Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በቀላሉ በቤትዎ የሙያ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ?ጠቅላላ የኤሌክትሮኒስ ትምህርቶችን + ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ማለትም Crt እንዲሁም የአሁኖቹን LED/SMART ቲቪዎች ጥገና ስልጠና በተጨማሪም የሪሲቨር የHardware ጥገና እና Software ጥገና ፕሮግራሞችን በቀጥታ በቴሌግራም Private ቻናል በመቀላቀል ባሉበት ሆነው ስልጠናችንን መከታተል ይችላሉ ።Electronics +Tv maintenance + Receiver = 2000 ብር ብቻ ለተጨማሪ መረጃዎች +251930756350Telegram @Yonisat1 ወይም @Yonisat2
እጅግ በጣም የረካሁበት ትምህርት ነው ፈጣሪ ይክፈልህ በዚሁቀጥል
አሜን። ተቀብያለው
በሞያወ ላይ ገና ዳዴ እምል እና ምንም እውቀት የለኝም....ግን አንተ ልዩ ነህ...እርጋታህና አገላለዕህ...ምርጥ ልጅ
amesegnalew wendeme
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት የቴሌቪዥን እቃዎች ለምሳሌ ድምጽ ሲቋረት ምስል ሲባላሽ ምን ተባላሽቶ ነው ብልሽት የሚያሳየው የሚል አስረዳን
በቀጣይ ሠፋ ያሉ ነገሮችን ይዤ ቀርባለው
@@yonisat1 እሺ እጠብቃለሁ
የተማረ ይኑር ይሄን በማየት ብቻ ሬዲዮ ጠግኛለሁ thanks
ጥሩ ትምርት ወስጄበታለሁ አመሰግናለሁ brother!
You are a wonderful person and we are very grateful for the education you give us🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
You are favorite my teacher tanx
you are quiet perfect,thank you for sharing your precious knowledge .
Thank bother ጥሩ ትምህርት ወስጄበታለሁ በዝሁ ቀጥል ውድ ወንድሜ
አመሰግናለሁ ወንድሜ እጅግ በጣም በትክክል አቅርበሀል
ስለአስተያየትህ ከልብ አመሠግናለው
You are my favorite teacher
እግዚአብሔር እውቀትህን ያዳብረው.....ፈትፍተህ ነው ያስረዳከን!! ቀጥልበት ካንተ ቡዙህ መማር እፈልጋለው✌️
ዬኒ ሰላንተ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ እውቀትህን ያብዛልህ
tnx bexam bro
wowe yon betame temechegne thank you
Betam arif agelalets new እናመሰግናለን
አንድ ሺ ሰብስክራይብ ቢኖር እሰጥህ ነበርእውቀትህን ሳትሰስት ስላካፈልከን በጣም አመሰግናለው እውቀቱ የለኝም ግን ኤሌክትሮኒክስ ቢኖረኝ እፈልግ ነበር እና እንደገባኝ አርገህ ነው ያስተማርከኝ አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
ቃል የለኝም እናመሰግናለን ዮኒ ቀጥልበት ወንድሜ!
እኔም አመሠግናለው
ጎበዝ ልጅ በሀገራችን ልጅ እንዲህ መማራችን ደስ ይላል !!! ለወደፊት ግን የተበላሹትንም ጭምር የ መልቲ ሜትሩ ማሳየት ብትችል መልካም ይሆናል
ok tnx bro
በጣም ኣሪፍ ነው ትችላላህ bro good ኣገላለፅ።በቀጣይ ደሞ ስለ ኤሌክትሪክ ዝርጋታ በ ፕራክቲክ ብታሳየን 🙏🙏🙏🙏
good lecture keep on
ዮኒየ ፍትፍት አድርገህ ነው ያስረዳኸን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ኑርልን 😍😍
አመሠግናለው ወንድሜ
1 ትራንስፈርመር 12v ሰተነው 220vእንዲሰጠን ምን መጠቀም አለብን???
በጣም ሚገርም ትምህርት 👏👏👏
በጣም አሪፍ ነው በርታ
honsat ejigi betam yemiyareka timihirt new aqim yisti egiziabeher ketil led,lg,ena lcd tvtigena
Eshii bro tnx
ዬኒዬ በጣም አሪፍ ትምርት ነው በዚሁ ቀጥልበት
Yonas betam desila amsginalehu
Brother 1gna neh gn ke bordachin lay seninekel short yaderegewen be gordak sinenekl lela element ayigodabenem?
ሙቀቱን በመቀነስ ሲሆን አይጎዳብህም
Esun digital multimeter yet new megegnew??
በጣም፣ጡሩ፣ነው።
tileyale bexam enamsgnalen bro berta
Thank you Brother 👏👏👏
You are welcome
arif naw brother ketilibet....
ከልብ አመሠግናለው
በጣም ሀሪፍ ነው
ዮኒ በጣም እናመሰግናለን።ጥያቄ አለኝ Ic መስራት አለመስራቱን አንዴት ማወቅ እንችላለን?ብታብራራልኝ
Beep /continity ካለው mostly የተቃጠለ ነው። አንዱን ከአንዱ pin ስታደርግ
ምርጥ ነው ቀጥልበት
hi yonas lemndinew transformer o/p ayzenim yalh?
voltage አነስተኛ ስለሆነ ነው።
ቀጥልበት መልካም ስራ ነው
ዲጅታል መልቲሜትር የሚሸጥበት ቦታና ዋጋውን ብነግረኝ 🙏🙏 እና ደም ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት 👍👍👍
መርካቶ ታገኛለህ Mastech my 68 ግዛ አንደኛ እቃ ነው 2500birr
ወንድሜ AV-RF ጃክ ለማይቀበል ለቦርጫሙ tv የት ነው የሚገኝው እባክህ
መርካቶ ፈልግ ወንድሜ እዚ የምልህ ቦታ የለም
እናመስግናለንቀጥልበት
እነዚህን transistor እና diodes እዛው ቦርዱ ላይ እያለ መለካት እንችላለን ወይስ አይቻልም ?
Transistor መለካት ትችላለህ ነገር ግን እርግጠኛ ለመሆን ደግሞ አንዱን እግር አንስተህ ቢሆን የተሻለ ነዉ። ግን አንዳንዴ ከምትለካው ነገር Parallel የተቃጠለ ነገር ካለ ያሳስትሀል። ዳዮድም እንደዛው
ስልጠና ፈልጌነበር
tichlaleh bruhgo ahead
Thankyou bro.
yoni great ! keep it up z good work..
Tnx brother
Thanks bro
Arefnew yene bro ketilbet
it's helpful keep it up
Hi yonas, Primium 8960 የሚባል ፋይንደር s2 አለው ከለለዉ እንዴት ኢትዮ ሳት ይፈለጋል?
የለውም ግን s2 ጥቅሙ ሳተላይት ለመፈለግ ቀላል ስለሚያደርግ እንጂ የሌላቸውም ፋይንደሮች ይሆናሉ
ሃይ ወንድሜ ያቀረብከው ጥሩ እኔ የምልህ ማልቲ ሜተር ሾርት ካረገ ምን ማረግ አለብኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ
short ስትል ፈተህ ማየት ነው fuse ከተቃጠለ መቀየር ሌላም ካለ መመልከት
አመሰግናለሁ ወንድሜ የማብርያ መጥፍያ ብቻ ይበራል በውስጥ የለውም ፊዮዝ
It is good work, but if you separate your videos by date its better (make it series by saying day1, day 2, day 3, etc
Diode resistance meten yelewem jelese braking voltage new mibalew
ትክክል Resistance ያልኩት ያው በስህተት ነው።
U r the best 👍
wow andegna bro des keep it up bro
Tnx bro
በታም አሪፍ ነው ደሞ ቦርድ ላይ እያለ እዴት እደሚለካ ብታሳየን
ያው ነው እዴ ቦርድ ላይ ሲለካ
Arife mabrarya new
ጎበዝ
no word!! 🙏🙏🙏
ye transformeru gemedoch power setetenachew endet ayezunem
Ac voltage Reduced የሆነ ስለሆነ ቢበዛ የ 10_20 ባትሪ ድንጋይ ሀይል ነው
ጎበዝ በርታ
Yehean rasun multimeter yet agegnalehu
ይህንን ላታገኝ ትችላለህ ግን Mastech My 68 ይህ ደግሞ ከዚህም የበለጠ ነው ግዛው
Jo yelem eko RUclips akefafet ezi lay pls enibe bilogn nw agzegn
ቴሌግራም አናግረኝ
Hi
Tiru new decoder endet yeseral
Decoder እንዴት ይሠራል? ማለት ተበላሽቶብህ ከሆነ ይሠራል ያው መጀመርያ ብልሽቱን ማወቅ ነው
arif new turu tmret yemiset new Esti andenger endetyake lemasayet asbehm kehon endtebk Capochi polariti yalchew hunew buzu ayinet kelre alchewe kelrachew mn lemamelket new esti
ኦንሳደርገውበርቶይጠፍልምንድነውችግሩ
መልቲሜትሩአመስግነለው
ባትሪ ቀይረህ ሞክረኸዋል
@@yonisat1 እሺ ቀይሬልየውአመስግነለው
እኔ መማር እፈልጋለው ቁጥርክን
+251930756350
ስልክ ቁጥርህ ላክልኝ እናውራ
❤
Berchilgn abate
Andi tnx bro
Bored lay eyalu bzih mngede melkat yichalal yemyichal kale enemn
board ላይ እያሉ ለመለካት የማንችለው በአብዛኛው ጊዜ Analogue m የምንጠቀም ከሆነ ነው።
በዲጂታል ቦርድላይ እይለ መለካት አንችልም ማለት ነው
Broya nurelegh I am fresh pless help me
ታሰለጥናለህ
በቀላሉ በቤትዎ የሙያ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ?
ጠቅላላ የኤሌክትሮኒስ ትምህርቶችን + ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ማለትም Crt እንዲሁም የአሁኖቹን LED/SMART ቲቪዎች ጥገና ስልጠና በተጨማሪም የሪሲቨር የHardware ጥገና እና Software ጥገና ፕሮግራሞችን በቀጥታ በቴሌግራም Private ቻናል በመቀላቀል ባሉበት ሆነው ስልጠናችንን መከታተል ይችላሉ ።
Electronics +Tv maintenance + Receiver = 2000 ብር ብቻ
ለተጨማሪ መረጃዎች +251930756350
Telegram @Yonisat1 ወይም @Yonisat2
እጅግ በጣም የረካሁበት ትምህርት ነው ፈጣሪ ይክፈልህ በዚሁቀጥል
አሜን። ተቀብያለው
በሞያወ ላይ ገና ዳዴ እምል እና ምንም እውቀት የለኝም....ግን አንተ ልዩ ነህ...እርጋታህና አገላለዕህ...ምርጥ ልጅ
amesegnalew wendeme
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት የቴሌቪዥን እቃዎች ለምሳሌ ድምጽ ሲቋረት ምስል ሲባላሽ ምን ተባላሽቶ ነው ብልሽት የሚያሳየው የሚል አስረዳን
በቀጣይ ሠፋ ያሉ ነገሮችን ይዤ ቀርባለው
@@yonisat1 እሺ እጠብቃለሁ
@@yonisat1 እሺ እጠብቃለሁ
የተማረ ይኑር ይሄን በማየት ብቻ ሬዲዮ ጠግኛለሁ thanks
ጥሩ ትምርት ወስጄበታለሁ አመሰግናለሁ brother!
You are a wonderful person and we are very grateful for the education you give us🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
You are favorite my teacher tanx
you are quiet perfect,thank you for sharing your precious knowledge .
Thank bother ጥሩ ትምህርት ወስጄበታለሁ በዝሁ ቀጥል ውድ ወንድሜ
አመሰግናለሁ ወንድሜ እጅግ በጣም በትክክል አቅርበሀል
ስለአስተያየትህ ከልብ አመሠግናለው
You are my favorite teacher
እግዚአብሔር እውቀትህን ያዳብረው.....ፈትፍተህ ነው ያስረዳከን!! ቀጥልበት ካንተ ቡዙህ መማር እፈልጋለው✌️
ዬኒ ሰላንተ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ እውቀትህን ያብዛልህ
tnx bexam bro
wowe yon betame temechegne thank you
Betam arif agelalets new እናመሰግናለን
አንድ ሺ ሰብስክራይብ ቢኖር እሰጥህ ነበርእውቀትህን ሳትሰስት ስላካፈልከን በጣም አመሰግናለው እውቀቱ የለኝም ግን ኤሌክትሮኒክስ ቢኖረኝ እፈልግ ነበር እና እንደገባኝ አርገህ ነው ያስተማርከኝ አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
ቃል የለኝም እናመሰግናለን ዮኒ ቀጥልበት ወንድሜ!
እኔም አመሠግናለው
ጎበዝ ልጅ በሀገራችን ልጅ እንዲህ መማራችን ደስ ይላል !!! ለወደፊት ግን የተበላሹትንም ጭምር የ መልቲ ሜትሩ ማሳየት ብትችል መልካም ይሆናል
ok tnx bro
በጣም ኣሪፍ ነው ትችላላህ bro good ኣገላለፅ።በቀጣይ ደሞ ስለ ኤሌክትሪክ ዝርጋታ በ ፕራክቲክ ብታሳየን 🙏🙏🙏🙏
good lecture keep on
ዮኒየ ፍትፍት አድርገህ ነው ያስረዳኸን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ኑርልን 😍😍
አመሠግናለው ወንድሜ
1 ትራንስፈርመር 12v ሰተነው 220vእንዲሰጠን ምን መጠቀም አለብን???
በጣም ሚገርም ትምህርት 👏👏👏
በጣም አሪፍ ነው በርታ
honsat ejigi betam yemiyareka timihirt new aqim yisti egiziabeher ketil led,lg,ena lcd tvtigena
Eshii bro tnx
ዬኒዬ በጣም አሪፍ ትምርት ነው በዚሁ ቀጥልበት
Yonas betam desila amsginalehu
Brother 1gna neh gn ke bordachin lay seninekel short yaderegewen be gordak sinenekl lela element ayigodabenem?
ሙቀቱን በመቀነስ ሲሆን አይጎዳብህም
ሙቀቱን በመቀነስ ሲሆን አይጎዳብህም
Esun digital multimeter yet new megegnew??
በጣም፣ጡሩ፣ነው።
tileyale bexam enamsgnalen bro berta
Thank you Brother 👏👏👏
You are welcome
arif naw brother ketilibet....
ከልብ አመሠግናለው
በጣም ሀሪፍ ነው
ዮኒ በጣም እናመሰግናለን።ጥያቄ አለኝ Ic መስራት አለመስራቱን አንዴት ማወቅ እንችላለን?ብታብራራልኝ
Beep /continity ካለው mostly የተቃጠለ ነው። አንዱን ከአንዱ pin ስታደርግ
ምርጥ ነው ቀጥልበት
hi yonas lemndinew transformer o/p ayzenim yalh
?
voltage አነስተኛ ስለሆነ ነው።
ቀጥልበት መልካም ስራ ነው
ዲጅታል መልቲሜትር የሚሸጥበት ቦታና ዋጋውን ብነግረኝ 🙏🙏 እና ደም ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት 👍👍👍
መርካቶ ታገኛለህ
Mastech my 68 ግዛ አንደኛ እቃ ነው
2500birr
ወንድሜ AV-RF ጃክ ለማይቀበል ለቦርጫሙ tv የት ነው የሚገኝው እባክህ
መርካቶ ፈልግ ወንድሜ እዚ የምልህ ቦታ የለም
እናመስግናለንቀጥልበት
እነዚህን transistor እና diodes እዛው ቦርዱ ላይ እያለ መለካት እንችላለን ወይስ አይቻልም ?
Transistor መለካት ትችላለህ ነገር ግን እርግጠኛ ለመሆን ደግሞ አንዱን እግር አንስተህ ቢሆን የተሻለ ነዉ። ግን አንዳንዴ ከምትለካው ነገር Parallel የተቃጠለ ነገር ካለ ያሳስትሀል። ዳዮድም እንደዛው
ስልጠና ፈልጌነበር
tichlaleh bruh
go ahead
Thankyou bro.
yoni great ! keep it up z good work..
Tnx brother
Thanks bro
Arefnew yene bro ketilbet
it's helpful keep it up
Hi yonas, Primium 8960 የሚባል ፋይንደር s2 አለው ከለለዉ እንዴት ኢትዮ ሳት ይፈለጋል?
የለውም ግን s2 ጥቅሙ ሳተላይት ለመፈለግ ቀላል ስለሚያደርግ እንጂ የሌላቸውም ፋይንደሮች ይሆናሉ
ሃይ ወንድሜ ያቀረብከው ጥሩ እኔ የምልህ ማልቲ ሜተር ሾርት ካረገ ምን ማረግ አለብኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ
short ስትል ፈተህ ማየት ነው fuse ከተቃጠለ መቀየር ሌላም ካለ መመልከት
አመሰግናለሁ ወንድሜ የማብርያ መጥፍያ ብቻ ይበራል በውስጥ የለውም ፊዮዝ
It is good work, but if you separate your videos by date its better (make it series by saying day1, day 2, day 3, etc
Diode resistance meten yelewem jelese braking voltage new mibalew
ትክክል Resistance ያልኩት ያው በስህተት ነው።
U r the best 👍
wow andegna bro des keep it up bro
Tnx bro
በታም አሪፍ ነው ደሞ ቦርድ ላይ እያለ እዴት እደሚለካ ብታሳየን
ያው ነው እዴ ቦርድ ላይ ሲለካ
Arife mabrarya new
ጎበዝ
no word!! 🙏🙏🙏
Tnx bro
ye transformeru gemedoch power setetenachew endet ayezunem
Ac voltage Reduced የሆነ ስለሆነ ቢበዛ የ 10_20 ባትሪ ድንጋይ ሀይል ነው
ጎበዝ በርታ
Tnx bro
Yehean rasun multimeter yet agegnalehu
ይህንን ላታገኝ ትችላለህ ግን Mastech My 68 ይህ ደግሞ ከዚህም የበለጠ ነው ግዛው
Jo yelem eko RUclips akefafet ezi lay pls enibe bilogn nw agzegn
ቴሌግራም አናግረኝ
Hi
Tiru new decoder endet yeseral
Decoder እንዴት ይሠራል? ማለት ተበላሽቶብህ ከሆነ ይሠራል ያው መጀመርያ ብልሽቱን ማወቅ ነው
arif new turu tmret yemiset new
Esti andenger endetyake lemasayet asbehm kehon endtebk
Capochi polariti yalchew hunew buzu ayinet kelre alchewe kelrachew mn lemamelket new esti
ኦንሳደርገው
በርቶይጠፍል
ምንድነውችግሩ