Netsanet....realy you are the Golden man of addis abeba....this is how we must behave ....we should not be a centre of none sense things....we should behave as a good thinker.....WE MUST BE A CENTRE OF LOVE and utopia...
at first ...stop reading toxic books ..from toxic mind....most writers are not good...please wake up ....this is our problem....who is the writer of that books....if we grow positively...world will be free from...such books...!!!!!
@@YesharegTeshome-e7j pls see the following link if your are willing to know about hypnotherapist Christ Currency (The danger of Hypnosis from a Christian ex-Hypnotist)
የኔ ምርጥ MENTOR እውነትም ነፃነት ዘነበ
የመቻልን የአዎንታዊነትን የእድገትን የአብሮነትን ብርሃን በነፃነት እንድንኖር አዘነብክልን
ነጺ ዘመንህይባረክየልብአማካሪነህ
ብሰማህ አልጠግብም🙏
Ethiopia’s you're so lucky to have this hero.
እግዚአብሔር ይባርክህ ነፂ❤
ተባረክ በሂወቴ ለውጥ አምጥቻለው
ሀገሬ ስገባ የአንተን ስልጠና ወስጄ የራሴን ስራ መጀመር እፈልጋለሁ የዘመናችን ጀግና ሰው ነጻነት ዘነበ ስምን መላአክ ያወጣወዋል ❤❤❤❤
አሁንም ትችያለሽ
በኢለርኒግ መሰልጠን ይቻላል ውዴ እኔ ስልጠናዎቹን እየወሰድኩኝ ነው
Selam endat nesh ehita
Seltenawochun ezwu hunesh mewused endemtecye agezeshalhu
ሰላም
Selam Endet new
ልየ ነህ የእድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋህን ያብዛልህ
ሁሌ ብታወራ መስማት የማይሰለች ነው ከአንደበትህ የሚወጣው
Netsi እናመሰግናለን
እኔ ገብቼበት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እምነትና ቅባቅድስ እየተቀባው እሔድ ነበር ከባድ ፈተና ነው የገጠመኝ ብቻ በየተራ እየተነሳን ስለስኬታችን ገለፃ አድርጉ ሲሉኝ ከመናገሬ በፊት ይሔን ጊዜ የፈቀደልኝ እግዚአብሔርን ሳመሰግን በተደጋጋሚ ይናደዱ ነበር በመጨረሻ ዛሬ ገብርኤል ነው ብየ ደርሰን እንምጣ ብዬ ክር ያሰሩትን ሼም አሰይዤ ይዤ ኼድኩ ከዛ ተረበሹ ሜዲቴት የሚሉት ለኦርቶዶክሱ አርምሞ ነው ይላሉ ግን እኔ ፍንክ አላልኩም ከዛ ተለያየን እግዚአብሔር ነው የረዳኝ ፀበሉን እምነቱን እየተቀባው ስለምሔድ እረድቶኛል
ኧረ ባክህ ይህ ደግሞ ምን የሚሉት ሰይጣን ነው ባካችሁ ስራ እደግ ፈጣሪህን አመስግን የሚል ሰይጣን አለ ስም አጥፊዎች መቸም አትቀየሩ እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠን
ቅን ሰዉ በቅን በድረክ ነፂ የኛ አደኛ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አንድም ቀን ሳይከፈለኝ የሄማ ስራየ አይደለም አልልም ዶሞ ጠቅሞኛል የ16ታዳጊ ሁኝ አባቴ ለማሳከም አፋር ክልል እቃ ማጠብ ተቀጥሬ ኬክቤቱን አግዢው ሲሉኝ እሺ እያልኩኝ ሁሉም አይነት ኬክ ለመድኩ ዶሞወዜ500ብር ነበረ አዲስ አበባ ሂጄ ግን የኬክቤት ረዳት ሁኜ 2500 ተቀጠርኩኝ አረብ ሃገርም እንደዛ ፅዳት ሂጄ ምግብ እሰራለሁ አስበው ይከፍሉኛል ካልከፈሉኝም አይደንቀኝም የፅዳቴ በቂ ነው ታዳ በቅር ግዜ መቀሌ ከተማ በቅርቡ ኬክቤትና ቁርስ ቤት የመክፈት እቅድ አለኝ ይሳካልሽ በሉኝ ፈጣሪ ፈቅዶ ካንተና ከዳዊት እንድገናኝ ምኝቴ ነው ነፂ ሓወይ❤🎉
በጣም ጎበዝ በርቺ በእርግጠኝነት ይሳካልሻል።
@@genuinestage አመሰግናለሁ ማዓረይ የናንተ ምክርና ትምህርት ጠቅሞኛል
ኣመሰግናለው ነፂየ ❤
❤ነፂዬ ፩ኛ ተባረክ
አመሰግናለው❤
Great
I really learned a lot of things from this video so thank you so much 😊 ❤ ❤
Netsanet....realy you are the Golden man of addis abeba....this is how we must behave ....we should not be a centre of none sense things....we should behave as a good thinker.....WE MUST BE A CENTRE OF LOVE and utopia...
ሠላም ጤና ይስጥልን እንደምን አላቹ እግዚአብሔር ይመሥገን እኔ ሠላም ነኝ እስኪ በዚህ ትምህርት ተቃራኒ ሀሣብ ያላቹ አንዳንድ ሰዎች አሉ ነገር ግን እስኪ በእርጋታ ልብ ከጆሮ ብላቹ አዳምጣቹ የሚጠቅማቹን እየወሰዳቹ የማይጠቅማቹን መተው ነው እንጂ ሌላ ሀሣብን እዚህ ጋር የሠፈር ወሬ መበተኑ ተገቢ አይመሰለኝም ለምን ብዙ ተጠቃሚዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ በሚሠጠው ትምህርት (ስልጠና) ካጠፋው ይቅርታ
❤ውይ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያጽናናል እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሰግናለን 1000 ዓመት ኑርልኝ
great work
ነጺ የልባችንን ስለሞላህ እግዚያብሔር የልብህን ከምታስበው ከፈለከው በላይ ይሙላልህ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ ma sha Allah Allah erjim edmi yesth
🎉🎉🎉☀☀☀☀☀☀🙏🙏🙏🙏💎💎💎 እጹብ ድንቅ😮
እኔው የገደልኩትን አእምሮዬን እኔው ለማዳን ትምርቶቹን በስልኬ እየተማርክነው ሚመቻቹ አለም ሲኒማ ማይመቻቹ በስልካቹ ተማሩ ከመዝናኛው ትንሽ ደቂቃ ቀንሳቹ የአእምሮ ምግብ ተማሩ ከነፃነት
Thank You ❤
Yemer aneten madamet shus hunbegnal wedema tebarkilgn
Betam amesagnalew hulum nager labago nw ትክክል
Thanks so much
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ " በትክክል አሁን ተገለጠልኝ ማርያምን
እባክህ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት
እመብርሃን የአስራት ሀገርሽን አደራ
መፅሐፍ ቅዱስ ሰይጣን ራሱን የብርሃን መላክ እስከማስመሰል ይችላል ግን የብርሃን መልአክ ግን መሆን አይችልም ምክንያቱም የወደቀ ነውና ።
at first ...stop reading toxic books ..from toxic mind....most writers are not good...please wake up ....this is our problem....who is the writer of that books....if we grow positively...world will be free from...such books...!!!!!
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን ነፂ
A marvelous Lecture!!
You are my mentor
Nesti Silemitseten seletenawoch bmulu enamsgenaln ftari edmekne yarzemelen
Good idea +ve thinkers 🎉
Thank you
አመሠግናለሁ❤
Golden Generation
የማይጠገብ አንደበት🎉🎉ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ❤❤
አመሰግናለው
🙏❤️❤️🙏
ከልብ አመሰግናለው
❤❤❤🙏🙏🙏🔥🔥🔥
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏
Netsi
Thanks netsi❤❤
እና መሰግናለን❤❤
Netsi teleyalk😊❤
አዝናለሁ ሀገሪ 😢😢😢😢😢😢😢
ለምን እንደዚ አልሽ?
ዋውድንቅምክርነውእጅግበጣምነውምናመሰግኖእያሳካነውእዳተአይነቱይብዙሉንይመች
Siltan falgalo wodime
For more info contact number 0913566271
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ayyyy yheee people aramba ena kobo miyasdenkew birr felgo motivation yhedal keza alpha lay 7,000 ykeflna hiwete telewete ylal
Aradaw ezih page lay mn teseraleh?? Personal development miyasfelgew le endante aynetu akalew bay mnm lemayakew nw
Tesakitoligna❤ netsanet😂
ሠፈሬን መለየት አቅቶኝ እንደባከንኩ ዘመናት እይተቋጠሩ ይሄዳሉ!!!!
Ene betam bizu sewochn endante aynet smech alakm ante gn betam tleyalek endet endemwodk
10q bro
Waw
I want to take the training in person
For more info contact number 0913566271
Gize habt new
ፈጣሪ የሚሉት ማንን ነዉ(666)
0:35
እናመሰግናል ክበርልን
እንዴት ነዉ የናተን ስልጠና መዉሰድ የሚቻለዉ ማለቴ እኔ በዉጭ አገር ነዉ የምኖረዉ እናም ወንድሞቼ ስልጠና እንድወስዱ እፈልጋለኩ እናም ስልክ ቁጥር እንዴት እናግኝ
ውድ ተከታያችን በዚህ ቁጥር ኮንታክት ማድረግ ይችላሉ 0913566271
ሰላም
እሽ ከልብ እናመስግናለን
ሰላም ማርታ
መንግስት 20 ሚሊዮን ወጣቶችን ለጥልቁ ገባሪ ቡድን አሳልፎ ሊሰጥ ተፈራረመ
😢❤❤
I go to be changing
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ በናታቹ መልሱልኝ ፈጣሪ የሚሉት ማንን ነዉ?
Egzabhar
1:27
ጌታ ሆይ ልጆቻቾንን ከወጥመድ በደምህ ሸፍንልልን ሥራቸውን ሃሳባቸውን አፈራርስ አንተ ቅደማቸው
አቤት ፀሎት ከልብህ ከሆነ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ ግን ግን ይህ ትክክለኛ ይሁን አይሁን አይመለከተነም ግን ትምህርቱ በጣም ጠቃሜ ከፈጣሬ የማያጣላ በበለጠ ወደ ፈጣሬ የሚቀርብ ነው
@@YesharegTeshome-e7j pls see the following link if your are willing to know about hypnotherapist
Christ Currency (The danger of Hypnosis from a Christian ex-Hypnotist)
ከፈጣሬ የማያጣላ በበለጠ ወደ ፈጣሬ የሚቀርብ ነው??? ፈጣሪ የሚሉት ማንን ነዉ??
እሱን ምን አገባህ አንተ የፈጠረኝ የምትለውን አጥብቅ ነው ያለው እኛ እሱ ልብ ያለውን አናቅም ለፈጠረው እንተውው ግን ያንተ ፈጣሬ ማን ነው እግዚአብሔርን አወቅን እያልን አንመፃደቅ እያንዳንዱን ቃል ተመልከቱ ምንም ከፈጣሬ ቃል የሚፃረር ነገር የለውም ምን አልባት ከተሳሳተም እሱ ነው የተሳሳተው እኛ ግን ከልብ ሰምተን ወደ ፈጠረን ከቀርብን እኛ እተርፋለን እስኪ የሱን ትምህርት ሰምተህ ወደ መፅሐፍ ቅዱስ እይ የኣንደበትክን ፍሬ ትጠግባለህ የዘራህውንም ታጭዳለህ በሀሳብ ነው የሚለው እና ስተቱ ምንድን ነው የዚህ ትምህርት ለማንኛውም ለሁላችንም ልብ ይስጠን ሁሉም አዲስ ሲመጣ ሰይጣን ነው ስንለምደው ግን ምንም አይል እያልን እንከተለዋለን
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊
Thanks 😊
Good idea +ve thinkers 🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤