ባለቤቴ ልክ እንደ እህቴ ናት || ሁለት ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አሉኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በተለያዩ አዝናኝና አስቂኝ ስራዎቹ የምናውቀው የወንዶች ጉዳዩ ጋሼ የፈንጂ ወረዳ ባሻ እንዲሁም በተለያዩ ስራዎቹ በማን ያውጣው ያረፈደ አራዳ . . . የምናውቅው የምናከብረው የምናደንቅው የብዙዎቻችን የጥበብ አባት አርቲስት ሸዋፈራሁ ደሳለኝ ክህሎቶች ጋር ተከስቱዋል ፡፡ እስክ ፕሮግራሙ ፍጻሜ ድረስ አብራችሁን ቆዩ
    አርቲስት ሸዋፈራሁ ደሳለኝ RUclips link :-
    • ቁጭ ይበሉ ክፍል ሶስት
    ወይንም shewaferahu desalegn official ብላቹ ማግኘት ትችላላችሁ
    ሃሳብ አስታየየታችሁን ለማጋራት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
    0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላሉ ‪@khelot‬

Комментарии • 269

  • @khelot
    @khelot  2 года назад

    ruclips.net/video/CDHI0xuMRhs/видео.html

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 года назад +16

    ሸዋፈራሁ በጣም የምወደው አርቲስት ነው ስራዎቹ በሙሉ ለዛ ያላቸው እና የማይሰለቹ ናቸው ለሙያው የተፈጠረ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @daycome5639
    @daycome5639 2 года назад +12

    በጣም ደስ ይላል ወንዶች ተማሩ ሚስታቹ ጋብቻ ጎደኛቹ ትሁን life is so short

  • @rb2782
    @rb2782 2 года назад +8

    ዋው በጥበብ ላይ እግዚአብሔር መፍራት ተጨምሮበት እንዴት ደስ ይላል፡ በእርግጥ የመጀመሪያ ጥበብ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፡ ሽዋ በጣም ደስ የሚል ሰው ሞጎስ ያለው ሰው በጣም ማከብረው ሰው ተባረክ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 года назад +26

    ዋውው በጣም የምወደው ተዋናይ ነው የምሰራቸው ስራ ላይ በጣም እያዝናና ነው የሚሰራው እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @elsabetbogale6397
    @elsabetbogale6397 2 года назад +6

    ሸዋፈራው በጣም ምርጥ ሰው ፡የሚገርም ችሎታ ነው ያለህ !! ባለቤትህ ደግሞ በጣም ምርጥ ሰው ናት ተግባቢ።

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 2 года назад +41

    ሸዋፈራሁየ እውይይይ ስወደው እኮ 🥰🥰 ቤተሰባችን በሙሉ ይወድሃል የሚጠላህ ይኖር አይመስለኝም ሰይጣን ካልሆነ

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 2 года назад +8

    ሸዋፈራው ከኢትዬጵያ ተዋንያኖች ለኔ አንደኛ ነው!!! እሱ ያለበት ፊልም ሁሉ ያዝናናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልህ ተባረክ

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 2 года назад

    ዋው ሸዋፈራሁ እደነዚህ አይነት ሰው ብታቀርብ በጣም ደስ ይለኛል ጥሩ ትምህት እንማራለን ቀጥሉበት ክሎቶች

  • @mekdesmekdes5180
    @mekdesmekdes5180 2 года назад +11

    በጣም እምወደው ተዋንያን ለኔ አንደኛ ነህ ኑርልን በጸጋ 🙏🥰🥰🥰

    • @ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
      @ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1 2 года назад

      ሰላም ቤተሰብ በአላህ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይታችሁ ሼር ማደረግ ከቻላችሁም ሼር አርጉልኝ አላህ ጀዛ በጥሩ ነገር ይመልሰልላችሁ አሚን🌹❤️🌹❤️👍

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 2 года назад +14

    አቤት ስወደው ማርያምን በጣም ነው የምወደውና የማደንቀው 😍😍😍😍😍😍

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 2 года назад +20

    ማሻላህ የምወደዉ ተዋናይ የታደለች ሚስት ናት እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብክ የማዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ለኛም የተረጋጋ ህይዎት ያድለን ያረብ

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 года назад

      እንደማመር ዉዴ በቅንነት

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt 2 года назад

      @@UmYosefRUclips እሸ ዉዴ ደምሪኝ

  • @aysakoyoutube
    @aysakoyoutube 2 года назад +50

    ፍትህ በሳውዲ እስርቤት በስቃይ ላሉት ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 2 года назад +3

    እቤት ስወደዉ በጣም ነው የማስቀ ኝ እድሜና ጤና ተመኘሁ 🙏🏽

  • @user-qr7uk3wu3e
    @user-qr7uk3wu3e 2 года назад +2

    አቶ ጋሼ ሸዋዬ በጣም ዘና ከሚያደርጉኝና ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዱ ነህ በጣም ትመቸኛለህ ስለየሁህ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 2 года назад

    ዋው በጣም ደስስ ይላል ፈንጅ ወረዳ ሁለት ከገበያነሽ እና ከሸዋ ጋር በጣም ነው የሚቀወጠው አፍጥነው ሸዋየ በናትህ።

  • @tenagnegodana1859
    @tenagnegodana1859 2 года назад +3

    ሸዋፈራው በጣም ጎበዝ ተዋንያን ነህ የምትደድ ነህ ጌታ እየሱስ ቤተሰብህን ይባርክህ

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 года назад +1

    ሸዋፈራው ከነመላው ቤተሰቦችህ ሰላምህ በእግዚያብሔር ስም የበዛ የበረከተ ይሁን አሜን
    እጅግ በጣም አክባሪህ ነኝ እውነት ተመቸኛለህ።

  • @user-or3nr1hq6j
    @user-or3nr1hq6j 2 года назад +1

    የኔ አባት እንዳው ስወዱዎት ማርያምን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥዎት ኑሩልን አባቴ😘

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 2 года назад +7

    ወዳጄ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ብቻ ከመሆን የእግዚአብሔር ልጅ ወደመሆን ጭምር ነው ያሻገረን።
    ለተቀበሉት በስሙም ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው።
    ዬሐንስ1:12

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 года назад +3

    ሸዋፈራ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እንወድሀለን

  • @user-pf7jm9ms8r
    @user-pf7jm9ms8r 2 года назад +10

    ክህሎቶች ተናፍቃቹሆል እንኳን ደና መጣቹሁ ሸዋዬ የምወድህ 🥰🥰

    • @gmalgmal3752
      @gmalgmal3752 2 года назад +1

      ምርጥ ሰው ነህ አንተ ቤተክርስቲያ ውስጥ ማደግ የሰው ፍቅር እንዲኖርህ ያደርጋል

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 года назад +1

    ነገርህ ሁሉ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ወንድሜ ሸዋፈራው

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 года назад +1

    ሸዋፈራዉ። በጣም ነዉ ስራህን የምወደዉ። አስታዉሳለሁ ማርቆስ ሰንበት ትምህርትቤት መዝሙር ቤት አስተማሪያችን ነበርክ

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 года назад

    ሸዋፈራው በጣም እኮ ነው የምወድህ እንዲሁ ፊትህ እራሱ ሳታወራ ያሰቀኛል አንድ ግዜ ወደ ወሎ ሰፈር አካባቢ መኪና ውሰጥ ተቀምጠህ አየሁህና ሰፍ ብዬ ወዳተ ሰመጣ አይን ለአይን ተጋጠምን እና ተሸኮርምሜ ተመለሰኩ አሁን ይቆጨኛል ፊት ለፊት ካንተ ጋር ለማውራት ሳሰበው ይከብደኛል ፍርስ ነው የምታደርገኝ በሳቅ በተፈጥሮ አንተን እና ሰብለ የሚተካ ተዋናይ በዚህ ትውልድ አላየሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ❤️🙏

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 года назад +1

    He is one of the outstanding artist 👩‍🎨

  • @ethiopikolo77
    @ethiopikolo77 2 года назад +3

    ሸዋ እንደኔ ምወደው አለ ግን?? የ ጥበብ ሰው ። መልካም የ ህይወት ግዜ man 😍😍😁

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 года назад +6

    በጣም ነው የሚስቀኝ የምንወድህ ኑርልን

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 2 года назад +1

    ታድለህ በእውነት ምን አለ እህትም ሚስትም የምትሆን ሄዋን ቢስጠኝ በዕውነት እድሜና ጤና ይስጠልኝ ለእናንተም ።ሽዋፈራውዬ።

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r 2 года назад

    ጋሺ ሸዋ ፈራሁ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም የምወደውና የማደንቀው አርቲስት ነው በተለይ ከሰብለተ ተፈራ ጋር የሰራሀቸው ስራወች በጣም እወዳቸዋለሁ

  • @user-dm7xt5sm9l
    @user-dm7xt5sm9l 2 года назад +2

    በጣም ነው የምወደው ሸዋ እሱ ያለበት ሁሉ ስራ በፈቅር ነው የማየው ምንም የሚያምርበት ድምቀት ነው

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 года назад

    ሸውራው በጣም ነው የምወድህ የማድቀህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይሰጥልን

  • @meditube9905
    @meditube9905 2 года назад +2

    ይሆንን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ፈቅር ሠላም አድነት መተሣሠብ ይሙላ በቤታቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሁሌም መልካንም ነገር ሥራ በሥራህ ልክ ይከፈለሃልና ስወደዉ ይሆን መልካም ሠዉ

  • @tigiwudsew2479
    @tigiwudsew2479 2 года назад +3

    ሸዋፈራሁ በጣም ነው ደስ የሚለኝ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🍳
      ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html

  • @meditube9150
    @meditube9150 2 года назад +10

    ክህሎቶችዬ ሱስ ናችሁኮ ወላሂ እንዲህ በሰል ያለሰው እያመጣችሁ ትምህርት እንውሰድ ሽዋፈራውን እንደኔ የሚወደው ግን ክህሎቶች ተከታታያችሁንም አበረታቱ ትዝብት አንዳንዴ የኛንም ቻናል አስተዋውቁ ሸቃሎችንም ቃለ መጠየቅ አድርጉልን ፍትህ ለክህሎት ተመልካቾች❤🙏👌

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🍳
      ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 года назад +1

    ሽፌ የምትወደድ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ አዝናኛችን ነህ ዉድድድድድድድ❤️❤️❤️ ክህሎቶች ተባረኩልን

  • @sada7016
    @sada7016 2 года назад +1

    ሸዎ በጣም ነው ምወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ በሚደብረኝ ሰአት ያንተንና የመኮንን ላእከን ፊልም እያየሁ በጣም ነው ዘና የምለው ኑሩልን

  • @danbole1233
    @danbole1233 2 года назад +1

    Shewa We love you!!!Betame Betame Betame!!!!

  • @tesayebayuh2509
    @tesayebayuh2509 2 года назад +6

    ፈጣሬ እስከ መጨረሻው በፍቅር ያኑራችው ጌታ

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 года назад

    በጣም እሚወድ ምርጥ አርቲስት ሸዋፈራሁ ሚትሰራቸዉ ድራማ ሁሉ ይመቸኛል🙏

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 года назад +1

    ስዋፈሯ አርጋትታው በጣም ዲስ ይ ላሌ!!!!❤❤❤

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 года назад +2

    እኔም ሀገሬ ስገባ ከራሱ በላይ የሚወደኝ ባሌ እና የእኔን የፍቅር ታሪክ እናጋራችኃል ኢንሻአላህ ፈተናዎችንም ስላለፍንበት ብዙዎች ትማሩበታላችሁ

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u 2 года назад

      ስላም ለሀገረሽ ያብቃሽ

    • @hawi5630
      @hawi5630 2 года назад

      @@user-cj4pn6gp6u አሜን አሜን

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 2 года назад +1

    እየጠበቅን ነዉ በርታ ሸዋፈራሁ እንወድሀለን

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 2 года назад

    My favorite man he is the best and best kipp it up.

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 года назад

    ጠያቂዋ ተረጋጊ!! ...

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +2

    የአርት 💝💝አባት ድምቀትም ጭምር 💝በጣም cool ሰው ❤ፊቱ ሁሉ ፍክት ያለ 💝💝💝💝ሰው ❤❤❤👌ኑርልን እረጅም እድሜ ፊልሞች ሁሉ በናንተ ግዜ ቀረ 🌹🌹🌹በተለይ የአባት ካራክተር ቁጡነት ሲያምርብክ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    ሸዋፈራው አድናቂው ነኝ ኑርልን

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 года назад

    በጣም የምወደው ሸዋ ፈራው እሱ የሰራቸውን እያሳደድኩ አያለው እድሜና ጤና ከነቤተሰብ ይስጥህ ፈታ ነው ሚያረገኝ

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w 2 года назад

    ሽዋ አፈራው እምወድህ ተዋንያን እድሜ ይስጥልኝ በዚህ ዘመን ሁሉም በተበላሸበት ዘመን ምንም መጥፎ ነገር ስትናገር እንዳልሰማ ሁሌም እየፀለይኩልህ ነው

  • @dagnachewkassa7038
    @dagnachewkassa7038 2 года назад +1

    ።።።።ወጪው ስንት ነው።።።።።።
    እስቲ ሰው እንሁን
    ዳዊት ሰለሞንን እንዳለው፤
    እስቲ ሰው ሆነን
    ከቃሉ ውለን አንደረው፤
    ሰው መሆንን
    የሰው ጥጉን እንየው፤
    የሰው ልጅን መሰዋት
    ምነዋ ንቀን ጣልነው።
    ቃል መልካም ደግን
    ምነው ብንይዝ ሰውነትን፤
    ምኑ ነው ያላሳየን
    ምኑ የቱ ያጭበረበረን፤
    አልፎ ከልብ ከአይናችን
    ምን ነገር ቢያድርብን፤
    ግደለም ሰው እንሁን
    በአንድዬ በተሰዋው ብለን።
    አንድ ነገር ይበቃል
    ባንችል በተግባር ማድረግ፤
    እውን ይጎዳል ያከስራል
    መመኘት ደግ ደግ፤
    መጥፎን አራግፈን መጣል
    ለዚያ ለጉግ ማንጉግ።
    እቺው ነች በቃ
    ሰው የመሆን ወጪው፤
    ለእኛ ሲል የተሰዋው
    ትልቁ ትምህርት የአንድየው።
    ዳኛቸው ካሣ ወልደ ሥላሴ 22/06/2012

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 2 года назад

    ሸዋ ፈራው የምወደው የማከብረው ውዱ ወደር የማይገኝለት አርቲስት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 2 года назад +1

    ሸዋዬ በጣም ነው እምወድክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ 🥰🥰🥰

  • @abel8835
    @abel8835 2 года назад

    ሸዋፈራው ተባረክ

  • @medhanetesfagabir2655
    @medhanetesfagabir2655 2 года назад +1

    Shewa betam gobez tiru sew Egzhabher kante gar yhun

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 года назад +7

    እውነት ነው ልጄ ሆይ ሰው ሁን አለ ቅዱስ ዳዊት አኹንኮ ከእንሰሳ አንሰናል ሰው አደለንም 😢

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 года назад

    እንዴት እንደምወድክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት!

  • @onelove8524
    @onelove8524 2 года назад +1

    ሽዌ አራዳ ልጅ በጣም ምርጥ ሰው ........
    እንደዛ ሲያንጓጥጡህ የነበሩ አንጎላም ሽማግሌዎች አበሳጭተው ከስራው ሊያወጡህ ሞክረው አልተሳካላቸውም አንተ መስሚያህን ጥጥ አድርገህ ጥሰሀቸው አለፍክ አንበሳው

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 2 года назад

    አሜን በቁርጠኝነት ከዚህ በ ኧላ አልዘፍንም እዘምራለሁ እንጂ በጌታ ይሁንልህ ነጥረህ ዉጣ ምላስ ሁሉ የእግዚአብሔርን ክብር ይናገረዉ ያዉራ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ነው እንዴ ያለው ሽዋፈራው ስወድክ መቼም ፊልሙን ሁሉ አንተ ብሰራው ያስብላል❤❤❤❤ በተለይ የሰሞኑ አጫጭር ድራማ አሪፍ ነው

  • @user-dt1lo1fe9k
    @user-dt1lo1fe9k 2 года назад

    ሸዋ ስወድክ እኮ እድሜና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ ውድድድ 🥰🥰🥰

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 года назад +1

    Shewaye selayeweh betam dese belognale betam newe mewedehe ena makeberhe tebareke🙏🙏🙏

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 года назад +4

    አሜን ሰዉ እንደ መሆን የሚአስደስት ነገር ምን አለ አዳም ይዞን ወደቀ ኢየሱስ ክርስቶስ ደሞ ስለ ሞተንል ማዳኑን ለምናምን ሁሉ ይዞን ተነስቶ አለ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ከሲኦል መዳኛ መንገዱ የሐዋርያት ሥራ.፬ ፩፪ 4 12

  • @user-mr8vz3mv7o
    @user-mr8vz3mv7o 2 года назад

    ስወደው ሸዋፈራውን የምጦች ምርጥ ቀልዱ የማይጠገብ

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 2 года назад +2

    Yene konjo, I really like your works…..so funny 😁

  • @user-tc6ik1cc6o
    @user-tc6ik1cc6o 2 года назад

    በጣም የቀረበ የፍቅር ግንኙነት እፈራለሁ ለምን ሞት ስላለ መለየትን እፈራለሁ ብቻ እህ ደስ ይላል ምርጦችየ በርቱልን

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    ዋዉ ተባረኩ በብዙ ደስይላል በትክክል

  • @user-jn7mj5rj4n
    @user-jn7mj5rj4n 2 года назад +1

    በርቱ መተጋገዝ ባህላቸነ ነው። እንተጋገዝለነ።

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +1

    ሸዋዬዬዬዬ ስወደው

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 года назад +1

    What un acteur ?🙏🏾💕🥰👌🏾😂😂😂 U are Légende God bless You 🙏🏾 withe All of U Familles 🙏🏾 Long Life Shefraw 💪🏾👏🏾😃💐💐💐💐

  • @tsehay2watiro250
    @tsehay2watiro250 2 года назад

    እንዴት እንደምውድህ ምርጥ አባት ሺ ዘመን ኑርልኝ

  • @kinfemulugeta4595
    @kinfemulugeta4595 2 года назад

    Kaleye im very happy to see you.Its a nice show.Keep it up hun.

  • @user-lr6mu2cb8d
    @user-lr6mu2cb8d 2 года назад +2

    ከሚስትም በላይ እህት አይባልም ሲስቱ ።
    እህት የእህትነት ድርሻ ብቻ ነው ያላት ሚስት ግን ሁሉንም ተሸፍናለች

  • @alemat897
    @alemat897 2 года назад +2

    His voice also beautiful please use it before too late..

  • @tsehayhailu9099
    @tsehayhailu9099 2 года назад +1

    Yne kurue aneta yalhbatew hulwe sera adega new minme betsera yamrbhale yega adega anetan bayenbate midra koralyowe eyemtue wee lamngwm adinakhe nage ❤️❤️😘😘

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад

    ምርጥ አርቲስት ሽዋፈራሁ ንግግርህ ሁሉ ድራማ እየመስለኝ ስማሁህ አረ አረ ዜማውን አበላሸሽው😄😄😄 የወንዶች ጉዳይ ዘመን የማይሽረው ስራ ነው አሁን ከገቡያነሽ ጋር የምትስራው በሳቅ እየገደለን ነው በርታ በጣም የማድንቅህ የምወድህ ስው ነህ ከነባለቤትህ ልጆችህ አንተም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @emeba951
    @emeba951 2 года назад

    ውድ ሸዋፈራሁ ! የምንወድህና የምናከብርህ በርታልን

  • @silvanasilvana1221
    @silvanasilvana1221 2 года назад +2

    በጣም ምወድህና ማከብርህ ተዋናኝ እረዥም እድሜ እመኝልሀለሁ.....

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад

    Wow ፈንጂ ወረዳ 2222
    Yes yes ገበያነሽ 💝😁ናት እምትተውነው 💝of course ታመጣዋለች 💝💝💝💝በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤👌

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 года назад +4

    እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት መልካም ሴት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ እወዳቹሃለሁ

  • @user-bd5cj7wr9d
    @user-bd5cj7wr9d 2 года назад

    እንዲህ አይነት ሰው ነህ እንዴ እግዚአብሔር ይጨምርልህ አባቴ

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 года назад

    ሰወደው 😁❤

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 года назад

    Yesssss👍👍👍❤️❤️ፈንጅ ውርዳ 👍👍👍👍

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg 2 года назад +2

    የኔ ፍዳታ ስወድህ

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 2 года назад +1

    ወይዘሮ የመሰለ ሰዉዬ። ሿሿ እንደ እድሜዉ አይደለም።

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 2 года назад

    በርታ ጀግና

  • @user-zi5qb9ct8q
    @user-zi5qb9ct8q 2 года назад

    ሸዋዬ ሞቼ ነዉ እምወድህ እናቴ ትሙት

  • @user-pr6kj4qp4k
    @user-pr6kj4qp4k 2 года назад +1

    ሸዋፈራው ስወደው እኮ አሁን እራሱ ኮሜዲ እየሰራ ነው የመሰለኝ ገና ሳየው ነው የሚያስቀኝ ደሞ እዘምራለው ብለሀል መድሃኒአለም ይስማክ

  • @livewithhope9586
    @livewithhope9586 2 года назад

    Shiwaye ..am eritrean gn betam slemiwedihk.i will do subscribe right now. Beteley yarefede-arada bzu gze aychewalew..fetari ke kufu ytebkih love u.

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

    ሸዋ ምርጡ እወድሀለው ሺ ዓመት ኑርልን

  • @khedjaahmed6527
    @khedjaahmed6527 2 года назад +2

    Shife wellahi erjim edmie yistlign

  • @genethana1145
    @genethana1145 2 года назад

    She is Lucky-person

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 года назад

    ምርጥ የምርጥ ምርጥ አርቲስት : ሸዋፈራሁ ደሳለኝ

  • @Rute1921
    @Rute1921 2 года назад

    I like you sheferaw👍😊😊😊😊😊

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 года назад +1

    Keep up younge girl 🌞🌈🍒🍓🌶️👌🏾🥰💪🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @hayathayathayat6925
    @hayathayathayat6925 2 года назад

    ሸዋየ በጣም የማደንቅህ የማከብርህ ሁልግዜ የምሰራቸውን አያለሁ ፈጣሪ ሙሉ እድሜናጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ 😍😍😍😍

    • @ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
      @ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1 2 года назад

      ሰላም ቤተሰብ በአላህ በታማኝነት እንደማመር ትንሺ ቪዲዮ አይታችሁ ሼር ማደረግ ከቻላችሁም ሼር አርጉልኝ አላህ ጀዛ በጥሩ ነገር ይመልሰልላችሁ አሚን🌹❤️🌹❤️👍

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 2 года назад +3

    የወንዶች ጉዳይ, ፈንጂ ወረዳ,ያረፈደ አራዳ,,,,,🥰

  • @tsehaydagnachew
    @tsehaydagnachew 2 года назад

    Thank you I was looking for his you tube. He is my favourite actor I like him so much

  • @ermyasayele
    @ermyasayele 2 года назад

    You are real artist,
    You born to be it.

  • @da8387
    @da8387 2 года назад +2

    ለኔ ብለው የተፈጠሩ እስኪመስለኝ ድረስ የምወዳቸው ምርጥ ኣርቲስቶች በሙዚቃ ኤፍሬም ታምሩ በኮሜዲ ደግሞ ሸዋፈራው ደሳላኝ ናቸው። ዕድሜ ከጤና ጋር 🙏

  • @genetmehari2793
    @genetmehari2793 2 года назад +2

    We love you 😍 ❤ 💜 ♥ shewaya