#🛩በመጨረሻም ተሳክቶአል በስስት እየተያየን ተለያየን በቃ😥ወደ ልጄ ጋር🏃

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 185

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 месяца назад +15

    ትጅየ መለያየት ቢከብድም ግን ምንም ማረግ አይቻልም አብሽሪ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 2 месяца назад +25

    የመሔድ ፍላጎት የላትም ከዚህ ባል ከዛ ልጅ ሁለት ልብ ናት😊

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад +1

      የኔውድ ደምሪኝ ስወድሽ❤

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 месяца назад +1

      ከባድ ነው

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 2 месяца назад +15

    ብትቀሪም ፈልገሽ ነበር መሄዱንም ፈለግሽ ሁለት ልብ ሆነሻል ቲጂዬ ፈጣሪ ከልጅሽም ከባልሽም ጋር የምትኖሪበትን መንገድ ያስተካክልልሽ ❤❤❤❤❤

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 2 месяца назад +12

    እፉፉፉፉ ሀገራችን ክረምቱ ደስ ሲል ሸገር እንዲ የሆነው ገጠር ውስጥ እንዴት እንደሚያምር እኔ ጥቅምት 1እገባለሁ በጋ ይሆናል

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 2 месяца назад +5

    አይዞሽ ዉዴ ከሚወዱት ጋር መራራቅ መቸም ከባድ ነዉ እኔ ምመኘዉ ሁሉም ነገር ተሟልቶ አብራቹ ልጃቹህንም በጋራ በእናት አባት ፍቅር ሌላም ልጅ ጨመርመር አድርጋቹ በፍቅር በደስታ አብራቹ እንድትኖሪ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን🤲🤲🤲

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 2 месяца назад +5

    የኔ ማር መራራቅ ከባድ ነው ኢንሽአላህ አብራችሁ ለመኖር ያብቃችሁ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад +1

      የኔማር ደምሪኝ ስወድሽ❤

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 2 месяца назад +5

    መልካም ጉዞ ቲጂ አንች እረ በራስሻ ፀጉር ቆጆዎ ነሺ ይህንን የሙታንን ፀጉር አውልቀሺ ጣይ

  • @alal8630
    @alal8630 2 месяца назад +9

    እህ ወላሂ የልጀ ናፍቆት ሰረሰረኝ ያውም በስደት ወልጀ የተንገላታሁለት

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 месяца назад +1

      የኔናት አይዞሽ አላህ በረላም ያገናኛችሁ አይዞሽ አላህ ይጠብቅልሽ❤

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 2 месяца назад +8

    ይች ቀን ናፈቀች ልጀን እማገኝበት

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      የኔማር ደምሪኝ ስወድሽ❤

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 2 месяца назад +2

    የኔማር መሂድ አፈልጊም ቲጁየ እፉፉፉ አላህ በአንድ ያርጋችሁ ያረብ አይ ዱኒያ

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 2 месяца назад +4

    ሀቢበቲ አይ ዱኒያ መለያየት ባይኖር ጥሩ ነበር አላህ በአንድ ላይ ይሰብስባችሁ ፍልቅልቋ

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 2 месяца назад +1

    ባሌ አስናፈቃችሁኝ ፀጉሬን አጥቦ አበጥሮ ይሰራልኛል ብቻ እንደድሜ አይደለም ለኔ ያለዉ ፍቅር ያስቀናል የኔ መልከ መልካም ቆንጂየዉ ባሌ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ

  • @BaydayouTube
    @BaydayouTube 2 месяца назад +2

    ማሻ ኣላህ ያኣላህ ለኘም ቅሪብ አድሪግልኝ በእጅሽ ስንት ክሎ ነዉ የዝሽዉ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 2 месяца назад +1

    ዋው እንኳን ሰላም ገባሸ አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በሰላም መገባት ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም ገባሸ ወዴ❤❤❤❤❤❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 2 месяца назад +1

    በሰላም ግቢ ቲጂ ስንት ኪሎ ነው እሚፈቀደው እስኪ ንገሪኝ እኔም ከጣይ ወር እገባለሁ

  • @ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር

    ቲጂየ በአላህ መልሽልኝ በጅሽ በምትይዥዉ ቦርሳ ሽቶ ይያዛል ምን ምን ነዉ የሚያዘዉ የጂ ቦረሳ ነዉ ያልኩሽ ማሬ በቅረብ አገር ልገባ ነዉ ኢንሻ አላህ ሻጣስ ስንት ኪሎ ነዉ የሚፈቀደዉ

  • @Vip-m4o
    @Vip-m4o 2 месяца назад +2

    ሳኡዲ ማፊ መመናቀር ካየሩ ስገቢ ተመናቀርሺ ክክክክ

  • @bosemnale2483
    @bosemnale2483 2 месяца назад +1

    ቲጅ እንኳን በሰላም ገባሽ ልጅሽ ጋ ተገናኘሽ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስጀን

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 2 месяца назад +2

    እፍፍፍፍ እኛስ መቸ ነው ከቤተሰቦቻን እምንገናኘው የመዳም ቅመሞችየ😢

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 месяца назад +4

    መለየት ከባድ ነው የደረሰበት ያቀዋል 😢

  • @SaraTube-nz2so
    @SaraTube-nz2so 2 месяца назад +2

    የኔ እናት እንኳን በሰላም ገባሽ የኔ ሁሉ ነገር ❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 2 месяца назад +2

    ቲጂዬ እካን ለሀገርሽ አበቃሽ ለኛ ዱአ አድርጉልን ስሜቱ ከባድ ነው ከልጅ መለየት

  • @rahmaethio9602
    @rahmaethio9602 2 месяца назад +2

    አይ ቲጂ የፀጉሩነገር እደት እዳሳቅሺኝ

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 2 месяца назад +1

    ሒጃብ ለብሰሺና ያለ ሒጃብ ፊትሺን በመሥታወት ብታይዉ በሒጃብ ስታምሪ ወላሒ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቲጂዬ በጣም ከምልሽ በላይ ነው ይችን ቀን የምናፍቀው 😢

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 2 месяца назад +3

    የኔ ፍልቅልቅ በሠላም ገቢ ቲጂየ

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 2 месяца назад +2

    ቲጂዬ እንኳን በሰላም ገባሽ ተመስገን የኔ እናት

  • @difi3801
    @difi3801 2 месяца назад +3

    ቲጂዬ በሠላም ግቢ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 месяца назад +1

    ወይኔ ደስሲሉ በተለይበጸጉሯንሲያበጃጅላት

  • @tgay5642
    @tgay5642 2 месяца назад +1

    ምስኪን አሏህ ዱኒያሽን ቀ ጥተኛ መንገድ ይምራሽ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 2 месяца назад +1

    እኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ያው መለያት ከባድ ነው ህይወትእንደዚህ ናት🎉🎉🎉

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔልዩ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽማሬ

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni 2 месяца назад +1

    የኔ ፋልቀልቀ በሰላም ገቢ ቲጂያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 месяца назад

    ለምን ልጃችሁን ወስዳችሁ አብራችሁ አትኖሩም ነበር ትምህርት ቤት የሚገኝ ከሆነ ፌስታል እሰጥሻለሁ👌😂😂😂😂እንካን ሰላም ገባሺ❤

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 2 месяца назад +2

    እንኮን ሰላም ገባሺ

  • @ziytuna2961
    @ziytuna2961 2 месяца назад

    Majlisu taqal blo 2000 dollars balun habashoch. Batikikl enkun malse alsatunm betam nawo yatabtuben .

  • @TigistEthiopia-q1s
    @TigistEthiopia-q1s 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ቡስላም ላሀርሽ ያብቃሽ❤❤❤ቲጂዬ

  • @lubaba355
    @lubaba355 2 месяца назад

    ቲጅዬ እንኳን ሰላም ገባሽ የኔዉድ 🎉🎉 ካሜራ ላሆ ሆነሽ ሻንጣሽን ፈራሁልሽ አአ ሌባ ነዉ

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 2 месяца назад +3

    ሳኡድ የኖሩ ኦርቶዶክሶች ወላሂ በል ማሻአላህ ሲሊ ደስ ይሉኛል

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 2 месяца назад

    አላህ ይጠብቅልሽ ቲጅዬ የኔ መልካም አንችንም ልጃቹንም ያሳድግላቹ❤🎉

  • @ያረብይቅርበለኝ
    @ያረብይቅርበለኝ 2 месяца назад

    ወይኔ ስታስቂ ክክክክ ምናልየተፈጥሮፀጉርሺን ብትሰሪይሻልሺነበር ከባሩካሽጋርከመሳቀቅ ወለቀአልወለቀ ክክክክክክክ

  • @jemilaahmed8994
    @jemilaahmed8994 2 месяца назад

    Ikuwani beselami gebash irigixegna negni Iriguz neshi

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 месяца назад

    እንኳንለሀገርሽ አበቃሽ ቲጅየ

  • @meryemmoshe8035
    @meryemmoshe8035 2 месяца назад +2

    Anchi felklka yehonesh lej enqan beslam gebaesh❤

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat 2 месяца назад

    ለምን ግን አትሰልሚም ከምትጨናነቂ ? ወላሂ እንዴት ይላል የተዋህዶ ልጅ ኸረ አንቺና ለምለም ልብ ይስጣቹ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 месяца назад

    ወላሂ ይችን ልጅ በስስት ነው የምወዳት ደስ ስትለኝ❤

  • @SalamSalam-u4c
    @SalamSalam-u4c 2 месяца назад +1

    Mindinewu. Welahi. Welahi yemitwu. Hoo

  • @SsZz-ni4tc
    @SsZz-ni4tc 2 месяца назад

    እረጉዝ ነሸ ማሻ አላህ ደሰይ ይላል❤❤

  • @NafibaYesada
    @NafibaYesada 2 месяца назад

    Tijiye inkuwab selam gebash eto shanta yifeteshal weyy

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 2 месяца назад

    ❤❤❤አሜንታድለሽ እኛንምለዚህያብቃን

  • @Hajer-kv3gz
    @Hajer-kv3gz 2 месяца назад

    አለህ በሠለም የግነኘቹ ውዴ

  • @ሰብራቲዩብYouTube
    @ሰብራቲዩብYouTube 2 месяца назад

    አሚንን ቲጂዬ

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 2 месяца назад +2

    እንኳንም በሰላም ገባሽ ውዴ🥰 ቤተሰብ አበረታቱኝ የስደት እህታቹ ነኝ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      የኔማር ደምሪኝ ስወድሽ❤❤

    • @family_v-k9x
      @family_v-k9x 2 месяца назад

      ​@@maryamdawood5052 ደመርኩሽ አንቺም ደምሪኝ

  • @Vip-m4o
    @Vip-m4o 2 месяца назад +1

    ግን ለምን የሙስሊም ቃላትን ትጠቀሚያለሺ ከፈለግሺ ስለሚ ወሏሂ በአሏህ ትያለሺዴ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 месяца назад +1

      ሙስሊም ስለሆነ ጓደኛቸዉ ለእሱ ነዉ ወላሂ በል ያለችዉ ሲቀጥል እዚህ ስንኖር ልንዘዉ እንችላለን አረቦቹ ጋር

    • @Vip-m4o
      @Vip-m4o 2 месяца назад +1

      @@ግእዝቲዮብ አሀ ሀይማኖታችሁን ሀይማኖታችሁ የሚከለክለውን ለምን ትላላችሁ እኛ ግን በፍፁም ሞት ቢመጣ አንልም የእናተን እናተ ግን ስጋውንም ንግግሩንም ጥርግ ታረጋላችሁ

    • @Vip-m4o
      @Vip-m4o 2 месяца назад

      @@ግእዝቲዮብ ለጓደኛ ተብሎ ፈጣሪን ማስከፋት ይሻላል ነው የምትይው

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 2 месяца назад +2

    መልካም ጉዞ❤❤❤

  • @AyelWosan
    @AyelWosan 2 месяца назад +1

    ይችቀን ናፋቅችኘ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beauty0503
    @beauty0503 2 месяца назад +1

    12:49 12:49 😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo 2 месяца назад

    በቅርቡ አይደል እንዴ ከሀገር የመጣሽዉ ለምን ተመለሽ🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Haymi9470
    @Haymi9470 2 месяца назад +1

    እኮን ለገርሽ አበቃሽ 🌹

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 2 месяца назад +4

    እንኮን በሰለም ገበሽ ማሻ አለህ

  • @TigistEthiopia-q1s
    @TigistEthiopia-q1s 2 месяца назад +1

    ለካ መተሻል እንኳን በደህና መጣሽ❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 месяца назад

    እንኳን በሰላም ገባሽ

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 2 месяца назад

    ባሌ እሄ ነው አለች ተጠቀቁ 😂😂😂😂😂😂😂 እዳይጠፍ 👍👍👍👍👍👍

  • @malwtbahgrr
    @malwtbahgrr 2 месяца назад

    የት ደረስሽ ብዬ ሳስብሽ ነበር

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 2 месяца назад +3

    ቴጅየ በአላህ ወላሂስትይ እዴትስታምሪ ወላሂ ማሻአላህ ሲጣፍጥ አማባልሽ እኳን ለእምዬ አገርሽ በሠላም አበቃሽ ለልጅሽ ለበተሰቦችሽ ማሻአላህ ደስይላል መለያየት ባይኖር መገናኘት ጡሩነበር

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 2 месяца назад

    አርቴው አያምርብሽም አድላይ አሆኑም እስከመቼ

  • @gjch5302
    @gjch5302 2 месяца назад

    እንኳንም ለሀገር አበቃሽ

  • @genetayele990
    @genetayele990 2 месяца назад

    Betam tegorereyalesh masetelatesh demo min temeseyalesh

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 месяца назад

    አነኳን በሰለም ገባሽ

  • @SaraTube-nz2so
    @SaraTube-nz2so 2 месяца назад

    ከዚሁላ ውጣ ውረድ በሀላ ተመስገን🙏

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 2 месяца назад +5

    እኳንም ተሳካልሽ ግንለመቅረት ጓግተሽ ነበር ክክክክክክክ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔውድ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤

  • @buzyertabalcwy2326
    @buzyertabalcwy2326 2 месяца назад

    እንኮአን ሰላም ገባሽልኝ❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 2 месяца назад

    እንኳን በሰላም ገባሽ❤❤❤❤❤❤ቲጂ

  • @rahma8178
    @rahma8178 2 месяца назад

    የኔ ውድ ቲጂየ❤

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 месяца назад

    የኔ ማር ናፈቀሺኝ 😭❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fikirtehabtemariam2120
    @fikirtehabtemariam2120 2 месяца назад

    እግዚአብሔር በሰላም ያግባሽ ❤

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 2 месяца назад

    ኡከን በሰለም ጋበሸ❤❤❤

  • @malwtbahgrr
    @malwtbahgrr 2 месяца назад

    ቲጅዬ አለሽ

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 2 месяца назад +1

    Enkuwan salam gabashe wude

  • @khalidabdulwahid1547
    @khalidabdulwahid1547 2 месяца назад

    Yawu enkuwan le 2 leje beselame aregezeshi temeleshi

  • @sssadaaachannel322
    @sssadaaachannel322 Месяц назад

    ቲጂ ሂጃብ ያምረብሻል ❤❤❤❤

  • @zimaminji2559
    @zimaminji2559 2 месяца назад

    እኳን፡በሰላምገባሽ

  • @عائشه-ك1س
    @عائشه-ك1س 2 месяца назад

    የኔ ፈንድሸ ሰወድሸ❤❤

  • @Ziyadamukerem-em2zc
    @Ziyadamukerem-em2zc 2 месяца назад

    እርጉዝ ከሆንሽ በሰባተኛና በዘጠነኛ ወር ፍላይት አይፈቀድም ቲጂዬ የሰባት ወር እርጉዝ ነሽ ባትነግሪንም ደስ ብሎናል

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 месяца назад

      መሠለኝ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 2 месяца назад

      እረ ጓደኛየ እና የአጎቴልጂ ኢትዮጵያ በገቡ በ8ቀናቸው ወለዱ ምንም አልተጉላሉም ሢሄዱለራሱ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 месяца назад

    እንኳንደስአለሽ

  • @FskaTube
    @FskaTube 2 месяца назад

    Ye tige betsaboch betsabi hununyee❤❤❤

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 2 месяца назад

    እሰይ እኮን በሰላም ገባሽ❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemraAbdo-ti4qf
    @LemraAbdo-ti4qf 2 месяца назад

    ዋአዉ ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤አይዞሽ እንኳን በሰለም ገበሽ🎉❤❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 2 месяца назад

    ሀያቲ ኤድሽ በቃ❤❤❤❤

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    😂😂😂😂😂😂💃💃💃💃💃

  • @jamilaYT234
    @jamilaYT234 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂የኔ ማር

  • @SaraShimalis
    @SaraShimalis 2 месяца назад

    Ayizoshi Wedaa

  • @የአብርሽናየሩታአድናቂ
    @የአብርሽናየሩታአድናቂ 2 месяца назад

    አርግዘሽ መሆን አለበት ይዘሽግቢ

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 месяца назад

    Ere zenjero nwe miyasemslshi wguo egzeyo

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 2 месяца назад +1

    እንኳን በሰላም
    ገባሽ
    ቲጂ

  • @RosaLema-g7u
    @RosaLema-g7u 2 месяца назад +1

    ❤❤❤ቶሎ ላይክ ቲጂ የምትወዱ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 месяца назад

      የኔ ውድ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽማሬ❤❤❤

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 2 месяца назад +9

    ለመሄድ ፍላጎት የላትም 😂😂😂

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 2 месяца назад +5

      ስሜቱ ከባድ ነው በቦታው ካልሆንሽ አይገባሽም ለዛ ነው እዚህ ባሎ እዛ ልጆ ይሄ የሁላችንም ታሪክ ነው ማን መራራቅን ይፈልጋል የኑሮ ጉዳይ እንጂ❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ሰላም ግቢልኝ ቲጂዬ❤❤❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      የኔማር ደምሪኝ ስወድሽ❤❤

  • @FskaTube
    @FskaTube 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ewnti naw