94ኛA ገጠመኝ የሞተ ሰው ጆሮ በኪሳቸው የሚይዙ ጉደኞች ንስሐ ይግቡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 350

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 года назад +54

    በእወንት ወንደማችን ባንተ አደሮ ላሰተማርን ለገሰጸን ለሉዕል እግዝያብሔር ሰሙ የተመሰግን የሁን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 года назад +46

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እኛ በምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም እየተለወጥት ነው ስለዚህ ያምናሉ አያምኑም ብለህ አትጨነቅ ያመነ ይመን ያላመኑ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን ። ስለምታደርግል ሁሉ መድሀኒ አለም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እናታችን ወላዲተ አምላክ በንግግር ሁሉ አንደበት ትሁን አሜን ፡፫

    • @keedaw6764
      @keedaw6764 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @pezapet411
      @pezapet411 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን
      ለሁላችንም አስተዋይ ልብን ይስጠን

    • @yordanosagonafer1090
      @yordanosagonafer1090 4 года назад

      Shawn yabzalh betsbhn Egziabher ybarklh

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ

    መምህር ተስፋየ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እራሰክን ጠበቅ ማንኛውንም ሰው ና ስልህ አትሂድ ጠንቅቀ ብል

  • @almasalmas8660
    @almasalmas8660 4 года назад +1

    Amenn amenn amenn

  • @ወለተሥላሴ-ለ6ገ
    @ወለተሥላሴ-ለ6ገ 4 года назад +77

    Dislike የምታደርጉ ሰዎች በጣም ነው የምታስቁኝ ምኑን ነው dislike የምታደርጉት ትምህርቱን ነው ወይስ ምንኑን ነው አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለ በኮመንት ማስቀመጥ ነው እንጂ እየቀረበ ያለው እውነተኛ ታሪክ ነው ተማሩበት ለሌላውም ሼር በማድረግ ትምህርት እንዲሆን ማድረግ ነው እንጂ dislike የሚያስደርግ ነገር እዚህ ላይ አላየሁም በመሀልም የሚያስተምሩን ወይም የሚሰጡን ማብራሪያ የእግዚያብሔር ቃል ነው ምእመናን ብናስተውል መልካም ነው

    • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
      @tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 года назад +6

      ስጀመር አልሰሙትን እግዚአብሔር ልቦነ ይስጠንን እውነት ዝም ብለው ቢያስቡ ስንት ደክሞበት ነው እሚለቀቅልንን

    • @nanibelete2431
      @nanibelete2431 4 года назад +2

      Erkus MENFESU NEW MIAZACHEW AMLAK YESMACHEW

    • @mariyam-t1t
      @mariyam-t1t 4 года назад +4

      ወደው አይደለም በማፈስ ታይዘው ነው ፈጠር ወደ ራሰቹ ይማልሰቻው

    • @adinatiku9588
      @adinatiku9588 4 года назад +1

      dis like የማያቅ ሰውነው እሚያደርገው የዛሬ 3 እኔም ዝም ብየ አደርግነበር መምህርን ሳይሆን ሌሎን

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 4 года назад

      ልባቸው ዲስ ላይክ የሆነበቸው ነቸው ዲስ ላይክ የሚረጉት ፈጠሪ ልቦናቸውን ይመልስ

  • @azebkassaye5759
    @azebkassaye5759 4 года назад

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @godolyasasgedom2154
    @godolyasasgedom2154 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kale Hiewet yasemalen memhir

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memihir 💚 💚 💚

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 года назад +2

    Amennn Amenn Amenn Amen

  • @መሲነኝወለተማርያም
    @መሲነኝወለተማርያም 4 года назад

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ስንቱን ይሰማል ይሄ ጆሮዬ መምህር እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 4 года назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @fitsumhaile7625
    @fitsumhaile7625 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል

    ትላንትና ባንጋጥጥ ባንጋጥጥ ጥፍት አልክብኝ እንኳን በስላም መጣህ የኛ እንቁ

  • @ወለተሚካኤል-ኈ4ጀ
    @ወለተሚካኤል-ኈ4ጀ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር: ይባርክህ:

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር።

  • @እሪታእሪታ
    @እሪታእሪታ 4 года назад

    ወይ ጉድ መምህራችን እድሜናጤነይስጥክ

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 4 года назад +9

    እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ልዩ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከራሴ ጀምሮ እጅግ በጣም ብዙ ሰወችን የጥንት ጠላታችንን ይሄን የተዋረደ መንፈስ እንድንቃወም ፈጣሪ ባንተ ላይ አድሮ አስተምሮናል ስደቴ ህይወቴ ባልሰደድ ይሄን ት/ት አላገኘውም ነበር።

  • @monamonna4065
    @monamonna4065 4 года назад +2

    መምህር ተስፋየ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ብዙ ነገር ነው እያሳወቅኸን ያለኸው ግሩም ነው በእውነት ይህን ክፍ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን ወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ትርዳን አሜን

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    መምህራች እንኳን ደህና መጣህልን ኑ እደተለመደው እንማርበት ዛሬም ልዩ ገጠመኝ ተለቆል የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን መቸም የጥላታችን የዳቢሎስ ስራ በህይወታችን እየተጫወተ ነው ያለው እኛም በተራችን ከተማርነው ከምንማረው ወደ ሲኦል እናወርደዋለን መምህራችን የምናከብርህ የምንወድህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን 🤲🙏💒❤️

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 4 года назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ወድማችን

  • @were8721
    @were8721 4 года назад

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @መሲየማርያምልጅነኝ
    @መሲየማርያምልጅነኝ 4 года назад +1

    እንኳን ሠላም መጣህ መምህር

  • @ፌበንየማርያምልጅ
    @ፌበንየማርያምልጅ 4 года назад

    በስመ አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን
    መምህር ስላም ለእርሶ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ጸጋውን ያብዛሎት መምህር በእውነት በጣም ነው የደነገጥኩ በገጠመኙ ሰው እንዴት ከሰው ተፈጥሮ የሰው አካል በኪሱ ይዞ ይኖራል ሎቱ ስባት በጣም ያሳዝናል መምህር በእውነት በጣም የምናመደግነው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያኑርልን
    መምህር በጸሎት አስቡኝ ተቋም ማርያም ብለው በረከት ይደርብኝ

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ የሆን ከብርልኝ ወንድም ተባርከ

  • @hhmkj710
    @hhmkj710 2 года назад

    መምህራችን ቃለህይወትም ቃለበረከትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ መምህሬ😥😥😥🌺🌺🌺

  • @kuwaitkuwaitt1511
    @kuwaitkuwaitt1511 4 года назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 4 года назад +1

    መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን ደና መጣክ እረሰከን ጠብቃ መምህር

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜንአሜን አሜን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 года назад +3

    Keep up the good work memihir tesfaye please Thanks for your help memihir tesfaye 🙏🙏💒

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 года назад +6

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታልን

  • @ቤዛየድንግልልጂ
    @ቤዛየድንግልልጂ 4 года назад +3

    ወድማችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ሰለምለቅልን ትምርቶች ገጠመኝ ፀጋውን ያብዛል እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 года назад +2

    Good bless you and all your beautiful family

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @haleluyasisay1152
    @haleluyasisay1152 3 года назад

    ልኡል እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ አንተን የሰጠን አምላክ

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 года назад

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @kbrlgita1583
    @kbrlgita1583 4 года назад +1

    Amyen memhrachn kalhiwet yasemaln Amyen

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 4 года назад

    Amen,amen,amen,🙏🙏🙏😭😭😭

  • @ወለተምካኤልጫልቱ
    @ወለተምካኤልጫልቱ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🌿🌿

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመአምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰቦት

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዘ2ዘ

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አዎ እያዳመጥን ነው በርታ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ጠላት መቼም ዝም አይልም ብዙዎቻችን ነቃንበት መምህር ባተላይ አድሮ ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን
    የዛሬው ደግም የሚገርም ነው በስመአብ

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣክ

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 года назад

    መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በየቤታችን ብዙ ጉድ አለ እኛ ሳናቀው ቤተሰቦቻችን ያመጡት ብዙ ነገር አለ የድንግል ማሪያም ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ

    መምህር እንኳን ስላም መጣልህ ልን

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)እኳን ደህና መጡ መምህር አሜን(፫)

  • @bereketgoitom9017
    @bereketgoitom9017 4 года назад +3

    መምህራችን ከነ በተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልን የሀ ትምህርት በጣም እየተለወጥንበት ነው 🇪🇷💒🇪🇹

  • @pezapet411
    @pezapet411 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ።።ውድ መምህሬ ። እኔስ አምናለሁ. አልጠራጠርም. እመቤቴማራያም. ከነሙሉቤተሰባችህ. ትጠብቅልኝ
    ። በራታልን. ።በጣም. ተለውጭለሁ. በገጠመኝችህ. አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ
    አምላክ። ፈቅዶ. ከስደት ስመለስ. ለመገናኝት. ያብቃን
    ወለተ ሰመአት. ( ቤዛ. ) ነኝ. ከዱባይ. መምህሬ. በፅሎትአስበኝ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 4 года назад +6

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ☝️🙏 የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ☝️🙏

  • @ፍቅርተጊዮርጊስ
    @ፍቅርተጊዮርጊስ 3 года назад

    መምህር ተስፋዬ እግዝአብሔር ይጠብቅህ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @eyerusalemdejene8692
    @eyerusalemdejene8692 4 года назад

    ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal 4 года назад

    እመብርሃን ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ታርዝምልህ።

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋየ እኳን ደህና መጣህ

  • @ሠላምብርሀን
    @ሠላምብርሀን 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር እዲሜ ናጤና ይስጥልን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 года назад

    እግዚአብሔር ያመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዘ2ዘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @liya7521
    @liya7521 4 года назад +13

    ሁሎም ጥንቃቄ ማድርግ አለብክ መምህር እባክክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 года назад +1

    ወይ መምህር እግዚአብሔር ይጠብህ እራስህ ጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 4 года назад +1

    በእውነት የዛሬውስ የባሰ ነው መምህራን
    እግዚአብሔር ከዳቢሎስ ስራ ይጠብቀን

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ መ ምህረ ተስፋዬ እግዚአብሔረ ባንተ ላይ አድሮ ስለተማረን በጣም እድሎኞች ነ ን እዉነት አንተንም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ አሜን

  • @tsigemariyam6061
    @tsigemariyam6061 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላሞት ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etegegngezugezu947
    @etegegngezugezu947 4 года назад

    AMEEN AMEEN AMEEN mamihirachn tabarkeln❤🙏🙏🙏

  • @hayathhayath3052
    @hayathhayath3052 4 года назад

    ሰላም ለናተ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው በእድሜ በጸጋ ያቁይልን ከኔም የበርታች በጽሎታችው አስቡኛ ውድ መምህሪ በጽሎተወት ያስቡኛ ወለተ ኪዳን እያላችው በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 года назад +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ዉድ መምህራችን

  • @addisaweke9061
    @addisaweke9061 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አዛኝቷ እመቤት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ አስተማሪያችን በርታልን ብዙ ነገር እየተማርንበት ነዉ

  • @ትዕግስትወለተመድህን

    እንኳን ሰላም መጣህልን እንቋ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 4 года назад

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ባንተ አድሮ እያስተማረኝ እደሆን ነው እሚሰማኝ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @abac2092
    @abac2092 4 года назад

    Begezabwher sem memehr enqan beslam metah bewnt kalhiwet ysemalen amen amen amen

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад +1

    እናመሰግናለን መምህራችን እዉነት ነው ጠላት በሰዎች ላይ አድሮ የማይሰራው ነገር የለም እግዝያብሄር ይገሥጽልን እሱ ይጠብቀን እናመሰግናለን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    የዛሬው ገጠመኝህ ገና ሳልሰማው ያስፈራል ሰውነቴን ወረረኝ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከደዚህ አይነት ነገር ሰውሪኝ

  • @kiflegebrezgabher4299
    @kiflegebrezgabher4299 4 года назад

    መምህር የዛሬ ሞ በጣም ይገርማል እግዝኣብሄር ሓያል ነው ይገርማል መጋለጥ ቀጥልበት እናመስግንሃለን

  • @hayatlelo8954
    @hayatlelo8954 4 года назад

    Waqayoo goftaan sagalee jirenya sin haa dhagesisuu dhaltuu mootummaa isaa sin haa godhatuu bara tajajilaa keessani haa eebbisuu amen

  • @ወይንወለተሚካኤል
    @ወይንወለተሚካኤል 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምክ ይብዛልን በእውነት ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልክ እኔ በበኩሌ በሁሉም ገጠመኞችህ ተለውጫለሁ እስከ ሰማንያ ስልኬ ላይ ዳውሎድ አድርጊያለሁ ቀጥሎም ያለው አወርዳቸዋለሁ ሌሎችን እቀይርበታለሁ ከእግዚአብሔር እገዛ ጋር

  • @rahealtadesse8485
    @rahealtadesse8485 4 года назад

    አባታችን ሆይ እንበልለት ለመ ምህራችን ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በደሕና መጣሕ መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @samsamesone9552
    @samsamesone9552 3 года назад

    መምህር ተስፋዬ ይሄ የገጠመኝ ትምህርት በጣም ያጋጋል ያስተምራል እውነት ለመናገር እንደ እኔ አይነት ደካማ ሰውን በደንብ ይቀይራል በጣም ተቀይራለው ያንተን ገጠመኝ ሳልሰማ ተኝቼም አላውቅም በርታልን ወንድሜ ኮቢድ ቀንሶ በርራ ሲጀመር ሃገር ቤት እመጣለው አገኝካለው እኔም ታሬኬን እና ለውጤን አጫውትካለው ወንድሜ በርታልን አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ከነመላው ቤተሰብህ ተባሪክ ፈጣሬ ያገልግሎት ዘመንህ ያብዛልክ ይባርክልህ መምህር ወድሜ ተስፋዬ አበራ
    እኔ ወልደ/ገብርኤል እና ፍቅርተ ማርያ ብላችው በፀሎታችው አስቡን ወገኖቼ 🙏🙏🙏

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰሚ ጆሮ አስታዋይ ልቦና ይሰጠን የሚገርም ገጠመኝ ነው

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 года назад +4

    መምህራችን እንኳን በሰላም በጤና መጣህልን ሰላምና ጤናን ያድልህ ከነመላው ቤተሰቦችህ !! የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን !!

  • @rutirut8846
    @rutirut8846 4 года назад +1

    ስንት ጉዱአለ በዚህ አለም ይቅር ይበለን ጌታ

  • @hebtshhebtsh818
    @hebtshhebtsh818 4 года назад +1

    እግዝአብሔር ይመሥገን እንኮን ደሕና መጣሕ መምሕር

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 года назад

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen

  • @shwaygeta6752
    @shwaygeta6752 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ይህን እንድንሰማ ሰላረክ እናመሰግና ለን በግዚአብሔር ሰም ካንት ብዙ ነገር እይታምርነዉ ለምታቀርበዉ ነገር

  • @ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛለወት በእርሰወ ላይ አድሮ ላስተማረን ለገሰጸን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባው አሜን አሜን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 года назад

      አመሰግናለሁ መምህር.ረጅምእድሜናጤናይስጥልን።ቃለህይወትያስማልን።እግዚአብሔር ይምስገን።እሜንንን

  • @mahietiopia3213
    @mahietiopia3213 4 года назад +2

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር

    • @meseretdaka2069
      @meseretdaka2069 4 года назад

      0913311451 መምህር ተስፋዬ ይሄ ነው ስልክ ቁጥር

  • @pezapet411
    @pezapet411 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ።ስለማይነገራ ስጦታው ።እግዚአብሔር ።ይመስገን.
    አምላክ ሆይ ዛሬም ተመስገን

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 года назад +1

    Basmam bwaled wmnfas pudus ahudu amelk Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memehir Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏💜💜💜❤❤❤

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 4 года назад

    የፈጣሬያለሕ ሠዉን ፈራሑ አሑንሥ ሥንትአይነት ሠዉአለ ጎበዝ መምሕር በቻልከዉመጠን እራሥሕንጠብቅ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 года назад +2

    Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye 🤲🤲🤲🤲

  • @wagayealemayeha5052
    @wagayealemayeha5052 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምራችን💚💛❤

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን በፅሎትህ አስበን

  • @ኤልሳቤትየማሪያምልጅ

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ለእኔም ለሀፂያተኛዌ እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልብ ይስጠኝ ዘንድ በፅሎታችሁ አስብኝ ወለተ መስቀል እያላችሁ

  • @meseretgetnet4047
    @meseretgetnet4047 4 года назад +1

    ውዱ መምህራችን ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ በጣም እናከብርሀለን

  • @AlyiaAlyia-kt1ct
    @AlyiaAlyia-kt1ct 4 года назад +1

    ሰላም መምህር እናመሰግን አለህ ያገልግሎትህን ዘመንህን ዪባርከልህ

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን