሜን አሳካልኝ እባክ እንደው በእናት ልያዝ ልለምን አግዘኝ የጌታ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ልውል አምላክ ለአናትህ የማቶሳላን አድሜ ይስጣት❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ ፈሪሃ እግዛብሔር ያለህ ሰዉ ነህ ለተቸገሩት ያንተን እርዳታ ለሚፈልጉ ሰዎች ሁሉ ቀድመህ የምትደርስ ንፁህ ልብ ያለህ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ከእናታችን ብዙ ነገር እንማራለን ለ እምነታቸዉ ያላቸዉ ፅናት ኑሮ ባይመቻቸዉም የእግዚአብሄር አገልጋይ ሆነዉ በደስታ እየኖሩ ነዉ ሰዉ ባለበት የኑሮ ደረጃ አምላኩን ከያዘ ሁሌም በ ህይወቱ ደስተኛ ነዉ።አንተም እግዚአብሄር ይባርክህ ሞገሱን ፀጋዉን ያብዛልህ።
አንድ ሺህ 1000 አመት ኑርልን ።
Frol እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈል 🙏‼️‼️
በእውነት ተባረክ
ጌታ ከዚም በላይ ጨምሮ ይስጥክ ወንድሜ የማያልቅ በረከት ይሰጥክ በእየሱስም
እዉነትም ጌታ የረዳቸዉ እናት ለሥራው ጌታ ረጅም እድሜ ይስጣቻዉ
😲 wow💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼 God bless you
እድሜና ጤና ይስጥ የጌታ ልጅ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ Ebbiimii fraa harmee 💕💕💕🤲🤲👌💯
አሜን😍🙏
በዘመነህ ሁሎ በሮችህ ይከፈቱ አንተ የብዙ ሰው ደሰታ ነህና በእድሚዬ ዘመንህ ዘርህ አይቸገር ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ፍራኦል ብዙ እንጀራ ይሰጥህ
ዘመነህ ይባርክ እግዚአብሔር የማለዳ በርክት ብቻ ሳይሆ የላይኛውንም ደግሞ የማታ የማታ በርከቱን ሁሉ ይስጥህ
ልቤን ነካኝ የኤልያስ አምላክን እሳትን ከሰማይ................."ነገስት ቀዳማዊ
Wow God bless you ፍራዬ እውነትም ሰውን መርዳት ከላይ ስለሆነልህ ተባረክ🙏🙏🙏
ኧረ ኑርልን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤
ፍራዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ
Waaqni waan hundaa uumee si haa eegu Abboo🌹🌹🌹❤️❤️❤️. Ani humna nama gargaruu hin qabu garu Waaqqayyoo qabeenyaa irraatti dachadachaan siif haa dabalu Firoo Koo❤
ከሁለቱ እድለኞች አንዷ ሳልሆን አልቀርም የጌታዬ መንገዱ ብዙ ነው የሆነ ነገርማ አለ ታይቶኛል
ጌታየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏
አቤት የዘመናት አምላክ የወደቁትን የሚያነሳ የተረሱትን የሚያስታውስ ጌታ እየሱስ ይባርክ❤
በእየሱስ ስም እድሜ ዘመንህ ይባረክ ዳርቻህ ይስፋ በትዳር በልጆች ሰላም ፍቅር በሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ፊራ
ፍራዬ እግዚአብሔር በወጣው ይተካልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ብሮ❤❤❤❤
የክርስትና ሕይወትህ የሚደንቅ ነው፡፡ የምታደርገው ነገርና ንግግርህ ከዚህ ህይወትህ ጋር አቆራኝተህ መሆኑ የተለየ ያደርግሀል፡፡ አንዳንዶች እንዳንተ መሆን አቅቷቸው የሁለት ዓለም ሰው ሆነው ሲቅበዘበዙ ይታያሉሞልቶ የፈሰሰ መልካምነት. በትክክል በመስጠት ማመን መታደል ነው፡፡ ስንቱ በራስ ወዳድነት ታስሮ ባለበት ያንተን ደግነትና ከልክ ያለፈ መልካምነትን አለማድነቅ አይቻልም፡፡ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርከህ፡፡ ከዚህ የበለጠ እንድታደርግ ብርታቱን አቅምህን ይጨምርልህ፡፡ በርታ ❤❤❤
ለናትህ ጤና እና ረጂም እድሜ ብር ❤❤❤
የኔእናት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤🎉❤❤❤ 😂😂
ጌታ ክብር ላንተ ይሁን አሜን❤❤❤
ፈራ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወድሜ የደሆች አባት
ፊራዬ ተባረክ ኑርልኝ የኔ ወንድም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የኢትዮጵያውያን መፍትሄ ሁን , ዘመንህ ይባረክ
እድሜና ጤና የማያልቅ ሃብት ይስጥህ ወንድሜ የዘመኑ ምርጥ በገና ስጦታ ጠብቀን አለደረሰንም በዚ እካን ይደረሰናል ብለን ተእስፋ እና ረጋለን ሁሉንም ማአርካት ስለማይቻል አያሳስብም አናሰጨንቅም አንተብቻ ሁሌ ደሰተኛ ያርግህ
Firaye zemenhi yebarek
ፊረ በጌታ ሰራ ማሲረት ፈሊሃጋሎ ዔማቸቺሊን በጌ ለማነኪ አረቢ ሀገር ሞከራኩ አታሰከም መነጋዲ ሁሉ ዚጊሆኖሊ በጌታ ሲራ ሰሩች ብርን ማሊሰሎ❤❤❤❤
Waaqayyo Gooftaan Si Haa EEBBISU.Namni nama rakkate gargaaru nama Waaqayyoof liqeessedha.JABAADHU Haadhoko.
ፊሩ ያልኩህን ምነው ዝም አልክ🎉🎉🎉🎉እማማ ተባረኩ ፊራ ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ🎉🎉🎉🎉 ❤️❤️❤️❤️
ፊራ ሁሌም አንተን እና ሥራዎችን በቲኪቶክና በዩቲዩብ ማየት ለእኔ መዝናኛየ ሆኗል:: ጌታ ዘመንህን ይባርክ
አይቼው ጨርሻለሁ ❤❤❤
ፊራ የነዚህ እናቶች ጸሎት ነው እየጠበቀህያለው በርታ
እናቴ የወንጌል አርበኞ ነሽ ቤርችልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Fraol እኔ አገልጋይ ነኝ ከክፍለ አገር። አንድ መንፈሳዊ መጽሐፍ ጽፌ ጨርሼ አንድ አሜት ሞላኝ ነገር ግን አላሳተምኩም። ገንዘብ አጥቻለሁ !! አንተ የሕትመቱን ወጪ ቢትሸፍንለኝ እኔ ለቤተክርስቲያን ሕንጻ ግንባታ ስጦታ እሰጣለሁ መጽሐፌን።🙏 ጌታን ምልህ 🙏 የሕትመቱን ወጪ ብቻ ሸፍልንልኝ 🙏
Wow geta hoye desesile tebarek 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tebarek
እሺ አንተም ሰላምክ ይብዛ እኛም አለን አስታውሰን
የኔ ውድ ወንድም ተባረክ እማማ ድንቅ እናት እውነት ስላየካቸው ደስብሎኛል አንተን እግዛብሄር ዪዪህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ፍራ እባክሀ እርዳኝ
Ewnet tbarek berta fetari yechmrlhiDemo des silu
ፍራዬ አንተ በትክክል ከጌታ ከሆነ ልክ ነዉ በትክክል ሰንት አሿፊ አ ሳይቸገር ተቸገርኩ እያለ ሚናገር አለ ግን ሁሉም ዋጋዉን ያገኛል አንተ አይዞህ አንተ ብቻ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ፈጽም ገን ቪድዮ ካላየህ አትቀበልም መሰለኝ ግን ጌታ ይባርክህ ጌታ ጸጋዉን ያልብሰህ ለአንድ እናት ያረከዉን አይቻለሁ!!!ዐ
ዘርህ ይባረክ የኔ ጌታ
እውነት ገታን በጣም ነው ደስ እምሉት አንተም ደግሞ በጣም የተባረክ ሰው ነክ አንድ ነገር ላስቸግርክ ነው የነ አባት ማለት አገልጋይ ነኝ ግን ህይዎት ከባድ ሆኖብኛል እናም የተለያዩ የbussins ሀሳብ ነበረኝ ገንዘብ ግን የለኝም እና ልትረዳኝ እና አብረን ብንሰራ ደስ ይለኛል አግዘኝ በገታ እለምንካለሁ ወንድመ
ወንድመ ተባረክ በጣም ደሰ ብሎኛል ከላይ ከሰማይ ከአባታችን ዘንድ በዌጣህ ቦታ ይሙላህ ተባረክ።
በጣም ጠንካራ እናት ናቸው ደግ አረግክ። እግዛብሔር በወጣ ይሙላልህ
ተባረክ❤❤❤❤❤
ፊራየ የግድ ድምፅ መስማት አይጠበቅብህም እግዚአብሄር የሚከብረበትን ነገር ነው እያረክ ያለህው ይህም አገልግሎት ነው በእውነት ዘመንህ ይባረክ
እንኳን ተፈጠርክ !!እድሜ ጤና ይስጥህ
ተባረኩ እናት ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤
Yewnt zemnhe yebarek
አንተ እድለኛ ነህ ወንድሜ ፍራኦል እኚ እናት ከነሱ በረከት ወንጌል እንዲተጉ ስላደረግክ ጌታ ዘመንህ ይባረክ።
Yebarek bro
Begate bemisaje yesafekuten ayethe ebakeh
Brother Thank you 🙏🙏🙏🙏
የጌታ ፀጋ፣ እድሜ፣ ጤና ይስጣቹ ፊራዬ እና ሮህቦት አቺ ቀና ሴት ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ለምልሙ።እማዬ ጌታ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ ተባረኩልን።
ፊራዬ ቤታቸው የተፀዳ ቀን አብሬህ ነበርኩኝ ላቭ እሰከመጨረሻው ተባረክ ሸልመኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፊራዬ ተባረክ የዝች እናት ምረቃት እራሱ ዘርኸን ያበዛዋል !!!!!!
Yane inat nurulunin❤❤❤❤
firaa ati ashaboo adunyati 🙏
ፉራዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ አሜን
አሳዛኝ የእግዛበር ሰው ናት እናታቺን የተሻለ ነገር አርግላት ❤❤❤
ይሄ የእግዚአብሔር ጣት ነዉ ጣልቃ የገባላቸዉ ሰዉ ግን እግዚአብሔር በምን እንዴት ባለ መንገድ እንደሚመጣ አያስተዉልም ይሄ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት ነዉ
Jiruf Jirenyii Kee Haa Milkahuu ❤❤❤❤
Woow eebbifami Firoo bakka mother kanaaf waan gaarii gooteef
Bakka motheri kanan gammadee eebbifami
በእዚህ እድሜያቸው ለወንጌል የጨከኑ እናት ጌታ እድሜያቸውን ያለምልም አንተም ተባረክ ጌታን እያገለገልክ ስላለህ!
የሆነ የደስታ መንፈስ ፊታቸዉ ላይ ሳይ ሀሴት ተሠማኝ🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ "ለድሃ የሚሰጥ ለእ/ር ያበድራል"😍😍 ይላል የእ/ር ቃሉ። ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏
ውይይ የኔናት ፈጣሪ ይስጥክ ዘመነክ ይባረክ አቤት መታደልክ የተጨነቀን መርዳት አቤት መመረጥ ነው የኔአባት ታድለካል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእናቶች ደስታ ስታይ ፍራ ጌታን ያንተ በእጥፍ ፊትለይ ይታያል ተባረክልኝ አንተ ለእናቶች እደደረስክ ሁሉ እኔም ለናቴ ብደርስ ብዬ ተመኘው ሞያ አለኝ ግን የፀጉርቤት እቃ የለኝም 😢ግን ተባረክ ልኝ
,እግዚአብሄር ረጂም እድሜ ይስጣቸው በጣም የሚገርሙ እናት ናቸው
ፊራ ተበረክ ዘመንህ ይለምልም አትጣ
እንደኔ ሰው ሲረዳ ሲያይ ደስ የሚለው ማነው?😊❤
Bekagn lenesu yaderkewen lenem honawal amen zemenehen be geta feat endamare yelek
ይህች እናት አይቼ ልብ በጣም ነክቶኛል ተባረክ ❤❤❤❤❤
ፈራዬ ጌታ የባረቀህ ለኔ. አያትውች ወርፋ ባየድረስም ተባረክ የብዙች አባትነህና ❤❤❤❤
እንዳተ አይነት ሰው በፕላነታቺን ይኖራል ብዬ አስቤ አላክም እድሜ ጤና ሀብት ጨምሮ ይስጥልኝ የእዉነት የእግዛበር ልጅ ነክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Yene abat tabarekilegn
Fra edime yist letechegrut yemiders
Tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
Fira.ol selm
አረ ውንዴሜ አኔም አለው
እየሱስ ጌታ ነው ተባረክ ዘመንሕ ይባረክ እንደዚሕ አይነት እናት አይቼ አላውቅም
ፍራኦል ደጉ ሰማሪያ ነህ ተባረክ
በእናትህ ወንድሜ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያምን ፍቅር ሳይገባህ እንዳትሞት። ስለምታደርገው መልካምነት እግዚአብሔር ይስጥህ።
በእዉነት ተባረክ እሳቸዉም ትልቅ እናት ናቸዉ
የኔ እናት❤ እኛ ቸርች ናቸው መፅሀፍ ቅዱስ ከፍተው አንብቡ ይላሉ! ሁሌም ነው የማያቸው! ጌታየሱስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏😍😍😍
እማማ የማረቁት ምርቃት ሁሉ ይሁንልህ ፍራዬ በእውነት ተባረክ
አሜን አሜን የመረቁህ ምርቃት ከልብ ነው ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ። ለደሀ የሚስጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል።
ተባረከ ዘመንህ ይባረክ
ትልቅ ትልቅ ነው ያንተ ደስታ አይጠገብም ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ አምላክ እንዳንት አይነት ሰው አለ ጥሩ ልብ ብኖር ሃያቴ ናስታወስኩ ፈጣሪን አብሷል ይማር ይባርክ እየሱስ😭😭🙏❤️
በጣም አዝኛለዉ እሺ ፊራኦል
እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥ ❤️❤️
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ፊራዬ እባክ እርዳኝ ትምርቴን ተምሬ ጨርሼ እናቴን መጦር እፈልጋለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Please ፊራዬ እባክ እርዳኝ በገንዘብ ምክንያት ትምርቴን አቁሚያለው እባክ እርዳኝ የጌታ ልጅ ህልሜን አሳካልኝ እባክ እንደው በእናት ልያዝ ልለምን አግዘኝ የጌታ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ልውል አምላክ ለአናትህ የማቶሳላን አድሜ ይስጣት❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ ፈሪሃ እግዛብሔር ያለህ ሰዉ ነህ ለተቸገሩት ያንተን እርዳታ ለሚፈልጉ ሰዎች ሁሉ ቀድመህ የምትደርስ ንፁህ ልብ ያለህ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ከእናታችን ብዙ ነገር እንማራለን ለ እምነታቸዉ ያላቸዉ ፅናት ኑሮ ባይመቻቸዉም የእግዚአብሄር አገልጋይ ሆነዉ በደስታ እየኖሩ ነዉ ሰዉ ባለበት የኑሮ ደረጃ አምላኩን ከያዘ ሁሌም በ ህይወቱ ደስተኛ ነዉ።
አንተም እግዚአብሄር ይባርክህ ሞገሱን ፀጋዉን ያብዛልህ።
አንድ ሺህ 1000 አመት ኑርልን ።
Frol እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈል 🙏‼️‼️
በእውነት ተባረክ
ጌታ ከዚም በላይ ጨምሮ ይስጥክ ወንድሜ የማያልቅ በረከት ይሰጥክ በእየሱስም
እዉነትም ጌታ የረዳቸዉ እናት ለሥራው ጌታ ረጅም እድሜ ይስጣቻዉ
😲 wow💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼 God bless you
እድሜና ጤና ይስጥ የጌታ ልጅ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ Ebbiimii fraa harmee 💕💕💕🤲🤲👌💯
አሜን😍🙏
በዘመነህ ሁሎ በሮችህ ይከፈቱ አንተ የብዙ ሰው ደሰታ ነህና በእድሚዬ ዘመንህ ዘርህ አይቸገር ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ፍራኦል ብዙ እንጀራ ይሰጥህ
ዘመነህ ይባርክ እግዚአብሔር የማለዳ በርክት ብቻ ሳይሆ የላይኛውንም ደግሞ የማታ የማታ በርከቱን ሁሉ ይስጥህ
ልቤን ነካኝ የኤልያስ አምላክን እሳትን ከሰማይ................."ነገስት ቀዳማዊ
Wow God bless you ፍራዬ እውነትም ሰውን መርዳት ከላይ ስለሆነልህ ተባረክ🙏🙏🙏
ኧረ ኑርልን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤
ፍራዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ
Waaqni waan hundaa uumee si haa eegu Abboo🌹🌹🌹❤️❤️❤️. Ani humna nama gargaruu hin qabu garu Waaqqayyoo qabeenyaa irraatti dachadachaan siif haa dabalu Firoo Koo❤
ከሁለቱ እድለኞች አንዷ ሳልሆን አልቀርም የጌታዬ መንገዱ ብዙ ነው የሆነ ነገርማ አለ ታይቶኛል
ጌታየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏
አቤት የዘመናት አምላክ የወደቁትን የሚያነሳ የተረሱትን የሚያስታውስ ጌታ እየሱስ ይባርክ❤
በእየሱስ ስም እድሜ ዘመንህ ይባረክ ዳርቻህ ይስፋ በትዳር በልጆች ሰላም ፍቅር በሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ፊራ
ፍራዬ እግዚአብሔር በወጣው ይተካልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ብሮ❤❤❤❤
የክርስትና ሕይወትህ የሚደንቅ ነው፡፡ የምታደርገው ነገርና ንግግርህ ከዚህ ህይወትህ ጋር አቆራኝተህ መሆኑ የተለየ ያደርግሀል፡፡ አንዳንዶች እንዳንተ መሆን አቅቷቸው የሁለት ዓለም ሰው ሆነው ሲቅበዘበዙ ይታያሉሞልቶ የፈሰሰ መልካምነት. በትክክል በመስጠት ማመን መታደል ነው፡፡ ስንቱ በራስ ወዳድነት ታስሮ ባለበት ያንተን ደግነትና ከልክ ያለፈ መልካምነትን አለማድነቅ አይቻልም፡፡ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርከህ፡፡ ከዚህ የበለጠ እንድታደርግ ብርታቱን አቅምህን ይጨምርልህ፡፡ በርታ ❤❤❤
ለናትህ ጤና እና ረጂም እድሜ ብር ❤❤❤
የኔእናት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤🎉❤❤❤ 😂😂
ጌታ ክብር ላንተ ይሁን አሜን❤❤❤
ፈራ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወድሜ የደሆች አባት
ፊራዬ ተባረክ ኑርልኝ የኔ ወንድም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የኢትዮጵያውያን መፍትሄ ሁን , ዘመንህ ይባረክ
እድሜና ጤና የማያልቅ ሃብት ይስጥህ ወንድሜ የዘመኑ ምርጥ በገና ስጦታ ጠብቀን አለደረሰንም በዚ እካን ይደረሰናል ብለን ተእስፋ እና ረጋለን ሁሉንም ማአርካት ስለማይቻል አያሳስብም አናሰጨንቅም አንተብቻ ሁሌ ደሰተኛ ያርግህ
Firaye zemenhi yebarek
ፊረ በጌታ ሰራ ማሲረት ፈሊሃጋሎ ዔማቸቺሊን በጌ ለማነኪ አረቢ ሀገር ሞከራኩ አታሰከም መነጋዲ ሁሉ ዚጊሆኖሊ በጌታ ሲራ ሰሩች ብርን ማሊሰሎ❤❤❤❤
Waaqayyo Gooftaan Si Haa EEBBISU.Namni nama rakkate gargaaru nama Waaqayyoof liqeessedha.JABAADHU Haadhoko.
ፊሩ ያልኩህን ምነው ዝም አልክ🎉🎉🎉🎉እማማ ተባረኩ ፊራ ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ🎉🎉🎉🎉 ❤️❤️❤️❤️
ፊራ ሁሌም አንተን እና ሥራዎችን በቲኪቶክና በዩቲዩብ ማየት ለእኔ መዝናኛየ ሆኗል:: ጌታ ዘመንህን ይባርክ
አይቼው ጨርሻለሁ ❤❤❤
ፊራ የነዚህ እናቶች ጸሎት ነው እየጠበቀህያለው በርታ
እናቴ የወንጌል አርበኞ ነሽ ቤርችልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Fraol እኔ አገልጋይ ነኝ ከክፍለ አገር። አንድ መንፈሳዊ መጽሐፍ ጽፌ ጨርሼ አንድ አሜት ሞላኝ ነገር ግን አላሳተምኩም። ገንዘብ አጥቻለሁ !! አንተ የሕትመቱን ወጪ ቢትሸፍንለኝ እኔ ለቤተክርስቲያን ሕንጻ ግንባታ ስጦታ እሰጣለሁ መጽሐፌን።🙏 ጌታን ምልህ 🙏 የሕትመቱን ወጪ ብቻ ሸፍልንልኝ 🙏
Wow geta hoye desesile tebarek 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tebarek
እሺ አንተም ሰላምክ ይብዛ እኛም አለን አስታውሰን
የኔ ውድ ወንድም ተባረክ እማማ ድንቅ እናት
እውነት ስላየካቸው ደስብሎኛል አንተን እግዛብሄር
ዪዪህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ፍራ እባክሀ እርዳኝ
Ewnet tbarek berta fetari yechmrlhi
Demo des silu
ፍራዬ አንተ በትክክል ከጌታ ከሆነ ልክ ነዉ በትክክል ሰንት አሿፊ አ ሳይቸገር ተቸገርኩ እያለ ሚናገር አለ ግን ሁሉም ዋጋዉን ያገኛል አንተ አይዞህ አንተ ብቻ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ፈጽም ገን ቪድዮ ካላየህ አትቀበልም መሰለኝ ግን ጌታ ይባርክህ ጌታ ጸጋዉን ያልብሰህ ለአንድ እናት ያረከዉን አይቻለሁ!!!ዐ
ዘርህ ይባረክ የኔ ጌታ
እውነት ገታን በጣም ነው ደስ እምሉት አንተም ደግሞ በጣም የተባረክ ሰው ነክ አንድ ነገር ላስቸግርክ ነው የነ አባት ማለት አገልጋይ ነኝ ግን ህይዎት ከባድ ሆኖብኛል እናም የተለያዩ የbussins ሀሳብ ነበረኝ ገንዘብ ግን የለኝም እና ልትረዳኝ እና አብረን ብንሰራ ደስ ይለኛል አግዘኝ በገታ እለምንካለሁ ወንድመ
ወንድመ ተባረክ በጣም ደሰ ብሎኛል ከላይ ከሰማይ ከአባታችን ዘንድ በዌጣህ ቦታ ይሙላህ ተባረክ።
በጣም ጠንካራ እናት ናቸው ደግ አረግክ። እግዛብሔር በወጣ ይሙላልህ
ተባረክ❤❤❤❤❤
ፊራየ የግድ ድምፅ መስማት አይጠበቅብህም እግዚአብሄር የሚከብረበትን ነገር ነው እያረክ ያለህው ይህም አገልግሎት ነው በእውነት ዘመንህ ይባረክ
እንኳን ተፈጠርክ !!እድሜ ጤና ይስጥህ
ተባረኩ እናት ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤
Yewnt zemnhe yebarek
አንተ እድለኛ ነህ ወንድሜ ፍራኦል እኚ እናት ከነሱ በረከት ወንጌል እንዲተጉ ስላደረግክ ጌታ ዘመንህ ይባረክ።
Yebarek bro
Begate bemisaje yesafekuten ayethe ebakeh
Brother Thank you 🙏🙏🙏🙏
የጌታ ፀጋ፣ እድሜ፣ ጤና ይስጣቹ ፊራዬ እና ሮህቦት አቺ ቀና ሴት ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ለምልሙ።
እማዬ ጌታ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ ተባረኩልን።