ዋሸሁ እንዴ ከኢትዮጵያ ፕሮግራሞች አንደኛ ሆነ - washew ende?@abbay-tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 318

  • @YasheKassaye
    @YasheKassaye 9 месяцев назад +1

    ዋሸሁእንዴን ቅርብ ሰአት ነው መከታተል የጀመርኩት ግን ሱስ ሆነቡኝ ታቃላችሁ ዋው ቃላት አነሰኝ የምር

  • @asegidbalcha6726
    @asegidbalcha6726 Год назад +5

    ጥሌ 1ኛ የድሮ ስራህ ምስክር ናቸዉ ለምሳሌ ውይ : wey nedo: wey tinantena 🙏you are my hero 👍

    • @tsionbaheran468
      @tsionbaheran468 Год назад +1

      Teleye yarda lij le swe yalwne Akbrute Betam Dese yelgale Abo yemheheeee Teleye 😘😘😘😘😘😘🙏

  • @eremet
    @eremet Год назад +6

    ፍልፍሉ እንደ ትልቅም እንደ ልጅም መሆን ይችላል አለማድንቅ አልችልም ❤❤❤❤

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Год назад +64

    ልዩ ነው የዛሬው ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ ሳቃችን ለሁሉም ኢትወጲያ ህዝብ ይሁን አትሌቶቻችን እዳኮሩን ሁሉ ሞት በቃን እንበል

    • @sefan696
      @sefan696 Год назад +1

      ❤❤❤❤

    • @maryamseid3481
      @maryamseid3481 Год назад +4

      አሸነፍን እያላቹ እየጨፈራቹ አይደለ

    • @A.A-oj5nf7ip9e
      @A.A-oj5nf7ip9e Год назад +1

      @@maryamseid3481 ምነው ያብይ ተላላኪ በልክ አርገው

    • @ridoxteube9756
      @ridoxteube9756 Год назад +1

      Wergna 😏😏

    • @maryamseid3481
      @maryamseid3481 Год назад

      @@A.A-oj5nf7ip9e ተላላኪነት አይደለም ምን አገባኝ ስለ አብይ እናተ አትፎክሩ እየሞታቹ ስለሆነ አይገባቹም

  • @dani_bisho_ባለክራሩ
    @dani_bisho_ባለክራሩ Год назад +12

    አሁን በጣም መልክ ይዟል ደስ የሚል አዝናኝ ለቤተሰብ የሚሆን ፕሮግራም ነው ቃላቶችንም እየተጠነቀቃችሁ ነው በርቱ

    • @tsionbaheran468
      @tsionbaheran468 Год назад +1

      No FELFELU ye blegna kalte eywera lijoche Mene Malte nw eyluge tehegryalw please tseyafe kaltohene Akome belulege shame on you FELFELU❌❌❌❌

  • @birhanutagele73
    @birhanutagele73 Год назад +1

    አሌክስ እና ፍልፍሉ ማርያምን አንደኛ ናችሁ

  • @ከኩዬ914
    @ከኩዬ914 Год назад +13

    ማሂዬ ፍልቅልቅ ጠፍተሽ ነበር በዚህ ስላየንሽ ደስስ ብሎናል ከድሮ ተዋናዮች ከምርጦቹ አንዷ ማሂ ናት ለኔ 🎉❤

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Год назад +5

    God bless 65 million Amhara❤🙏❤️...Fano forever💪

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii Год назад +1

    ይገባችዋል የሳቅ ምንጮች ናችው ይህ ሳቅ በሀገሬ ይፍሰስ❤❤❤❤❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад +4

    ማህሌት ደስ የምትል ሴት ነች..

  • @fatiyaasfaaw9326
    @fatiyaasfaaw9326 Год назад +1

    Sewadachu eko yene mertochi 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kehiwetgets
    @kehiwetgets Год назад +7

    አንደኝነት ይገባችኋል..በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው❤❤❤❤

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 11 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል አዝነኝ ጫወታ ነዉ❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Год назад

    ደስ ይላል ረጋ ብሎ ላዳመጡት ፕሮግራሙ ስለዚህ በአርቲስቶ ስም እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 Год назад +26

    የዚህ ፕሮግራም ድምቀት ፍልፍሉ 🔥🔥🔥

    • @tsionbaheran468
      @tsionbaheran468 Год назад

      FELFELU belgna kalate Atetekme belulege please Ke lijochachene gare nw yemenyw ensu demo endilmedubege Alfelgme betam yabzawale❌

    • @nebilmusema6344
      @nebilmusema6344 Год назад

      @@tsionbaheran468 ለሚድያ የሚመጥኑ ቃላቶችን ኖ ሚጡቀመው ሲቀጥል ፕሮግራሙ እንዳይደርቅ በጨዋታ ማዋዛት ግድ ነው ለዛም ኖ አሁን ላይ ካሉት ፕሮግራሞች አዝናኝ ተብሎ የተመረጠው ማማ

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 Год назад +8

    የሳቄ ምንጮች😂😂😂በመዳምን ጭቅጭቅ የምረሳው እናተን ሳይ ዘና እላለሁ አሪፍ ፕሮግራም❤❤❤ ቅመሞች አላችሁ😊😊😊❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ዋው ለሰፈሪ ልጅ 👌👌👌🥰🥰🥰ማርቆስ ሁልጊዜ የሚመታቸው እንግዳውቸ የቂርቆስ ልጆች ናቸው በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰አደንቃለሁ ማርቆስ ሁላችንም እውዳቸዋል 🥰🥰👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TEMESGENGETAYE-cj2nt
    @TEMESGENGETAYE-cj2nt Год назад

    በጣም ትመቹኝ የለ እንዴ አቦ መሳቅ ብቻ እህህህህ አ እህህህህህህ አ እህ ኧረ ሳቅቼ ሞትኩ ማርቆስ አንተጋ እንጨት ስመስራት እፈልጋለሁ ምክኒ ከእንጨትጋ በሀይ ለኛው ፍቅር አለብኝ

  • @kasutesfae3681
    @kasutesfae3681 Год назад +1

    እኔ በቅርብ ነው ማየት የጀመርኩት በጣም ደስ ይላል በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @የፍቅርምንጭነኝ
    @የፍቅርምንጭነኝ Год назад +2

    ምርጦች 🎉 ከልጆቼ ጋር ሳላፍር የማየው ፕሮግራም ነው

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад +4

    በርቱ እንወዳችኋለን በተለይ አሌክሴ 💜💜💜💜💌💌💌💌😘😘😘😘😘
    ድልብለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ 💪💪💪💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥💪💪💪

  • @ZahraYousif-hp7ti
    @ZahraYousif-hp7ti Год назад +4

    በጣምእወዳችኋለው

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +4

    Mahi betam ayenafar nesh leka ❤demo demetsesh seseki setameri beteref perogeramachu meret new hulachum tazenanalachu beteley marekos demeket new

  • @Amanule
    @Amanule Год назад +3

    ቡድን ብትቀያየሩ ማርቆስ ከፍልፍሉ ጋር አሌክሶ ከጥሌ ጋር በተረፈ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሐ
    @አሐ Год назад +2

    ጥላሁን እና ማርቆስ ትእግስተኞችና ትሁቶች ስለሆኑ ተደባልቀው ይስሩ በየተርሙ ይቀያየሩልን😊

  • @Gakpo-gf6gt
    @Gakpo-gf6gt Год назад +12

    ጥላሁን እና ማርቆስ ሲያሸንፉ ማየት የህልም ቅዠት ሆኖ ቀረብኝ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Год назад +4

    ፍልፍሉ ባይኖር እዬንን ያክል ተወዳጅ አይሆንም ነበር እስከ ዛሬ በእየ መአሉ የሚቀልደዉ ቀልድ የታሠበበት እስኪመስል ድረስ በጣም ነው የሚያስቀው ድንቅ ልጅ ነው ሁሉም ግን ብቃት አላቸው እሱ ድምቀት ስለሆነ ነዉ እንጂ ፍልፍሉ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 Год назад +1

      Ena degemo telahun elfenhe bayinore alyeme neber

    • @tsionbaheran468
      @tsionbaheran468 Год назад

      FELFELU Gobeze nw gene ye belgna kalate betam yetekemle betam yedbral sente hetsantohe lijoche yemiyaute show nw ena I wish he would stop bad word ❌🙏

    • @getulegesse3577
      @getulegesse3577 8 месяцев назад

      He is the best comedayan

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 Год назад +3

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ፍትህ በማንነታቸው ለሚታረደው ለሚገደሉት አማራ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад +5

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው 👏👏👏👏👏👏👏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад +2

    ማሂ ስነስርአትሽ በጣም ደስ ይላል የኔ ጨዋ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +19

    ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን😢😢

  • @amefke2069
    @amefke2069 Год назад

    በጣም ተወዳጅ ፕሮ ከግራም ነው ቀጥሉበት ወደ ቲቪ አሳድጉት የኔ ፍላጎት ነውመርጦችዬ

    • @eyasubelete208
      @eyasubelete208 Год назад +1

      አባይ ቲቪ ላይ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው!!

  • @samm5903
    @samm5903 Год назад +1

    የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ተስፍሽ ማሂ የምወዳቸው አርቲስቶች እንኳን ደህና መጣቹ❤

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 Год назад +2

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በረቱ ውዶቸ እወዳችሁ አለሁ ❤💚💛

  • @sefan696
    @sefan696 Год назад +11

    ነፅነት ወሪቅነን አቅሪቡልን pl ❤❤❤❤

    • @tsionbaheran468
      @tsionbaheran468 Год назад +1

      Please Netsante werknhe ena Derge Haile Akerbulne please 🙏❤️

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад +1

    በጣም እንወዳችሁ አለን🎉🎉🎉

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Год назад +8

    ወንድሞቼ በርቱልን ከአብሮ ከመብላት አብሮ መስራትን እያስተማራችሁ ነው:

  • @Maryg05
    @Maryg05 Год назад +2

    አሌክሰና ፍልፍሉ ጎበዝ

  • @busyline5298
    @busyline5298 Год назад

    እንኳን ደስ አላችሁ የአባይ ትቪ አዘጋጆች
    በሙሉ❤❤❤❤❤❤

  • @getulegesse3577
    @getulegesse3577 8 месяцев назад +1

    The best one 😅

  • @hagere1638
    @hagere1638 Год назад

    Love love this show O happy day great job Tilahun

  • @amberfizz7512
    @amberfizz7512 Год назад +3

    Alex betam arif selhone hulum mnew alekakesu alexea edatefatachew ,mashenef bechelota nw anbesa politics aregut eko

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Год назад

    Wow wow wow Zenebe yemigerm chilota new yasayehen enamesegnalehu Washehu ende ymechachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KapoI-yr1yh
    @KapoI-yr1yh Год назад +1

    Germany bundesliga እንደጠላሁት ሁሉ ዋሸው እንዴ ልጠላነው ኧረ ፉክክር አጣ😊

  • @liyutigabie6685
    @liyutigabie6685 Год назад +2

    ማህዬ የኔ ቆንጆ ወይ ስወደሽ 🥰🥰🥰

  • @BalmerSer
    @BalmerSer Год назад +3

    ፀሀይ በምዕራብ ካሎጣች በስተቀር መቼም ጥላሁን እና ማረቆስ አያሸንፉም

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 6 месяцев назад

    ስታምሩ አንደኛ መሆን ሲያንስባችሁ ነው

  • @abel4763
    @abel4763 Год назад

    ❤❤ድል ለአማራ ህዝብና ፋኖ በፋኖ ኢትዮጲያ ትከበራለች ሞት ለአብይና ወንበዴዉና ግብራበሮቹ🎉🎉🎉

  • @7tubefun
    @7tubefun Год назад +2

    ዓባይ ቲቪን በመምረጤ ኩራት ይሰማኛል

  • @ሀበሻዊሚላኖ
    @ሀበሻዊሚላኖ Год назад +1

    በጣምአሪፍ ናችሁ ምርጫዬናችሁ በርቱልን🎉🎉❤

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Год назад +12

    ምን ጥያቄ አለው? የተዋቀረበት ፎርሙላ ከባድ ነው፣ የፈጠራ ችሎታ ለጉድ ነው ፣ በየቀኑ አዲስ ፊት አለ........ ኑሩልን 🙏

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤ውይይይይ ፍልፍሉ ጭፍራው ታስቀኛለች

  • @HehHd-k2f
    @HehHd-k2f Год назад +3

    Programu ፋክክር እንዲኖረው አሌክስ እና ፍልፍሉን አለማጣመር

  • @Haphtom7
    @Haphtom7 Год назад +2

    ማሂ መዓረይ😍🥺

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa Год назад +2

    እረ ይኤን ሰዉዬ እረ ተዉ በሉት አንዴ እሳት አንዴ ብረት ምን ጉድ ነዉ

  • @TgCgg-c9n
    @TgCgg-c9n Год назад +3

    እነ አሌክስ ቀጣይ ሳምንትም ካሸነፉ መቼም ኢሄን ፕሮግራም መቼም አላየውም

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Год назад +1

    አይ ፍልፍሉ ያንተስ ከፋ😂😂😂😂😂😂

  • @teddykadir814
    @teddykadir814 Год назад +1

    It's great job❤i lv it

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Год назад +5

    እንክዋን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል :: በርቀት ነው ፕሮግራማችሁኝን የምከታተለው::
    ጋሼ ፍልፍሉ አለ ገና ብልዋል እጠብቃለሁ::በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Userbekii
    @Userbekii Год назад

    ይገባቿል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc Год назад +8

    የኔ ቡድኖች ፍልፍሉ& አሌክሶ አልተቻላችሁም🥰

  • @michaelayalew9899
    @michaelayalew9899 Год назад

    ይገባችኃል አውነት አንደኛ ነው በርቱ

  • @አዲስገፅ
    @አዲስገፅ Год назад

    የዛሬው አንደኛ ነው!!!! አንደኛ!!!

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 7 месяцев назад

    ደስ ስትሉ 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Год назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን ፍልፍሉ ህፃናትም ስለሚያችሁ ትንሽ ንግግሩን አስቦ ይናገር

  • @hayatmae3622
    @hayatmae3622 Год назад +4

    እኛኮ የማዳም ቅመሞች የማናሳድገው የለም ግን ምንም ላይ ተጋባዥ ኣደለንም ቆይ ለምን

  • @madina3096
    @madina3096 Год назад

    😢😳🙄አገቱ ተርፏል😳እኔስ በላይ ብቅ ይላልብየ ደግጬነበር

  • @Tanad552
    @Tanad552 Год назад

    ኢሄ ፕሮግራም ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ፕሮግራሞች አንደኛ የሚሆነው አሌክስ ተባሮ ፉክክሩ ሲመለስ ነው

  • @abyisstv7480
    @abyisstv7480 Год назад

    I love ur show, i love the contents they are funny and entertaining, the only comment i have to be improven is sound quality problem on the videos. I hope u improve that in the future videos.👍

  • @birukgonfa433
    @birukgonfa433 Год назад

    የእናቷ ልጅ 😊❤

  • @laylaathyopia2149
    @laylaathyopia2149 Год назад

    በጣም በጣም የዛሬው ሣቃችሁ ትንሺ ብሦቴትን አሦረሣኝ ❤❤

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Год назад

    ፍልፌ እኮ ይለያል የኔ ፍቅር ❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 4 месяца назад

    ❤❤❤አድናቂያቹ ነኝ ግን ከሴፉ ፕሮግራም አትበልጡም

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Год назад +1

    15:07 the smart way make money 💰 😂😂

  • @TsegaTsega-s2p
    @TsegaTsega-s2p Год назад

    ማሂዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂 ዋውውው በጣም ነው ስወዳችሁ ፋታ ነው የምታረጉት

  • @kassahunnesredin9491
    @kassahunnesredin9491 Год назад

    Tv tebalashtobsh internet bet heje new yayehut love u guys

  • @familyfirst2634
    @familyfirst2634 Год назад

    Arefe program new keep it up 👍
    Tele kibole ebalalehuge beye samenetu abay tv lay egegalehuge

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ Год назад +2

    በርቱ በርቱ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj Год назад +1

    ስወዳቹ እኮ ሁላችውንም የሳቃችን ምንጮች

  • @kassahunlibu4630
    @kassahunlibu4630 Год назад +2

    ጥሌ እያስበላን ነው ይታወቅበታል

  • @gara3495
    @gara3495 Год назад +2

    ፋክክር እንዲኖረው ፕሮግራሙ ቢቻል አሌክስን ማስወጣት ወይም ከፍልፍሉ ጋር አለማጣመር

  • @SalaN-il8lc
    @SalaN-il8lc Год назад +2

    Alex እና Filfilu አይጣመሩ Pls ፕሮግራሙ ፉክክር እንዲኖረው

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад +1

    ይገባችዋል

  • @KapoI-yr1yh
    @KapoI-yr1yh Год назад +1

    እንደተለመደው ዛሬም እነ ማርቆስ ተሸነፉ ኧረ ምን ይሻላል ቢቻል አሌክስ ይውጣ

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd Год назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በጣም እወዳቹዋለው

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад

    በጣም ጐበዞች ናችሁ👏👏👏👏👏

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад +2

    ይገባዋል

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Год назад +1

    0:16 in four days 😂😂

  • @VaacHwhq
    @VaacHwhq Год назад +2

    ማርቆስ እና ጥላሁን ሚያሸንፉት ኢትዮጵያ አለም ዋንጫ ስታነሳ ብቻ ነው

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Год назад +1

    8:24 let’s go filuful 😂😂

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Год назад +10

    ፍትህ ላአማራ

    • @Johnny-Man
      @Johnny-Man Год назад +1

      ዝም በይ ላም🤫

  • @Ahmed-gm9rd
    @Ahmed-gm9rd Год назад +1

    ማርቆስ እና ጥሌ ስታሸንፉ ማየት ናፈቀኝ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Год назад +1

    የሳቄ ምንጮች በርቱልኝ

  • @Tariku-ql9zq
    @Tariku-ql9zq Год назад

    አሌክስ ሲያሸንፍ ማየት አስጠላኝ 😊

  • @mulemule3031
    @mulemule3031 Год назад

    netsanet ena Eshetu yigabezu please

  • @birukmoges
    @birukmoges Год назад

    አርቲስቶች ለሕዝብ ቅርብ ናቸዉ
    አንዳንድ አርቲስቶች ግን በሕዝብ ላይ
    ተረማምደዉ መልሰዉ የሕዝብን ስሜት የሚጎዱ አሉ አርቲስት ምን ጊዜም ከሕዝብ ጎን ነዉ መሆን ያለበት

  • @halom3886
    @halom3886 Год назад

    ይገባችሃል ❤❤❤❤❤

  • @aemirotadesse2009
    @aemirotadesse2009 Год назад

    በርቱልን የመጀመርያ ምርጫዬ ናችሁ