ይቅናህ የኔ ጌታ | ማራኪ ግጥም በተወዳጇ ገጣሚ ህሊና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ይቅናህ የኔ ጌታ | ማራኪ ግጥም በተወዳጇ ገጣሚ ህሊና
    #Ethiopia
    on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC
    Videos uploaded at Nuro beZede are copyright protected.
    Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
    Follow Our official Facebook Page: / nurobezedeof. .
    Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Комментарии • 155

  • @abelreta582
    @abelreta582 5 лет назад +42

    ይቅር በሉኝ እንጅ ይቺ ልጅ እደጊ ተመንደጊ ቀለምሽ ይሙላ አንደበትሽይዝልቅ ክፉ አይንካሽ ያንቺን ዓይነት ለእምዬ ኢትዮ ወቅታዊ ስጦታ ነሽና በሉልኝ ሠላምሽን ያብዛልኝ ንግግርሽ ሁሉ ለጆሮዬ ምግብ ለልቤ እርካታን ሠቶኛልና

  • @waine6059
    @waine6059 5 лет назад +22

    ህሊና በእግዝአብሔር ከዚም በላይ የምትሰሪበት ጉልበት አምላክ ያድልሽ የዛሬው ያመቱ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቅሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w 5 лет назад +17

    ሁልግዜ ስናዳምጥሽ ብንውል የማትሰለቺ እርጋታሽ የጠፉትን የኢትዮጵያ ወጣቶች ባህልን ያሳየናል ስታምሪ እደጊ በርቺልን

  • @abebayehukassaye145
    @abebayehukassaye145 5 лет назад +9

    ጌታ ሰላምሽን ያብዛው የኛ ጎበዝ አስተዋይ ህሊና!! ግጥሞችሽን ስሰማ ይነዝረኛል!! በርቺልን….. በጣም ደስ ይላል መልእክቱ….!! በቃ የልጅ አዋቂ ነሽ!!

  • @argawshewkena1741
    @argawshewkena1741 5 лет назад +1

    ድንቅ ልጅ ተባረኪ ጥበብ ይሁን እንጃ የሆነ ነገራቸው ከሜሮን ጌትነት ጋር ያመሳስላቸዋል

  • @user-ct4ez7xr4m
    @user-ct4ez7xr4m 5 лет назад +6

    ቃላት የለኝም ስላንች ብቻ አምላክ ከተኩላወቹ ይጠብቅሽ

  • @samizina7045
    @samizina7045 5 лет назад +6

    She is an Amazing woman my God. What a talent . God bless you all .

  • @emmanuelfikru7410
    @emmanuelfikru7410 5 лет назад

    በእሳት የነጠረ ግጥም። የሚገርም ነዉ። እነ ፀጋዬ ገብረ መድን በእዉነት አልሞቱም። በረቺ!!!

  • @joshuaright9579
    @joshuaright9579 5 лет назад +11

    ግጥምን ባንቺ መውደድ እየጀመርኩ ነው።!!
    የአንቺ ብቻ የሆነ የአነባበብ ዘየ አለሽ ...

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 лет назад +4

    ወይ፡ህሊናዬ፡ድምፅሽ፡ቃላቶሽ፡እንጃ፡ልብ፡ይነካል፡ፀጋውን፡ጨምሮ፡ጨምሮ፡ያብዛልሽ፡የኢትዮጵያ ፡እንቁዬ፡ልጅ፡ነሽ፡አፍሽ፡ይጠመፍጣል፡ድንግልትጠብቅሽ።

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 5 лет назад +16

    ውበት እርጋታ እውቀት የታደልሽ የቃላት አጠቃቀምሽአድናቁት አጣውልሽ በርቺልኝ

  • @user-ct7ge7cp1h
    @user-ct7ge7cp1h 5 лет назад

    ልብ ያለው ልብ ይበል. እግዚአብሔር ይባርክሺ እህቴ

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 5 лет назад +6

    She is so amazing

  • @jgifkgkvjv5961
    @jgifkgkvjv5961 5 лет назад

    በእዉነት ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-zo9sn2bt2n
    @user-zo9sn2bt2n 5 лет назад +1

    በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ💚💛❤

  • @erebatibati8183
    @erebatibati8183 5 лет назад +50

    አሁን፡ምን፡አለበት፡ይህንን፡የመሠለ፡ድንቅ፡ግጥም፡ብቻ፡ብንሠማና፡የሙዚቃውን፡ረብሻ፡ብትተውት ?

    • @user-cg9xb4mt5w
      @user-cg9xb4mt5w 5 лет назад

      erebati bati ትክክል

    • @genetwakene487
      @genetwakene487 5 лет назад +1

      ምንም ማድመቅያ አያስፍልገውን የሳ ብቻ በቂ ነው ይሄ ቅራቅንቦቻችሁን ወደዛ ተው

    • @tewoabera6323
      @tewoabera6323 5 лет назад

      erebata muzekam getemem tebebe nwu

    • @erebatibati8183
      @erebatibati8183 5 лет назад

      @@tewoabera6323 ጥበብ፡ማለት፡ነገሮችን፡በጥበብ፡ማቅረብ፡እንጂ፡ሙዚቃው፡ግጥሙን፡እንዳይሠማ፡ማድረግ፡የለበትም፡ነው፡ሀሣቤ፡

  • @niema.ahmedenmahbubaaman7195
    @niema.ahmedenmahbubaaman7195 5 лет назад +3

    አለ ማድነቅ አይቻልም እናቴ ከቃል በላይ ነሽ ግጥም የነብሴ ቀለብ ነው እንዲህ የበሰለ ሲሆን ደግሞ ሱስ ያሲዛል እናት አለሜ በርቺ ነው እምለው በቃ ዝም ብለሽ ፃፊ

  • @user-jh2bl6kl6c
    @user-jh2bl6kl6c 5 лет назад +5

    ዋው የኔ ቆንጆ ተመችቶኛል በርቺ

  • @zewdua155
    @zewdua155 5 лет назад +6

    You are amazing. Love you! Keep it up!

  • @user-uf7gd5kf7u
    @user-uf7gd5kf7u 5 лет назад +1

    ህልናዬ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልሽ ውስጤ ነሽ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 5 лет назад +5

    የኢትዮጵያ ውብ ድንቅ ገጣሚ የኔ ጎበዝ ተስምቶየማይጠገብ ነው 👍🏾
    የሚቀጥለውን በጉጉት እንጠብቃለን💚💛❤️

  • @transportionmanagement7137
    @transportionmanagement7137 5 лет назад +5

    you are great

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 5 лет назад +5

    የኔ ቆንጆ በምን ቃል ልግለፀሸ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😘😘

  • @azukira9743
    @azukira9743 3 года назад

    ምን እንደምልሽ ቃላት ያንሰኛል ብቻ መድሐኒአለም ይጠብቅሽ

  • @user-gz8ow9we6u
    @user-gz8ow9we6u 5 лет назад +7

    እችን ልጅ ስወዳት

  • @anwarsebri3515
    @anwarsebri3515 5 лет назад

    በጣም ያምራል እነዚህ ነቀርሳች ቢገባቸው ጥሩነበር

  • @hg8112
    @hg8112 5 лет назад +1

    ለሚገባው ምርጥግጥም

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 5 лет назад +2

    WOW great massage thank you love 💕

  • @user-vl8jy9wu5r
    @user-vl8jy9wu5r 5 лет назад +3

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ ምን አለ በአንቺ እድሜ ያሉ ወጣት ሴቶች በየ ሺሻ ቤቱ እድሜያቸውን ከሚጨርሱ ምን አለ ከዚህ ቢማሩ

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 5 лет назад +7

    መርፌውን ተማምነን ቀዳዳችን ሰፋ
    ቀናችን ሲሞሸር አመላችን ከፋ፤
    ገራሚ ወቅታዊ ግጥም (በህሊና

  • @SaraSara-gh1vt
    @SaraSara-gh1vt 5 лет назад +1

    ጀግናችን ብዬሻለው ውብ ነሽ ሁለመናሽ

  • @abifikru1430
    @abifikru1430 5 лет назад +2

    You are amazing ladi 👏👏👏👏

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l 5 лет назад +1

    **ግሩም ስጦታ በቃ ምንም አልልሽም በርቺ መድሃኒዓለም ካንቺ ጋር ይሁን አሜን ላንቺ ግሩም ስጦታ**

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 лет назад

    አላውቅም ስሰማሽ ብቅል አልጠግብሽም ብቻ ድንቅ ነሽ።የምታስገርሚ እግዚአብሔር ከትልቅ ቦታ ያውልሽ።

  • @teshomeengdaworkgebreyes8446
    @teshomeengdaworkgebreyes8446 5 лет назад +3

    ወገን ይህችን ልጅ አንድ በሉልኝ ውስጤ አይገባች ነው

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 4 года назад

    አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ሕሊና። የአምላክ ሥራ ባንቺ ውስጥ ይደነቃል።

  • @bebojj9899
    @bebojj9899 5 лет назад

    እንስቷ ፀጋዬ ገበረመድህንን እንዲህ በፍጥነት ተካች

  • @mamuyetadesse6886
    @mamuyetadesse6886 5 лет назад

    ታሪክን እየስማች ያደገች ጨዋ ኢትዮጵያዊት ልጅ የውያ ኔ ተረት ያላታለላቸው ታዳጊዎች መኖራቸው ደስ ይላል።

  • @biniyamworku7709
    @biniyamworku7709 5 лет назад +8

    አረ ይችልጅ አልተቻለችም ህሉዬ ውድድድድድድድ አንበሳ በርቺልን

  • @user-ko3gz3us7e
    @user-ko3gz3us7e 5 лет назад +2

    ጎበዝ ነሽ

  • @lemamelka2216
    @lemamelka2216 5 лет назад

    You are amazing GOD BLESS YOU... thanks

  • @seblealemayehu5678
    @seblealemayehu5678 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ በርቺ መጨረሻሽ ን ያሳምረው

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 5 лет назад

    መታደል ነው።

  • @dinalemma8149
    @dinalemma8149 5 лет назад +2

    ስው እዲሙሉ ሆኖ ሲፈጠ ሁሌም ታስደሚሚኛለሽ!!!!

  • @amegnewwalle1700
    @amegnewwalle1700 5 лет назад +1

    wow wow wow zemta nw melsiy

  • @user-gd8xw9od1b
    @user-gd8xw9od1b 5 лет назад

    እረውውውውውውው የቃላት መብረቅ አንደበተ ወርቅ ሁሌም ድመቂ

  • @user-dq9zt5ex8b
    @user-dq9zt5ex8b 5 лет назад

    እውነትም ህሊና ስምሽ ከማንነሽ ጋ ኣንድ ነው የኔ ኣስተዋይ ጀግና ።

  • @unitedafrica1481
    @unitedafrica1481 5 лет назад

    EXCELLENT, KEEP IT UP

  • @kozykedir4099
    @kozykedir4099 5 лет назад

    ምርጥ ግጥም ነው ህሊናዬ ዲንቅ ችሎታ አለሽ ። ግን ዲምፁ ይረብሻል በጣም

  • @user-ut4jx8ik6c
    @user-ut4jx8ik6c 5 лет назад

    ዋዉ ጎበዞች በርቱልኝ

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p 5 лет назад +1

    ሕሊና፤ ልጅነትሽን፡ ይዘሽ፡ የብዙ፡ ሰዎችን፡ የዕድሜ፡ ባለፀግነት፡ ዕውቀት፡ ቀደምሽ!! ታሪክ፣ ሚዛናዊነት፣ የሀገር፡ ፍቅር፣ እውነተኛነት፣ ሀይማኖት፣ ንፅህና፡… ወዘተ. የታቀፉበት፡ ግጥም፡ ነው። ብርቅ፡ ልጃችን፡ ነሽ፡…ብዬ፡ ልደምድም።

  • @belaynshtekle9966
    @belaynshtekle9966 5 лет назад

    Woooow she is so amazing good bless you my best talent

  • @user-hx2pe6ig8w
    @user-hx2pe6ig8w 5 лет назад +2

    Wawwwwwww edew min largsh yena tafac

  • @fasikatilahun6414
    @fasikatilahun6414 3 года назад

    ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ውብ

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 5 лет назад

    Negarchew lanzhe aryosche macheme aygabchewm mahyem hula wayna yewdame amen

  • @henokworku5901
    @henokworku5901 5 лет назад

    ጥልቅ መልዕክት ተባረኪ !

  • @hanashimelis4561
    @hanashimelis4561 5 лет назад

    ጀግናነሽ

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 5 лет назад +1

    የአገጣጠሙ ስልት ግራ ያገባል ግን አቀራረቡ ደስ ይላል ተምሳሌታዊ ይዘቱ ግን እእእእእእእ

  • @almazyesuneh4670
    @almazyesuneh4670 5 лет назад

    Wowwwwwwwwwww great

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 5 лет назад +2

    I am sorry it’s difficult to connect the message she is trying to communicate. But I admire her ability to recite such a long poem. She is definitely talented but need to make it easier to understand

  • @blenlema2437
    @blenlema2437 5 лет назад +5

    the music' too loud

  • @mekdesassefa3531
    @mekdesassefa3531 5 лет назад +8

    ሙዚቃውን ብትቀንሱት ግጥሙን ለመስማት እንችላለን ።

  • @solomonsheferaw5007
    @solomonsheferaw5007 5 лет назад

    ትርታዬ ጀግናዬ

  • @ZahraZahra-zx1er
    @ZahraZahra-zx1er 5 лет назад

    ዋው ማርርር ነሽ

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 лет назад +15

    ወያኔ ይህንን ሁሉ ጥበብ ኣብሮ ነበር ያሰረብን።

  • @merawydestaw8455
    @merawydestaw8455 5 лет назад

    ውይ ስወዳት

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 5 лет назад +1

    Fikir, selam, tena, hulem Kanichi dar yihun

  • @KokiLeme
    @KokiLeme 5 лет назад +3

    Wow enes wdjesh limot new dink set

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 5 лет назад

    ዋው አንቺ ልጅ ድንቅ ነሽ እማማ ኢትዮጵያ የምታሞግሻት ዉለታሽን ትክፈለው::
    ግጥም አጃቢ ሙዚቃውን
    ለስላሳና ዝቅ ያለ አድርጉት::
    ወጣቶቻችን የጥበብ ሰዎች በርቱልን::

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 5 лет назад

    የኔ ልዩ ነሽ አቦ የቆሎ ተማሪ ነበርሽ ዋው

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 5 лет назад

    እፋ በርቺ

  • @birhanuhailu3130
    @birhanuhailu3130 5 лет назад

    I have no word to like

  • @abdulkerimali2303
    @abdulkerimali2303 5 лет назад

    i like you due to your voice

  • @amaraethiopian1619
    @amaraethiopian1619 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 5 лет назад

    So amazing ....God bless you more .......

  • @user-ko3gz3us7e
    @user-ko3gz3us7e 5 лет назад

    አቦ ታባረክ የኔ ቆንጆ

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 5 лет назад +5

    እፁብ ድንቅ ገጣሚ ነሽ። ጥሩ ማይክ ብትጠቀሚና ሙዚቃው ትንሽ ቢቀንስ መልካም ነው።

  • @user-bz4fz4mu2r
    @user-bz4fz4mu2r 5 лет назад

    የኔመልከመልካም ደስስትይ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ማር

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 лет назад

    ህሊናየ ቃል የለኝም ልብ ሰብሮ ይገባል እደጊ

  • @user-ct7ge7cp1h
    @user-ct7ge7cp1h 5 лет назад

    ሥወዳት

  • @elsatsegaye8734
    @elsatsegaye8734 5 лет назад +1

    Back ground music is to loud.

  • @user-wy8dj7hi8h
    @user-wy8dj7hi8h 5 лет назад

    ይችን ልጂ በቀን በቀን ከመስማቴ የተነሳ ግጥሞቿን ሽምድድድድድድ አቦ እንዳንች አይነቱን ያብዛል እንደፀበል ከየት ነው የፈለቅሽው የነብስ ቅኔ ነሽ

  • @user-il4qn1kc5s
    @user-il4qn1kc5s 5 лет назад

    ዋው ምርጥ 👌👌

  • @user-uy6dc6fi9r
    @user-uy6dc6fi9r Год назад

    ❤❤❤

  • @selamawitadmassu9720
    @selamawitadmassu9720 5 лет назад +1

    ዋው...እውነትም የሰው ልጅ ወርቅ ሆኖ ተፈጥሮ ድንግይ ሆኖ ማርጀት አለች አየነው በዘመናችን እውነትም ስንት ድንጋይ ሆነው ያረጁትን አየናቸው

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 5 лет назад

    May the almighty God protect and cover you with his feather!!!!

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 5 лет назад +1

    ሙዚቃው በጣም ይረብሻል እሷን ሰምተን እንዳናጣጥም አደረገን

  • @nunugeb8694
    @nunugeb8694 5 лет назад

    gerami set nesh.berichi

  • @shimashima2624
    @shimashima2624 5 лет назад

    Yen mare yen liye siwadeshe anidenateshe biretoe new Egzabhare.yetabikeshe.amen

  • @shegawadmasu2298
    @shegawadmasu2298 5 лет назад

    ሀገር አፈራርሶ መደር ለመገንባት!!!! ኦኦ እረ ተይኝ ህሊናየ

  • @eyotad7492
    @eyotad7492 5 лет назад +1

    You are really good! Powerful words, excellent rhymes and metrification, of course good reading skills too! But don't use 'sads' alphabets for rhyme your verses! Like n,m,w, gn... they are loose!

  • @user-jm6qp2bu2x
    @user-jm6qp2bu2x 5 лет назад

    ዋውው💋😍💋😍💋😍💋

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад

    ማራኪየ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 5 лет назад

    የኔ ቅመም😍😍😍

  • @madinaedres8740
    @madinaedres8740 5 лет назад

    fanos eyesetu tsehayn mekemat
    Hager aferarso mendern megenbat

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 5 лет назад

    የኔ ልዬ

  • @user-wk8gj5et5b
    @user-wk8gj5et5b 5 лет назад

    ሙዝቃወረ ብተውት መን አለ እደት እናዳምጥ

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 5 лет назад

    Ewunetim Hilina..... biruh hilina new yalesh.......wuste nesh.

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 5 лет назад

    Yene mar ke gitmochsh anebabebsh

  • @estifanosdagne3386
    @estifanosdagne3386 5 лет назад

    ምርጥ የጥበብ አበባ