🔴 ትዝታዉ ይሄን ካረጋችሁልኝ እመጣለሁ🔴 በብር ተታሎ ነዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 24

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e Месяц назад

    ፈጣሪ ያፅናው ሐዋዝን መዳሀኒለም

  • @HiwoteTasfye
    @HiwoteTasfye Месяц назад +1

    እየሰሱ ያድናል

    • @zedotech
      @zedotech  Месяц назад

      በትክክል ለማዳን ግን ማንንም አይጠይቅም

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 Месяц назад

    ትዝታዉ የዝሙት መንፈስ ነዉ የሚያንቀዘቅዠዉ

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 Месяц назад

    ትዝታው ተልከሰከሰች

  • @Dawitwakalu
    @Dawitwakalu Месяц назад

    ተመለሰ አልተመለሰ ለራሱ ነው የሚጎዳ

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 Месяц назад

    berta

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 Месяц назад

    እንፀጋ ማለት ነው ትዝታው የተልከሰከሰው

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Месяц назад

    ምን አለበት አንተ እብድ ወንድማችንን ብትተውልን???ፈጣሪ ላንተ ምህረቱን ይላክልህና ወደቀልብህ እንዲመልስልህ እንፀልያለን

    • @zedotech
      @zedotech  Месяц назад

      ፀሎቱ ለሱ አይሻልም 24 ሰአት ቁጭ ብሎ ለሚሳደበው መንፈስ

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 Месяц назад

    ሰላም ለዚህ ቤት በሙሉ በቅንናት 10ሰው እፍልጋለሁ 😮 ቤትሰብ ሁኑኝ

  • @xohszgd
    @xohszgd Месяц назад

    ትዝታው ምን ነው ሊብድ ነ ው ሰይጣን የለከፈው ሰው😂😂😂😂

  • @quintin-m1g
    @quintin-m1g Месяц назад

    እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?

    • @MameWachamo
      @MameWachamo Месяц назад

      ትዝታው እዳትመጣብነ እነፈልግም

  • @LiliTesfaye-y9x
    @LiliTesfaye-y9x Месяц назад

    Banateki tetekil tizetawe serat lemayawekeki della aboye betkerstyan tetelki orthodox nw yansachiki zareye bafiki misedadat jimerki

  • @SebleAbera-m2g
    @SebleAbera-m2g Месяц назад

    ከክርስቶስ ብርሀን ወደ ጧፍ ብርሀን መርጦ መሄድን መብቱ ነው ኢየሱስ እንኳ አያስገድድም እናንተስ ልትሄዱ ትወዳላችሁ ብሏል የቀሩትንም
    የፀኑ ያመኑ ያልካዱ 12 ብቻ ቀርተውለት በእነርሱ ሰርቷል
    ወልድ ያለው ህይወት አለው 46 ያለው ህይወት የለውም ምክንያቱም ሁሉም ከምንረግጠው ከአፈር በታች ስለሆኑ ለራሳቸውም ህይወት የላቸውም

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria Месяц назад

    ሲጀመር ማን ፈለገው ማንጠራው ቅድመ ሁኔታዎችን ያስቀመጠው ይሄ መክተፊያ እራስ መክተፊያ እንኳን ጥቅም አለው
    ለማንኛውም አረጋጋው በሉልን ይቺ እዩኝ እዩኝ በኋላ ደብቁኝን ታመጣለች ትእቢት ውርደትን ታስከትላለች እና ውርደታችሁን እያፋጠናችሁ ነው

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 Месяц назад

    እኔ ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያስወጣኝ ሰዉ ሳይሆን ዘፀአት 20-4....6ነዉ።

    • @zedotech
      @zedotech  Месяц назад

      ኦርቶዶክስ የመሆን መሠረቱ 5 አእማዳት ሚስጥር እንጂ የ ቅዱሳን ስእላት አይደለም ሲቀጥል በዛ ዘመን የተከለከለው ነገር የቅዱሳን ስዕል ሳይሆን ድንጋይ ፈልፍለው ጣኦት ለሚያመልኩት ነው ሌላው ደሞ የአምላክ ስእል ፊት የሚሰገደው የአምልኮ ሲሆን የሚመለከው ግን የስእሉ በለቤት ነው ቅዱሳን ስእላት ፊት ይሰገዳል የፅጋ እና የአክብሮት እኛ ባናከብራቸው እሱ አክብሯቸዎል ዘወትር ስለኛ ይማልዱልናል በተረፈ የኦርቶዶክስ የሀይማኖት መሠረት የተባሉትን እንድታነቢ እየመከርኩሽ ለሙሴ እንዲሰራ ስለታዘዘው ስዕላት ማሰብም ነበረብሽ መልካም ጊዜ

    • @bezamengesha8515
      @bezamengesha8515 Месяц назад

      @zedotech ተዉ እንጂ የእግዚአብሔርን ቃል አትሸቅጠዉ በደንብ አንብበዉ ።እግዚአብሔር መንፈስ ነዉ የሚሰገድለትም በእዉነት እና በመንፈስ ነዉ።እግዚአብሔርን ማን አየዉ አንድያ ልጁ ተረከዉ እንጂ ይላል ቃሉ ለይ።

    • @zedotech
      @zedotech  Месяц назад

      ​@@bezamengesha8515የመሸቀጥና የመነገድ ነገሩን እንኳን ላንቺ ልተዉልሽና ሳይገባሽ የሄድሽዉ ነገር ምን መሰለሽ የትኛዉ ስእል ተከለከተለ እና ፐርፐዙ ወይም አለማዉ ያለመረዳትሽ ነዉ በእርግጥ አንድ እዉነት ብለሸል እሱም እግዚያብሔር በመለኮታዊ ባህሪዉ አንድም እንኳን ያየዉ የለም ዩሐ 1፡18 እንኳን እግዚያብሔርን አይደለም ፀሐይንም ማየት አንችልም
      በመጀመሪያ ለስም አጠራሩ መስጋና ይግባዉና እግዚአብሔር ፈጥሮናል ብሎ የሚሰራን ጣኦት ነወ ፈጣሪ የከለከለዉ ፈጠሪ ያለዉን ወይም ማለት የፈለገዉን ላብራራለት ሳይሆን አምላክ ከልክሏል የምትይዉን የፈቀደበትን የመፅሐፍ ቀዱስ ቃል ላሳይሽ
      ዘፀ 25-18 እግዚያብሔር ለሙሴ ያዘዘዉን አንብቢ ዘኁ 2፡8
      እንዴት ነዉ በስዕል ላይ የቀረፃችሁት ለሚለዉ ግን የፈጣሪም ሆነ የቅዱሳኑ ስዓላት ልክ እንደስእሉ ይመስላሉ ማለት ሳይሆን ስእላት ሁሌም ለዉክልና የተሰሩ መሆናቸዉን አትርሽ ያ ማለት ክርስቶስ ሰዉ ሆኖ ሳለ በ ዘፍ 1፡26 ሰዉን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር ይላል የመላእክትን ደሞ ካነሳሽ የሰሩትን ታምራት በማሰብ እንጂ አይተናቸዋል እነዚህን ነዉ የሚመስሉት ያለ ማንም የለም
      በነገራችን ላይ በጣም መዘንጋት የማይገባሽ ትናንትና የሆነ ነገር መስርቶ ዛሬ ትቼዋለሁ የሚል አምላክ ወይም የምሳሳት አምላክ የለም ዕብ 13፡8 አንድታነቢ ጋበዝኩሽ
      ለምሳሌ የድንግል ማሪያምን ስእል ከፈጣሪ ጋር ያለዉን ስታይ በ መዝ 44፡9 ንግስቲቱ በቀኝ ቆማለች ከሚለዉ መነሻ ተደርጎ የተሳለ ነዉ
      የጌታችን መከራና ስቃይ ስትመለከች በቅዱስ ዩሐንስ አማካኝነት ያሳለዉን ማየት ትችያለሽ ማለቴ በወንጌላዊ ቅዱስ ዩሐንስ መቼም እስከ ቀራኒዮ ድረስ ከፈጣሪ እናት ጋር አብሮ የነበረ ነዉ ይህን አትክጂም አይደል
      ባጠቃላይ ቅዱሳን ስእላት ማለት የተገለፁ መፅሐፍት ናቸዉ የተሳሉባቸዉን ወረቀት ለማምለክ ሳይሆን የስእሉን ባለቤት ለማሰብ የሚደረግ ነዉ ልክ አንቺ የምትወጂያቸዉን ሰዎች የምትቀርቢያቸዉን ሰዎች ስእል እንደምታይዉ እንደምትስሚዉ በተጨማሪም አየሽ የኦርቶዶክስ ቤት አስተምዕሮ ማንበብና መፃፍ ለማይችሉ ቅዱሳን ስዕላትን እያዩ ብዙ ወንጌልን ማወቅ መማር ይችላሉ
      በርግጠኝነት ቀጥሎ ስግደት ለማነዉ የሚገባዉ እንደምትይኝ

  • @Muna-e5t
    @Muna-e5t Месяц назад

    እኔ በተለይ የናንተ መምጣትና መሔድ አያሳስበንም ለምንገደል አትገቡም እናንተ እንድትመጡ ተብሎ የቤተክርስቲያን ስሰረአትን አናፋልስም

  • @FireTe-x3j
    @FireTe-x3j Месяц назад

    ሲጀመር ማን ፈለገህ እንዳትመጣ በግድ ፈልጉኝ አይደብርህም አንተ ድልብ መአይም