እማዬ ምናለ ኑረሽ ሌት ተቀን ኻድሜሽ በነበር😭😭😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 41

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 2 года назад +6

    እማ. አላህ. ጀነትን. ይወፍቅሽ. እናት. ያላችሁ. እናታችሁን ተንከባከቡ. ክብር. ይገባቸዋል. ለእናቶች

  • @ኢምራንቶፊቅ
    @ኢምራንቶፊቅ 2 года назад +3

    እናት የሌላዉ ጣአሟን ያቀዋል እህ

  • @seada4685
    @seada4685 2 года назад +5

    ማሻአላህ ወድሜ አላህለናቶቻችን እረጂም እድሜ ጤናይስጥልን ያረብ

  • @kamelaanatweanenafakey61
    @kamelaanatweanenafakey61 2 года назад +6

    አላህ ከወላጆቻቻን ሀቅ ይጠብቀን

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ማሻላህ ጀዛ ካላህ ኽይር

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 28 дней назад

    ያረቢ የወላጆችን ሀቅ ከሚወጡት ያርገን ያጀመአ አላህ የምትወጭ ያድርግሸ በሉኘ

  • @raziqa8242
    @raziqa8242 2 года назад +3

    እማዬ አሏህ ይማርልኝ አይይይይ እኔ በስደት ሆኜ እየናፈቀችኝ ነዉ የተለየችኝ 😭😭😭 አሏህዬ እማዬን አደራ

    • @ስወድህልኑር-ጸ8በ
      @ስወድህልኑር-ጸ8በ 2 года назад

      አሏህ ጀነትን ይወፍቃቸው አላችም ሶብር ይስጥሽ ውዴ እኔም ዴህና እዳገኛት ዱአ አድርጊልኝ ልሄድ ነው

    • @سعدهمحمد-ع7ص
      @سعدهمحمد-ع7ص 28 дней назад

      አላህ ጀነተል ፊርዶሰ ይወፍቃቸው ለሙእሚኖች ሁሉ ያረብ

  • @Aብንትከድርቱዩብ
    @Aብንትከድርቱዩብ 2 года назад +2

    ረጅም ኢድሜ ከጤነ ለወለጆች አለ ዪስጠቸው ያረብ ለሞቱትም ጀነትን አለ ዪስጠቸው

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 28 дней назад

    ያረቢ ያአንተን ሀቅ ትዛዝ ኩሉ የምወጣ አድርገኘ ያረቢ አንተ ካረዳከኘ አንተ ካልማርከኘ ከከሳሪወቹ ነኘ ያረብ የእናቴና የአባቴን የምወጣ አድርገኘ

  • @teyibakamal9755
    @teyibakamal9755 2 года назад +3

    ወንድመችን አለህ ይጠብቅክ

  • @tube-cb4mq
    @tube-cb4mq 2 года назад

    እማ አላህ ጀነትን ይወፍቅሸ ማሻአላህ ወድሜ አላህ ለናቶቻችን እረጂም እድሜ

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 28 дней назад

    አላህ የሞቱትንም አላህ ይማራቸው ያሉትንም አላህ የምንወጣ አድርገን ያረብ ኩሉ ሙእሚን

  • @ተወከልበአላህዩቱብ
    @ተወከልበአላህዩቱብ 2 года назад +1

    ሱብሀን አላህ

  • @ዘይነብ-ኈ8መ
    @ዘይነብ-ኈ8መ Год назад +1

    ጀዛከላህ ኸይርን🥰🥰

  • @nshshzus.3671
    @nshshzus.3671 2 года назад

    አላህ ወድማችን. አላህ ይጠብቅህ

  • @mariamgetrcho3473
    @mariamgetrcho3473 2 года назад

    ጀዛኩምላህ ከይረን ሁሡ

  • @rahmarrr
    @rahmarrr 2 года назад

    እማ አላህ ይማርሽ ደአርጉላት ለእናቴ ጀነተል ፊርዶስን እዲወፍቃት

  • @user-sy9cn2ym4q
    @user-sy9cn2ym4q 2 года назад +1

    ማሻአላ

  • @hmad5893
    @hmad5893 2 года назад +1

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ

  • @labeebalabeeba1281
    @labeebalabeeba1281 2 года назад

    ማሻአላህኡታዝአላህይጠብቅህ

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 2 года назад +1

    Subhan Allah ☝️😭😭😭😭

  • @ኢምራንቶፊቅ
    @ኢምራንቶፊቅ 2 года назад

    አላህ ሆይ አአሚን አማና

  • @fetiyasiraj3533
    @fetiyasiraj3533 2 года назад

    Inshallah holume lije lanatwe yewadale enateme tewdalache allah yetabekelen

  • @ተወከልቱአላህ-ቘ6ሰ
    @ተወከልቱአላህ-ቘ6ሰ 2 года назад

    ያረብ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 года назад

    አላህ ያሣምርልን

  • @ኢምራንቶፊቅ
    @ኢምራንቶፊቅ 2 года назад +1

    እናቴን ጀነተል ፊርደዉስ ይለግስልኝ

    • @ስወድህልኑር-ጸ8በ
      @ስወድህልኑር-ጸ8በ 2 года назад +1

      አሏህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት ላችም ሶብር ይስጥሽ ውዴ

    • @ኢምራንቶፊቅ
      @ኢምራንቶፊቅ 2 года назад

      @@ስወድህልኑር-ጸ8በእሙ ዚክራ አሚን ጀዛኪላህ ኸይር ዉዴ አላሁመ አሚን

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 года назад

    ያአላህ

  • @fetiyasiraj3533
    @fetiyasiraj3533 2 года назад

    Tekekel

  • @zemzemweloyewa3138
    @zemzemweloyewa3138 3 года назад

    መሸአላ

  • @kedirmohammed8511
    @kedirmohammed8511 2 года назад

    ሽኩረን ጀዛኩሙሏህ ያአኺ

  • @aagg2229
    @aagg2229 2 года назад +1

    👍👍🥰🤲🤲🤲👍👌👌

  • @zinatsataw5437
    @zinatsataw5437 2 года назад

    👍👍👍🌷🌷🌷

  • @ጀሚላየወሎዋ
    @ጀሚላየወሎዋ 2 года назад

    አላሁመ እህፊዝ ኡሚ ወአቡይ

  • @nimonachannl9331
    @nimonachannl9331 3 года назад

    ቤቅንነት አንችም ነይ ወዴነ ቤት

  • @የእናቷልጅ-ጠ6ኀ
    @የእናቷልጅ-ጠ6ኀ 3 года назад

    😭😭😭😭😭

  • @ايمانمحمد-ف3د
    @ايمانمحمد-ف3د 2 года назад

    ያአላህ