በቤሩቱ ፍንዳታ ኢትዮጵያዊቷ የብዙዎችን ልብ የነካ ጀግንነት ፈጸመች! | Feta Daily News Now!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 221

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ 4 года назад +46

    ይችን ጀግና የሚወድ በላይክ እንጋጭ

  • @asniasni3530
    @asniasni3530 4 года назад +27

    የኔጀግና ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @lovetp9837
    @lovetp9837 4 года назад +26

    የኛ ጀግና እንካን የኛ ሆንሺ💓💓💓💓

  • @BB-mt2cl
    @BB-mt2cl 4 года назад +51

    ሰረተኛዋን ለመሰለል የተቀመጠ ካሜራ ጀግንነቷን ግን ለ አለም ኣስመሰከረ

  • @You-gu4ce
    @You-gu4ce 4 года назад +21

    የኮራንብሽ ኢትዮጵያዊት ። እግዚአብሔር ይስጥሽ አገታችንን ቀና አረግሽን በአረብ አገራት ላለን እህት ወድሞችሽን የጄዋር ቅጥረኞች እዩት

    • @جمالجميل-ه7و
      @جمالجميل-ه7و 4 года назад +1

      ወላሂ እኛኢትዮጳወች በምንሰራበት ቦታ እንደዝህነ ን ግንአረቦች የኛንበጎስራ በኢፋ ይክዳሉ ጥንብበሆነዘርኚንት እኛንለማተናነስ በደመወዝ በስራጫናይፈጥሮብናል ኢንሻአላህ ለኛምአንድቀን ያልፍልንይሆናል

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 4 года назад

      እውነት እእቴ ጉበዚ ነሽ ጀግና

  • @ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ
    @ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ 4 года назад +4

    Videoን ደጋግሜ አይቼዋለው በሚገርም ፍጥነት ነው አንጠልጥላ ያነሳቻት
    ኢትዮጵያ እኮ ብዙ ጀግኖች ብዙ ቀና የዋሀ አቀኛ ልጆች አላት
    I'm proud to be an Ethiopian

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    ዋውውውው ጀግና ናት ለራሷ ሳትፈራ ለሰው ልጅ ጎበዝ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት እራስን አሳልፎ መስጠት ጎበዝ ሽልማት ይገባታል💔💔💔👈👈

  • @Yወርቁአዱኛ
    @Yወርቁአዱኛ 4 года назад +1

    እዲህ ናቸው የኛ ኢትዮጵያዊ እህቶቻችን እዲህ
    ናቸው ሁሌም አንደኛ ናቸው የምዬ ኢትዮጵያዊ
    እህቶቻችን እህታለም የህጻናት አምላክ ይጠብቅሺ እማዬ

  • @bezuneshalemu9092
    @bezuneshalemu9092 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነዉ ለአንዳንድ ድንጋይ እራሶች ትምህርት ይሁናችሁ

  • @asnakechtilahungabtora710
    @asnakechtilahungabtora710 4 года назад +11

    የኔ ዉድ እሕቴ ወድ የኔ ጀገና

  • @محمد-ق2ظ8ه
    @محمد-ق2ظ8ه 4 года назад +24

    *ይችን ህፃን ልጅ ያተረፈችውን ልጅ የሀገሩ መንግስት መሸለም አለበት*

  • @dessalegnmekonnen1467
    @dessalegnmekonnen1467 4 года назад +7

    ጌታ ይባርክሽ

  • @fatimahf5520
    @fatimahf5520 4 года назад +1

    የኔ ናት አገታችንን ቀና አደረግሽን ጎበዝ እዲህ ነው እናትነት

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 4 года назад +18

    አንበሳ እህታችን እድህ ነው ሰው ማለት እስቲ ለሐገራችንም እንደ እሕታችን አረያ እንስራ በገዛ ዜጋችን ላይ ንብረት ተማቃጠል ስለት ተማንሣት ለራሣችንም ዜጎች እደዝች እህታችን እንዘን መልካምነት ለራስ ነው ማንም አይወስድብንምና

  • @selamfeysa6144
    @selamfeysa6144 4 года назад +6

    ይህ ኢትዮጵያዊነት እዲህ ነው ውለታዋ ከአምላክ ነው

  • @sheawabaranan9973
    @sheawabaranan9973 4 года назад +6

    እንዲህ ነን እኛ ለራሴ በቻ አንልም መዳሞች በደብ ማየት አለባቸው ምክንያቱም እኛን እንደ ክፉ ለሚስቡት መዳሞች ይሄን በደብ ማየት አለባቸው የኔ ጀግና ተባረክ ስማችን አስጠረሽን 😘😘😘😘

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 4 года назад +3

    እነ ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይሁናችው መልካም ኢትዮጵያዊያን ፈጣሪ ሰፊ እንጀራ ይስጣችው

  • @حليمهحليمه-ز9ض
    @حليمهحليمه-ز9ض 4 года назад +3

    ድንቅ እቶቢያ በጣም ታስደንቃለች እግዝያቤርይስጣት

  • @fhcvvcdjhk8887
    @fhcvvcdjhk8887 4 года назад +2

    እንኳን አላህ አተረፋቸው ግንኮ እኛ ኢትዮጵያዊያን እንድህ ነን ለልጆች ያለን ስሜት ልዩ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውሁሉ

    ጅግና ኢትዮጵያዊት እኛ ኢትዮጵያውያን ለነሱ እንደዚ ነን እነሱ ግን ለኛ. ....

  • @zaharahassan7992
    @zaharahassan7992 4 года назад +1

    የእናትነት ደመነብስ እናትነሽ ከክፉነገር አላህ ይጠብቅሽ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ

  • @jesisiislord2610
    @jesisiislord2610 4 года назад

    Geta hoye semi yebareki tebareki geta

  • @hjfjndjfj2618
    @hjfjndjfj2618 4 года назад +3

    የኛ ጀግነ እንኳን አሥጠራሽን አላህ ይገድፍሽ ጀግናች

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን ኢትዮጵያዊነት እንድህ ነው ! ለሞቱ ነፍስ ይማርልን ለተጉዱትንም እግዚአብሔር ይርዳቸው ላዘንኑትም ያፅናናልን አሜን

  • @tarekegnmesele4857
    @tarekegnmesele4857 4 года назад

    ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው

  • @hilmichehade8422
    @hilmichehade8422 4 года назад

    ewnet koranbsh geta yibarksh tebareki

  • @hayathayatti9121
    @hayathayatti9121 4 года назад +1

    የኔ ማር ጀግና እህታችን እንኳንም የኛ የሆንሽ

  • @zeenathnooriya8152
    @zeenathnooriya8152 4 года назад +1

    አኮራሽን የኛ ጀግና ይሄ ነው ኢትዮጽያውይነት።

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 4 года назад

    በትክክል

  • @genet9902
    @genet9902 4 года назад

    እግዚአብሔር በስደት የሌነን በሰላም ይስብሲባን

  • @gizachewfanta6704
    @gizachewfanta6704 4 года назад

    ይህ ነው ኢትዮጵያውነት ከራስ አልፎ ለሰው መኖር እግዚብሄር እድሜና ጤና ይስጥሺ

  • @jazyman9180
    @jazyman9180 4 года назад +1

    ምርጥ ጀግናነች ይገባታል 👍❤

  • @natama136
    @natama136 4 года назад

    I am proud for Picture of Ethiopians. Tnx Sister.

  • @madeenaj6993
    @madeenaj6993 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ የኔ ልዩ እድድ ነው ኢ.ያ ማለት

  • @maremas1866
    @maremas1866 4 года назад +6

    ለሞቱት ነብስ ይማር😭😭

  • @uduh6587
    @uduh6587 4 года назад +1

    እኔ ነገሩ አልገባኝም ግን ኢትያጲያንእምታስጠራ ሁሉ ውስጤናት አላህ ይጠብቅሽ

  • @halimasaid3631
    @halimasaid3631 4 года назад +1

    እሰይ እንኳን አላህ አገዘሽ ብዙወቹ አረቦች እኛን በጣም ጨካኝ አድርገው ነበር የሚያስቡት ይኸው ምስክር ላከልን ለዛ ምነው አብዛሀኛው ፀዳትና ምግብ ሠራተኛ ነን

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 года назад

    Tebarek i sister 💚💛❤👍

  • @awolahmed2972
    @awolahmed2972 4 года назад

    ዋው

  • @bbbyyy1587
    @bbbyyy1587 4 года назад +1

    ሰላም ብየለው የስደት እህት ወንድሞቻችን በያለንበት ፈጣሬ ይጠብቀን ዛሬ ልጅቷ በሰራችው ድንቅ ስራ ማዳሜ ላይ ስጎርር ነው የዋልኩት ኢትዮጵያውያን እንደ ነን

  • @dmelhsetags8916
    @dmelhsetags8916 4 года назад

    አግዚአብሔር ከዚ ማጥ ፈታና ያውጣቹ

  • @sebleseble4610
    @sebleseble4610 4 года назад

    የኔ ውድ እህት አላህ ይጠብቅሺ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሪችወለየዋ
    @ሪችወለየዋ 4 года назад

    የኔ ጀግና ባለሽበ አላህ ይጠብቅሽ

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 4 года назад +7

    ሊብናቸው የእግዛቤሄር ፈተና የሰጣቸው ሰው የሚገፉ ይህ ትምርት ይሆናቸዋል

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ

    አላሀምዱሊሏህ. እዳውአዳዴእኳንጥሩነገር. መስማታችንአላሀምዱሊሏህ. ሱባሀንአላህእውነትጀግናነሽ.

  • @rababiii3422
    @rababiii3422 4 года назад +1

    ኢትዮጺያውያን እኮ ጄግናነን ለስራ ግን ሲነኩን አኖድም አኮራሽን

  • @علوعلر-ب2ح
    @علوعلر-ب2ح 4 года назад +1

    መሻአላተባረክአላ🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @hewanmoligeta4686
    @hewanmoligeta4686 4 года назад

    የእኔ ጀግና አኮራሸኝ።
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍💪💪💪💪

  • @sarayemaryamlig7559
    @sarayemaryamlig7559 4 года назад

    የኔ ጂግና እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @genigeni7631
    @genigeni7631 4 года назад

    የውነት ጀግና ናት
    ለሳ የተቀመጠ ምን እንደምሰራ ለመከታተል የተገጠመ ካሜራ እሳን መልካምነታን እሩሩህ መሆናል አስመሰከረ እንካን ተረፍሺእህቴ

  • @asniasni3530
    @asniasni3530 4 года назад +7

    አነሱ ማያረጉትን ነውየፈፀምሺው

  • @tjcell9691
    @tjcell9691 4 года назад

    Wowowowwowow 😘😘😘👍👍

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 4 года назад

    ጀግና

  • @hananabdla2071
    @hananabdla2071 4 года назад

    👍👍👌

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 4 года назад +10

    ዳውዳውን ኢትዬጵያ ከሆኑ ተዋቸው መተውም አይጠቅሙም ለንፁሀን ኢትዬጵያ አላህ ያግዛቸው

  • @mahimahi-ic2yr
    @mahimahi-ic2yr 4 года назад +1

    Yes

  • @مالكالحنطوبي
    @مالكالحنطوبي 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @tjyehosanaliji7133
    @tjyehosanaliji7133 4 года назад

    Jagina 💚💛❤💪💪

  • @zamzamzamzam4872
    @zamzamzamzam4872 4 года назад

    ባጣም ደስ ይላል

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 4 года назад

    እኛ እንዲህ ነን

  • @wailki123loulou9
    @wailki123loulou9 4 года назад

    Wowwwwwww🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍

  • @samhawitdamenv5884
    @samhawitdamenv5884 4 года назад

    👌👌👌👌

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 4 года назад +11

    በቤሩት ያሉ ኢትዮጵያ ዳውን ዳውን ያሉ የት ሊገቡ ነው።

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ገ3ጀ 4 года назад

    የኢትዮጵያን ውሃ የጠጣ ጀግናነው

  • @renzr5682
    @renzr5682 4 года назад

    Yene konjooooo eg/r yebarekish

  • @fjfjhshs6136
    @fjfjhshs6136 4 года назад

    ከፍ ያለሽልማት ይሰጣት ወላሂ እደዝች አይነት ጀግናናት

  • @rahimaataya734
    @rahimaataya734 4 года назад

    Ewineti new

  • @saadaahmedin2773
    @saadaahmedin2773 4 года назад

    👌😘😘😘

  • @seblewengeltmedehn7939
    @seblewengeltmedehn7939 4 года назад +3

    ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ ያሉት አሁን ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያ ብለው ያስተካክሉት

  • @خحكنبنيبن
    @خحكنبنيبن 4 года назад

    ወደኢትዪጲያአሥገቡን

  • @halimahalimahalim8758
    @halimahalimahalim8758 4 года назад

    Mash allah
    Tbarkllah
    Allah ytbkat
    Gobze

  • @luliya6032
    @luliya6032 4 года назад

    Anbesa yegna jegna endih new ethiopiawit gobez 👍👍👍👍👍👍👍

  • @saronyeentalij2800
    @saronyeentalij2800 4 года назад +1

    Yene wedddd mebrhani edmshini yarzmlin💚💛❤🙏🙏👈

  • @mimia6063
    @mimia6063 4 года назад

    ኮራንብሽ የኛ ጀግና 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👍👍👍👍እኛ ኢትዮጵያውኖች እንደዚ ነን አንዳንድ ጭራቆች ደሞ የራሳቸውን እናት አባት ነፍሰጡር ህፃን በገጀራ ቆራርጠው ገደሉብን😭😭😭😭 መቼም ፈጣሪ ይቅር አይላቸውም

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 4 года назад

    ጀግናነሽየኔእህት

  • @ytgthhgygtt8514
    @ytgthhgygtt8514 4 года назад

    የኔ ጀግና

  • @ااتت-ع8ف
    @ااتت-ع8ف 4 года назад

    የኔ ጀግና ለራሷ ሳታስብ ለል ጂቷ እሬጠይ አላህ ይጨምርልሽ ሀሰብሽው ያድርስሽ

  • @makdasnagash586
    @makdasnagash586 4 года назад

    Shilimati yigabashali ❤👈

  • @martashora3158
    @martashora3158 4 года назад

    🇪🇹👍👍👍👍👍👍 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hananabdla2071
    @hananabdla2071 4 года назад

    😥😥😥💚💛❤️

  • @mekdeselyas283
    @mekdeselyas283 4 года назад +1

    የኔእህትጌታይባርክሽ❤❤❤👍
    የኔጀግነአኮራሽኝበእውነትበጣምእነማሰግነለን👌👍🇪🇹💝❤❤🙏

  • @selamtesefeyegetahulunyich7688
    @selamtesefeyegetahulunyich7688 4 года назад

    Yene Jegina Ehittt Geta Eyesus Zemenishin yibarekew Yene Jegina

  • @saidesdosaidesdo1782
    @saidesdosaidesdo1782 4 года назад

    እግዜ እሷ አንድ ነገር ብትሆን እሚሠማት አድም ሠው እሚሠማትና እሚያያት ሠው የለም አለቅላቂ ሁላ ደሞ ላረብ እኛ ኢትዮጵያኖች የራሳችን ነብሳችን ትተን የሠው ነብስ እናድናለን ይሄ ካሜራ የተደረገ ተኮል እዳትሠራ ነበር

  • @almaztilhaun210
    @almaztilhaun210 4 года назад

    👍👍

  • @liyyaa8818
    @liyyaa8818 4 года назад

    Eeneti new💗💗💗💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 4 года назад

    የኔ ጀግና ጎበዝ እኔ ግን በእጄ የያዘኩትን ሰልክ ነው ጥዬ የሮጥኩት እንኳን ሰው ሊታየኝ ቀርቶ ከንግዲህ ረጅም እቅድ ማቀድ ትቻለው በቃ መቼ እንደምንሞት ሳናውቅ ረጅም እቅድ 😢😢😢😢

  • @zahraethiopia2954
    @zahraethiopia2954 4 года назад

    ማሻ አለህ ያኔ እህት አለህ ይጫምርልሽ

  • @chalewhaile2561
    @chalewhaile2561 4 года назад +1

    ምን ዋጋ አለው በሀገራችን በኦሮሚያ ክልል ስንት ኢትዮጲያዊያን በብሔራቸውና ክርስቲያን በመሆናቸው ምክንያት እየታረዱ ነው። የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አለ የሀገሬ ሰው። ለማንኛውም ሀገራችን የዚህችን አይነት ልበ ቀናና አስተዋይ ጀግና ሰዎችን ያብዛላት።

    • @bojamaryam8908
      @bojamaryam8908 4 года назад

      አማራ ክልል የስንት ሰዉ ህይወት ነዉ በአሰቃቂ ሁኔታ የጠፋ እንዴት የኦሮሚያ አዬሽ ? ዘረኛ

  • @laydyloulou8322
    @laydyloulou8322 4 года назад

    ውድ ኢትዮ ያገሬ ልጆች አ ላቹሆይ

  • @nigistgtsadik65
    @nigistgtsadik65 4 года назад

    Video?????

  • @aminaali1690
    @aminaali1690 4 года назад

    ዋውትክክል💔💔❤❤😭😭😭😭😭☝

  • @mohammed-tg5ci
    @mohammed-tg5ci 4 года назад

    Videoው የት አለ?

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 года назад

    ኢትዮጵያ ዳውን ያሉትስ የት ይሆን አገራቸው? እዚያው ዳወን ይግቡ።
    አስተዋይ ዜጎችን ፈጣሪ ይጠብቃቸው።

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 4 года назад

    ሠላም ወንድሜ አንበሳ እህታችን ለራሷ ሳትል እግዚአብሔር ይባርካት በዝህ ሠበብ ሊይልፍላት ነው ።ታሰታውሳለክ ፈረንሳይ አንድ አፋሪካ አንዱ አጸን ልጁ ከ4ፈቅ ልትወርቅ ሰትል እሱ ወቶ አወረዳት በሶ ሠበብ የመኖሪያ ወረቀት ተሠጠው መኪና ተሸለመ አሁን የሚሠራው እሳት አደጋ ነው

  • @حنانحنان-ض7ظ7ر
    @حنانحنان-ض7ظ7ر 4 года назад

    الله يحفظكي حبيبتي 😙

  • @kefyaleweba9006
    @kefyaleweba9006 4 года назад

    Kefyalew

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 4 года назад

    We heard the news pleas try to contact that hero

  • @kamkamela1770
    @kamkamela1770 4 года назад

    ተውኝማልጂማያዝአስቸጋሪነውአድነገርብኮን ለምእሳንአትመለከችምብላማዳምትገላታለችምንታድርግሰግታነው

  • @rosahussein8403
    @rosahussein8403 4 года назад

    እባክህ ዶ/ ር አብይ የት ነህ አለቅን እኮ እኛ በሌባኖን ያለነው

  • @عليسيد-ح1ه
    @عليسيد-ح1ه 4 года назад +1

    ي الله