ተሳስቼ አላዉቅም is a very strong statement. Even apostle Paulos after preaching the gospel for 14years he went to the other apostles in Jerusalem to make sure what he preaches is aligned with the gospel they preach because he had that fear of what if he did not.
We love you Apostle and we understand you. That’s enough. They did on purpose .Your haters know what you teach and knew what you say forget them and focus on your path . Stay shining ✨
This is elementary teaching of the Bible. God bless you japi. Man is a spirit, has a soul and lives in the body. መዝሙረ ዳዊት 103 1፤ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን። ትንቢተ ኤርምያስ 1 5፤ በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ።
Ke dihinetna kebeshita yemiyalKik eyes use bicha new apostolic japi adelem......let me ask you a question have u ever look a people under ur status? ....first u beter try ur self..before u question... what do u think!!
I think the title misled a lot of people, he was talking about his teachings, and how he prepared for his teachings before delivering them to his congregation.
ሐዋሪያው ጃፒን ዛሬ ተረዳሁት፡፡ እሱ በእውነት እስካሁን ያለቦታው ከሀሰተኞች ጋር ተፈርጆ ሲወገዝ መክረሙ አሳዘነኝ፡፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት፡፡
ምንም አሁንም ያለው ስህተት ነው አልሸሹ ዞር አሉ።
Are you kidding
😂😂😂ሚስኪን ነህ😅
ሀዋሪዉ ጃፒ የምድሬ በረከት ነህ ስለ የእየሱስ ሳይሆን እየሱስን አሳዉቆኛል ተባረክ
Thank you aklile for hosting my favourite teacher and man of God apostles Japi.
Apostle i love you , keep shining and stay blessed !!!❤
ሐዋርያው ጃፒ የዘመኑ በረከት ነህ ተገልግለናል በብዙ ተባርከናል ባገልግሎትህ እንወድሐለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Stay blessed japy for briefing us about your preaching 🙏
We love you apostle Japi..you are blessing 🙌
We love you Apostle, your teachings are life changing❤
Japi ትምህርት በጣም ነው የቀየረኝ God bless you !! I can't wait to see you in cape town
ጀፒ የቅንነት መንፈስ አለህ። ጠብቀው አይወሰድብህ። ተባረክ
እኔ በጃፒ ባስተማረው ትምህርት ሂወቴ ተቀይሯል ከብዙ በሽታ ተፈውሻለሁ ከሁሉም በላይ መንፈሳዊ ሒወቴ ተለውጧል ጃፒ ዘመንህ ይባረክ ብዙዎች ባንተ ትምህርት ተጠቅመናል ድንቅ አስተማሪ ነህ ሁሉም ትምህርቶችህ አያመልጡኝም በሁሉም ደሞ ተጠቅሜያለሁ ለምልምልን እንወድሀለን❤❤❤
Absolutely ❤ love and respect Apostle!
ሚዲያው መልካም ነው ሆኖም ፕሮግራሙ አማርኛ ነው ብዙ ጊዜ ኢንግሊዘኛ መሃል ላይ ይበዛል አስተካክሉ ጌታይባርካችሁ
እኔ በአንተ አገልግሎት ከተጠቀሙት ሰዎች መካከል ዋነኛው ነኝ መጀመሪያ ባለማወቄ ከተሰራብኝ ነገር ነፃ ወጥቻለሁ እንዲሁም ሃያ አመት ከሚያሳስር እዳ ነፃ ወጥቻለሁ ዛሬ እርሱ ካስተማረኝ ቃልየክርስቶስ ፍቅር አሳድሮብኝ በሳምንት ሁለት ቀን ወንጌል በግሌ እየወጣሁ በጎዳና ላይ ወንጌል እሰብካለሁ ሐዋርያው ጃፒ እወድሀለሁ
Apostle, you are our precious gift of God and blessing.
ተሳስቼ አላዉቅም is a very strong statement. Even apostle Paulos after preaching the gospel for 14years he went to the other apostles in Jerusalem to make sure what he preaches is aligned with the gospel they preach because he had that fear of what if he did not.
Ene endemimeslegn egna hager yemadamet chigir betam sefi hono yitayal, malet tesasiche alawkem yalew bastemihirot guday ahun eyeteteyeke balew tiyake enji lelawn endesew tesasiche askeyime kehone yikirta bilo kemedreku eskezih seat tenagiroal madamet tiru new
Thank you for teaching the Word of God. Keep up the good work.
We love you Apostle and we understand you. That’s enough. They did on purpose .Your haters know what you teach and knew what you say forget them and focus on your path .
Stay shining ✨
We love you apostle❤❤❤
Sewyew challenge lemadreg new sijemer eyeteyeke yalew enji lemeredatna lemawek aydelem japi kezi belay geltse adrgo liyasredah aychlem .Thank you apostel ❤
ሐዋርያው ውንድማችን ዘመንህ ይባረክ በአግባቡ ተረድቼሀለሁ። ደግሞም በራስ መተማመንህና እርጋታህን ወደድኩት አንተ እውነት የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሰብክ ተረዳው። ዝም በለው የሚፈርጁ ሰዎች እራሳቸውን ይመርምሩ። ተባረክ ተባረክ
ምኩረብ ሾው ተባረክ በርታ
ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠን ድንቅ መሪና አስተማሪ
Apostle Japi, May God bless you as you preach the truth. My life has changed with the teaching from New Creation International church. 🙏🙏🙏
Apostel tebarekeleg we love you
ተባረክ ለእንግዶችህ ያለህ ክብር፣ ቅንነትህ እና አቀራረብህ ያስደስታል። ተባረክ። ለክርስቲያን ሾ አቅራቢዎች ሞዴል ነህ
God bless you more and more Apostle!!!
ትክክል ኢየሱስ ስለሁሉም ነገራችን ነው የሞተው ተፈፀመ ብሎአል ❤❤
ኢየሱስ የሞተው ሃጥያት ለሚባል በሽታ መስሎኝ
Wiy yeresashaw rigimanm ..dihinetm yemibalu beshitawoch Eko alu habitat bicha Adelem eshi wide lenezih Hulu new yekefelelesh ehi
Yehe seweye bitamem egziabehre yemisadeb neww egziabher yeker yebelew
ዋው በጣም አሪፍ ውይይት ጋዜጠኛው ቀስስ እያለ ሀይለኛ ሙግት ገጥመሀል
Many Blessings apostle. Our people need that teaching. I am Chairs bible college student. 🙏
Charis
በህይወቴ ሙሉ እንዳንተ ፍቅርን የተረዳው ኣገልጋይ ኣይቸ ኣላቅም ኣፖስትለ ጃፒ፡ ፍቅር ምን እንደሆነ በደምብ ይስተማርከኝ ጥሩ ኣባት ነህ፡ እውነት የገባህ የዋህ ኣገልጋይ ነህ ጃፕየ፡ i love u so much.
አገላለጹ በጣም ችግር አለበት። መረዳቱ ትክክል ሊሆን ይችላል።
መረዳቱን ለማስተላለፍ የተጠቀመበት አገላለጽ ግን በጣም distort ወደ ሆነ መረዳት የሚወስድ ነው።
በዚህ ነገር የቋንቋ ምሁራንን ድጋፍ ቢያገኝ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ።
ጃፒ መንፈሳዊ መረዳቱ ላይ ብቻ ነው ያተኮረው ነገር ግን መረዳቱን ለማስተላለፍ articulate የማያደርገበት ቋንቋ አድማጭ ጋር ምን አይነት ትርጉም እንደሚያስተላለፍ የተገነዘበ አይመስለኝም።
Thank you Japi!
We love u apostle
በጣም ነው አከብርሃለሁ የእግዚያብሔር ሰው
You are blessed japi❤❤❤❤
ጀፒየ እድሜና ጤና ይስጥህ
U are blessed
Apostel is Amazing Preacher!
This is elementary teaching of the Bible. God bless you japi. Man is a spirit, has a soul and lives in the body.
መዝሙረ ዳዊት 103
1፤ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥
አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።
ትንቢተ ኤርምያስ 1
5፤ በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ።
Tebarek Japiee, teyakewen gin astemereh getan asekebelew.
መንፈስ ነን እያሉ በጥላህ የሚያድጉት ትውልዶች በጣም ያሳስስቡኛል
ሰው መንፈስ አይደለም !
My apostle you perched the true Gosple
GBU APOSTLE JAPI
Thank u japi we love u❤❤❤❤
"እኔ እምልህን ነው እምታምን ሠው ያለህን ? እኔ የማምንበትን ይሄው እየነገርኩህ ነው።"
brother japi
yetemechegn agelalets
God bless you Apostle
ብስራት ጌታ አይዘበትበትም በጆሮአችን ሰምተንሀል ንሰሀ ይበጅሀል
እኮኮኮኮ
Before you suggest his confession you need to learn how to be humble
we love you apostel japi
Aklileye now i see what u said on changing the way of your show 🙏🙏🙏 blessings brother
Ewnetegha ye wenegale sebaki fekerenena tehetenane asetemari new tehote ye e/r bariya new ❤❤❤ !!!!!!
Betam yetewded menfesawi astemari ye kerstosen ewent yekaun ewent yastemargh getanbegelsi yastemargh tell yeget sew new bless you .selgeta seyastemer yemiyaskomw yelm.❤❤
Wow amazing ❤
ዘመንህ ይባረክ ለምልም
የእኔ አባት ስወድሕ በረከቴነሕ ነሕ❤ብዙነገረ ተለውጣል ምርጥ አባት ያባትነት ልብ ያለሕ በተለይ ስትስቅ እባረካለሁ ውስጤ ያለው መንፈስግድስ የተለየስሜት ይሰማኝል በፈገግታሕ እባረካለሁ ከዚሕ በላይ ይጨምርብሕ ይብዛብሕ 😇😇😇😇
Thank you Aki❤❤❤❤❤
ስህተት መሆኑን ለማወቅ ውይይቱን መስማት አይጠበቅብንም ገና ከእርእስቱ ልክ እንዳልሆነ ማወቅ ይቻላል የማይሳሳት ሰው በምድር ላይ የለም እባክህ ተመለስ ወንድሜ ንስሐ ግባ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያትርፍ ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ብዙ ነገር ሰበሰብክ ይበቃኃል ተመለስ የብዙ ሰው ነፍስም ነው ይዘህ እየሄድክ ያለኽው አንተና መሰሎችህ እድሜ ሲጨመርላችሁ እንድትመለሱ እየጠበቃችሁ መሆኑን አስተውላችሁ ተመለሱ ከነጓደኞችህ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ ወገኖቼ ከሀሰተኞች መምህራን ገንዘብን ከሚወድ፣ ከምንሰማው ሁሉ እንጠብቅ ጌታ ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን።
እሱም አልተሳሳትኩም አለ ,,,አንቺ ደሞ እኔ ትክክል ነኝ ተሳስተሀል ተመለስ አልሽ ,,አንድ ናችሁ ሁሉም እኮ እኔ ትክክል ሌላው ስህተተኛ ነው ባይ ሆነ ,,,ዘንድሮ ፈልገን ያጣነው ወንድሜ ከእኔ ይሻላል የሚለውን ነው,,ጌታ ሁላችንም ራሳችንን እንድናይ,,ስለ ሰው ሳይሆን መጨረሻ ስለራሳችን ስለምንጠየቅ ተባረኩ
Don't judge a book by it's cover.
ህያዉ መልዕክት ነዉ
በእውነት ደዌአችንን ተቀበለህ ህመማችንንም ተሸክሟል እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዜአብሔር እንደ ተቀሰፈ እደተቸገረም ቆጠርነው
You are faithful and fruitfully that's why you pass a lot problem!
ዋው
ጌታ የሞተልን ለሃጥያታችን ነው እንጂ ለስጋዊ ብልፅግና አይደለም በማለት ጠያቂው ጃፒን መጠየቁ አግባብ አይመስለኝም ጃፒን ሰው መንፈስ ብቻ ነው በለህ ታስተምራለህ ከሚለው መነሻ ጥያቄህ ጋር ይጋጫል፣ ለነፍስና ለስጋ እውቅና አልሰጠህም እያልከው፣ጌታ ለነፍሳችንእና ለስጋችንም ዋጋ ከፍልዋል ብለህ ታስተምራለህ ብሎ መጠየቅ የጃፒን አስተምህሮ አልተረዳኸውም ማለት ነው፤ለነፍስና ለስጋችን ጌታ ሞቶልናል ካለ እና የነፍስና ስጋ መዳን እስከ እለተ ሞታችን መለወጥ እና ማደግ ሲኖርበት መንፈሳችን ግን ጌታን የተቀበልን እለት ለዘላለም ላይጠፋ ድንዋል ማለቱ ጥርት ያለ እውነት ነው ጃፒን ጌታ ይባርከው
Very exciting and blessed discussion and holistic teaching!
God bless you both and Would like the God man to advise me how I could get his book.
Geta ybarkh
You are very good Host. I like how you put your argument and come very prepared.
ጥሩ ውይይት ነበር
I like your show. The host please keep your mic close to you. Sometimes we can’t hear you specially when the phone is on speaker mode thanks
Apostellooooooo❤
ቻፒ wow ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ሐዋ. ጃፒ በሰው ሁለንተና አምናለሁ ካለ
ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በሥጋ ውስጥ ያድራል የሚለው አገላለጽ የሰውን ሁለንተና የሚያፈርስ ነውና
ዴፊኒሽኒን መለወጥ አለበት።
ለምሳሌ የውስጠኛ ሰው፣ የውጨኛው ሰው በሚል
It's simple word Eko..
Sprit+ soul+ body= man
This much simple to udersand
ጃፒ አሁን የያዘው የራሡን የገጽታ ግንባታ እንጅ እውነተኛ ማንነቱ ይሄ አይደለም።
እውነተኛ ማንነቱን ለፈጠረው ጌታ ብተዉለት አይሻልም !?
አባ ገብሬ እኛ ጋር መጥተዋል🤣🤣🤣 በመጀመሪያ በሽታ ድህነት በኃጢአት ምክንያት ገባ አለን ከዛ አሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ለንተናዬ በሰራው ስራ ድኜአለው ስለዚ ኃጢያት ካመጣብኝም መዘዝ ተላቅቄአለው አለ። በቃ ከዚ በኋላ አንታመምም ደሀም አንሆንም ብዬ ደስ ሲለኝ ድጋሜ ሰው ከዳነ በኋላ ይታመማል እኔ እራሱ በከባባድ በሽታ ታምሜያለው ብሎ ድጋሜ ወደኋላ መለሰኝ። እና የዳነው መንፈሳችንም እየሞተ ይነሳል ወይስ ለስጋችን እና ለመንፈሳችን ለየብቻው ልዩነት አለው??? አየህ ጃፒዬ ለዚ ነው እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ስነ አፈታት እና አተረጓጎም የሚያስፈልገው። የስተት ትምህርት ከባዱ ችግር የስህተት አስተማሪዎች የጻፏቸውን መጽሐፍት በብዛት ከቅዱሱ ቃል ይልቅ አንብበን ስለምናስተምር ከቃሉ ሳይሆን የምንነሳው ከመጻሕፍቱ ነው ወደ ቃሉ የምንሔደው ስለዚ ወዳጅ ቀይር በተቻለህ መጠን ትምርትህን ሊያርሙልህ የሚችሉትን አገልጋዬች አማክር
ጠያቂው ጎበዝ ነህ...
ጃፒ የሚመልሰው ሁሉም ጥያቄዎች መነሻው መፅሐፍ ቅዱስ ነው አንተ ጠያቂው ደሞ ከተለያየ ሚዲያ ሰብሰበህ ነው እኔ የምረዳው ትንሽም ቢሆን ሁላችንም የመፅሐፍ ቅዱስ መረዳ ችግር አለብን እንደዛ ነው ብዙ ነገራችን በዚህ በምድር ባለው ነገር የሚያዘው ብዙ በቤተክርስቲያን ውስጥ ወደ ሁላ የሚይዙን አስተምህሮት አለ ለዛ ነው ጥያቄ የማይሆኑ ነገሮች ጥያቄ ሆነውብን ዘመናችንን የምናባክነው መፅሀፉ ቅዱስ ሲናገር መጀመሪያ ፅድቁን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል ይላል ስለዚህ ፅድቃችን ደሞ የሚጀምረው በክርስቶስ አምነን የዳንን ቀን ነው ስለዚህ ሰው ምን አለ ሳይሆን መፅሃፍ ቅዲስ ምን ይላል ብንል ያልዳነውን ህዝብ ማነፅ ይቻላል እኔ በግሌ በጃፒን ተጠቅሜያለሁ ወደ ፊትም እጠቀማለሁ
ሌላው Holistic ነው ደህንነቴ ስለዚ ባለጠጋ ነኝ ጤነኛ ነኝ ብሎ ያስተማረ የመጽሐፍ ቅዱስ አባት ወይም ሐዋርያ ብታሳየን ጥሩ ነበር ግን ሐዋርያት ስራ ላይ የሚሰደዱ ደቀ መዛሙርት ተወግረው የሚገደሉ ማንም እንዳሻው ሀብታቸውን የሚዘርፍባቸው እስር ቤት ለእስርቤት የሚንከራቱ ለቤተ ክርስቲያን ከድህነታቸው ጥልቀት እንኳ አንደኛው ለአንደኛው የሚያካፍሉ ነበሩ ይህ አስተምህሮ የቀደመችው ቤተ ክርስቲያን ታውቀዋለች። እሺ አን V8 ነድተህበት ሊሆን ይችላል ለኛ ወንጌል ለማድረስ መጥተው በወባ የሞቱት እምነት ስላልገባቸው ነወ??? ገንዘብ በየትኛውም ዘመን አሳች ነው ኢየሱስ እንኳ ሳይቀር በዚ ተፈትኗል እኛ በዚ ዘመን ያለን አገልጋዬች ግን ግያዝ አየሆንን ተቸገርን!!! Statistics ቢጠና ስንቱ አለ ከድህነት ጋር እየታገለ የሚኖር የወንጌል አማኝ እኛ ግን ዝቅ ብለን ስለማናቃቸው ባለጠጋ ነኝ!!! ተባርኬያለው!!! እያልን ከኛ ህይወት አንጻር እለካቸዋለን ስለዚ ዝቅ ብለህ አንተ ከምታስተምራቸው ፈለግ ፈለግ ብታደርግ የትምርትህን ውጤት ታየዋህ!!!!
Ke dihinetna kebeshita yemiyalKik eyes use bicha new apostolic japi adelem......let me ask you a question have u ever look a people under ur status? ....first u beter try ur self..before u question... what do u think!!
Apostel.....Keep it Up God's kingdom work !
ስለዚህ ሰው መንፈስ አለው ወይም መንፈሳዊ ነው እንጂ ሰው መንፈስ አይደለም ማስተካከልህ ጥሩ ነው ፀጋ ይብዛልክ
ጠያቂውን ማድነቅ ፈልጋለው❤ ሰዓት አልበቃህም እንጂ ያነሳሀቸው ጥያቄዎች መሰረታዊ ናቸው።በመቀጠል የ ብስራት ጨዋነትን አይቻለው ሀሳብህን ሳትጨርስ ሲያቋርጥህ ታግሰሀል ነገር ግን በመልሶችህ አልስማማም ግማሽ እውነት ነው።
ልጆች ላይ ያተኮረም ስራ ስለምትሰራ ደስ ብሎኛል
Thanks Ake U r blessed!
I think the title misled a lot of people, he was talking about his teachings, and how he prepared for his teachings before delivering them to his congregation.
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ፡ ጃፒ ቢክደም የእምነት ቃል አስተማሪዎች በሙሉ አንዱን ከአንዱ መለየት እስከሚያዳግት ድረስ ተመሳሳይ አስተምሮ ነው ያላቸው፡ ጋዜጠኛው እንዳነሳህው የሚጠቅሱት ጥቅስ አንድ ዓይነት ነው ይኸውም ዮሐንስ 4 ፣24 ,3:6 ናቸው፡ ባጠቃላይ ይህ ትምህርት መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም፡ የስህተት አስተማሪ ትምህርቴ ስህተት ነው እንዲል መጠበቅ የዋህነት ነው፡ እነ ጃፒን የሚከተሉ ሰዎች የመፅሐፍ ቅዱስ መረዳት የሌላቸው ፣ በጥራዝ ነጠቅ ጥቅሶች ላይ የተንጠለጠሉ ናቸው፡ ፡
እንደ አማኝ ለጌታ ስለወንጌል በመገረፍ በግርፋት በመቁሰል ህመም ሊመጣብን ይችላል።
ወንድም ጃፕ እግዚአብሔር ይባርክህ
አንድ ጥያቄ አለኝ
አንተ እንደ ሚትለው ሰው መንፈስ ቢሆን መጽሐፍ ቅዱስ ለምን ዝም ብሎ ያከራክረናል
የእግዚአብሔር ፍቅር ለመጀመሪያ ጊዜ የተገለጠው እግዚአብሔር ሰውን ለመፍጠር የወሰነ ጊዜ ነው
የእግዚአብሔር ትሉቁ ጥበብ የተገለጠው ደግሞ ሰውን መንፈስ አድርጎ ባለመፍጠሩ ነው
ሰው በክርስቶስ አምኖ ዳግም በመወለድ የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ዕድል ያገኘው ሰው በመሆኑ ነው
መንፈስ ተደርጎ የተፈጠረው lucifer ሀጥያት በሰራ ጊዜ ምን እንደሆነ እናውቃለንና
Your argument is always based on philosophical ideas not on biblical truth
ሀጥያት ሰርቼም ቅዱስ ነኝ ጻድቅ ነኝ የማለት ድፍረት ያለኝ መንፈስ ስለሆንኩ ነው ሲትል ተጠያቂዮች ግራ ይገባቸዋል
ነገር ግን ነፍስ ( ሀጥያት ሰርተህ መንፈስህ sealed ነው የሚል ትምህርት መጻፍ ቂዱሳዊ አይደለም2corinthians 7:1)
ሰው መንፈስ ነው ካላልኩ ጻድቅ ነው ማለት አልችልም ካልክ የመዳን ሚስጥሩ አልገባሃም ማለት ነው(Romans 6 to 8)
ሰው ሰው ነው (መንፈስ ነፍስ ስጋ ) still ቅዱስ ጻድቅ አዲስ ፍጥረት.... ቃሉ የሚለውን ሁሉ ነው!!!
ይህ ጋዜጠኛ ተወዛግቧል እውነትን መጋፈጥ አልቻለም ።
ቻፒ ጀግና የወንጌል ሰባኪ ነው።
ኸረ ጋዜጠኛው እነደዚህ ተመችቶኝ አያውቅም
የከተማው ዱርየ ሀዋርያው ነጋዴ
የውርጋጥ ሰው Comment 🙄🙈
,እረ በጌታ ያስተማርካቸን ሲዲዎች መለስ ብለህ ተመልከት
ጃፓ ማለት አምቦ ነዉ የኑረዉ በጣም ኩራተኛ ፉቱ የማይፈታ ደሰታ የማይታይበት ጆሮ ዉሰጥ። ጥጥ የማይጠፉ ሰዉ አንድ ወንድሙ (አዲሱ) በጣም ተጫዋች ቀላጁ ነበር ።
አሁን አብሮ አደጉቹን or የአምቦ ልጅችን በዉጫገር ሲያገኝ ሰላምታ እንካ ይከብደዋል አሁንም በጌታ ቤት ሆኖ አሮጋንት ነዉ
ወንድሜ በቃ አታውቀውም እጅግ ትሁት ነው አንተ በገለፅከው መልኩ አደለም
ጋዜጠኛው እንግዶችህ ለጠየከው ጥያቄ ጨርሰው መልስ እንዲሰጡ እድል ስጥ እና በመልሳቸው ጥያቄ ካለህ ሲጨርሱ ጠይቅ።አለበለዝያ ጥያቄውን ስታዘጋጅ እዛው አንተ መልሰህ ለክርክር የጠራሃቸው እና አንተ ወደምታምንበት ነጥብ በግድ እምታመጣቸው ነው እምትመስለው።
ሁሉም መናፍ ከኛው ከሙሉወንጌል ነው የሚወጣው
ጎበዝ ጠያቅ ነህ ተባረክ ሁሉንም እየጋበዝክ ብትጠይ የሚታረሙት ነገር ይኖራቸዋል በርግጥ
Bisrat.." Washu Enda".....aydelem enda....kikikikik
Birsat ...sent kefelkachew...comment endisfu le geroupoche kikikikik
Ayzoh japie sewoch silemaygebachew tewachew, sew gin menfes new, sew simot yemehedew menfesu enji sigaw aydelem, begebachew yimelalesu
ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ያድራል ከድንኳኑ ተለይቶ በጌታ ይኖራል
Mihur nh gn kemr endet tegeletelh bakh yerash astemari menfes nw alalkum eyale
What verse was that🤔
የተባረክ ነህ
የብልጽግና ወንጌል ሰባኪዎች ዋነኛ መገለጫቸው እንዲህ ይላሉ "የብልጽግና ወንጌል የሚባል የለም"
ጃፒ አንተን የሚጠላ አጋንት ብቻነው 🙏🙏
ተሳስቼ አላቅም የምትለዋ ቃል የአንተን ትምህርት የሚከተሉትም ባህሪ መሆኑ ይገርመኛል። የስህተት ትምህርት አንዱ መገለጫ መመለስ መመርመር ቆም ብሎ ማሰብ የለውም በቃ መተናል አንመለስም ነው ።
አልሸሹም ዞር አሉ???❤❤❤ሰው ስጋ ነው መንፈስ እና ነብስ በውስጡ አለ።።
mirt discussion neber ... japi gn jegina nw
what is the job of an apostle, leaving the good life in Addis Ababa?
ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል
Do you have a verse for that?
@@thelordismyshepherd3714 is God is our father and are we his offsprings?
ከሙሉወንጌል መወጣት በራሱ ንፁህ አያደርግም ከሀዋሪያቱም ጋ የነበሩ እዉነተኛ ትምህርት በነበረበት ሀሰተኞች ነበሩ
ጠያቂዉ ሆይ በአንተ ቤተክርስቲያን ማለትህ ምን ያስረዳ ይሆን???