አንድ መቃኛ ብቻ በማፍረስ የምናገኘው ቅኝት | በጣም በቀላል ዘዴ | ፍቄ ክራር ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 18

  • @akyor
    @akyor 3 года назад +1

    በጣም ኣመሰግናለው ወንድሜ እግዚኣብሔር ጸጋዉን ያብዛልክ በዛውም ብ ኣምባሰል የሚዘመሩ መዝሙሮች ብትነግረን?

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  3 года назад +1

      እሺ የአምባሠል መዝሙሮችን እንዲሁም የሁሉንም ቅኝቶች መዝሙር ሰሞኑን እለቅላችኋለሁ...ሼር...ላይክ...ሰብስክራይብ

    • @akyor
      @akyor 3 года назад

      እሺ ኣምሰግናለዉ

  • @BahiruDesalegn
    @BahiruDesalegn 9 месяцев назад

    ቃለሕይወት የሰማልን የአምባሰል መዝሙሮችን 2 ንገረኝ

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  7 месяцев назад

      ምሬሃለሁ በለኝ
      አንቺን የያዘ ሰው

  • @NEYMARJR-ri6cr
    @NEYMARJR-ri6cr 3 года назад +1

    እንዴት ነህ ፍቄ 🙏 ፍቄ እባክህ ሁሉንም ሜጀሮች ብሰራል ደስ ይለኛል

  • @starsematube3504
    @starsematube3504 3 года назад

    እሺ ፍቄ እን ከሰራው በዃላ እጠይቅሀለው

  • @chachajosi3849
    @chachajosi3849 3 года назад

    Wendeme ebakh bekuter mezmur lakln be tg

  • @abiy_sibhat9108
    @abiy_sibhat9108 3 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ነገር ግን አሁን ቃኝተህ ያሰማኸን የ"ሰላምታ"ን ቅኝት ነው። አምባሰል የሚገኘው ከሰላምታ ቅኝት ላይ ሁለተኛውን እና አምስተኛውን ክር በግማሽ ድምጽ ወይም ሁለት ዙር በማላላት ነው።
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  3 года назад +1

      አዎ ነገር ግን ሰላምታ ማለት ያው አምባሰል ማለት ነው። ም/ቱም ሰላምታ ተብሎ የሚጠራው የበገና ትምህርት ላይ ነው እንጂ ሰላምታ ማለት አምባሰል ማለት እኮ ነው። እና ደግሞ አምባሰል ቅኝት በራሱ ሁለት አይነት አሉ። አምባሰል ሜጀር እና አምባሰል ናቹራል የሚባሉት ማለት ነው። አምባሰል ሜጀር ማለት ቪዲዮው ላይ ያለው ነው።ናቹራል የሚባለው ደግሞ አሁን አንተ ያልከው ነው። ማለትም ከአምባሰል ሜጀር 2 እና 5 አንድ አንድ ዙር ስታወርድ የምታገኘው ነው።
      እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @abiy_sibhat9108
      @abiy_sibhat9108 3 года назад

      አሜን
      እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ክራርቱብ
    @ክራርቱብ 2 года назад

    ሞንታርቦ አጀሰት ወም ለክራር እንደት መጠቀም አለቢን

  • @tewahdoyoutube936
    @tewahdoyoutube936 3 года назад

    ፍቄስልክህን ላክልኝ ምንምልለምድአልቻልኩም

  • @degago-tube
    @degago-tube Год назад

    እባክህን ስልክህን ላክልኝ ላናግርህ እፈልጋለሁ

  • @habtamhabtam-f6j
    @habtamhabtam-f6j 6 месяцев назад

    Amesgnalhu