|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 19

  • @melesenigatu8022
    @melesenigatu8022 6 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    Aban saysemu mewal endt Yale sinfina new.
    Sibihat Le Egziabher.Egziabher yitebkot!

  • @Jalfro2024
    @Jalfro2024 6 месяцев назад +5

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን ልቦናችን ይቅረፅልን የልያን ልቦና የከፈተ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ይክፈትልን

  • @__Voice_of_Fano
    @__Voice_of_Fano 6 месяцев назад +6

    አሜን ቡራኪዎ ይድረሰን በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ የአገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ያርዝምልን በረከትዎት ይድረሰን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @Libdo.usaoofficial
    @Libdo.usaoofficial 6 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፡፡
    በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር በእውነት የኛን ነብስ አዳኑልን እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጦት ።
    የክርስቶስ በጎች ለመሆን ያብቃን ፣ የጠፉትን ይመልስልን ፣ የሞቱትንም ነብሳችውን ይማርልን ቸሩ መድሀኒያለም ፡፡ አሜን ፫ 🙏

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን። እኛምን። ማስተዋሉን ያድለን ❤❤❤❤

  • @Cakeheavenn
    @Cakeheavenn 6 месяцев назад +4

    አባታችን አባ ገብር ኪዳን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎትን ዘመን ይባርክልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 6 месяцев назад +2

    ወደላይ እኔ መመረቅ ባልችልም፣ ከላይ ሆኖ የሚመለከት አምላክ እሱ በቸርነቱ ፀጋውን በረከቱን ቸርነቱን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልዎት አባታችን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @SalamGedam
    @SalamGedam 6 месяцев назад +1

    አባቴ ቃለሂወት ያሰማልን የእኔ አባት

  • @berigalaxyy
    @berigalaxyy 6 месяцев назад +3

    ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በውነት እኛንም በነእርሳቸው ፀሎት ልመናና በእርሱ ቸርነት ይማረን ይቅር ይበለን 🙏😭

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤

  • @AlemnewWalelgn
    @AlemnewWalelgn 2 месяца назад

    የአንዲት ቤተ ክርስቲያን የመቀጠል ሀብት አባታችን ዘለዓለማዊውን ቤት ያውርስልን

  • @GhyGufr
    @GhyGufr Месяц назад

    Kale hiwet yasemalen abatachen

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 6 месяцев назад

    Amen Abatachen ❤

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 6 месяцев назад

    Kal hiwot yasemalegn ❤

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KemzneshYasin
    @KemzneshYasin 6 месяцев назад

    Abatachn qalehiywetn yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤