❤ሴቶችን እልህ አሲዘህ ወደፍቅር የምታስገባበት 6 ምስጢሮች❤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 51

  • @የፍቅርሰው-መ8ዀ
    @የፍቅርሰው-መ8ዀ Год назад +19

    ለማንኛውም የእልህ ፍቅር መጨረሻው ላይ ውድቀት ነው ወንድሜ

    • @Banafitkay
      @Banafitkay 4 месяца назад

      Awo mariyamn ye elh fikir wedket new
      Enm ye hon gze betam ሚያፈቅረኝ ልጅ ነበር እና አለ አ በጣም አልፍቸዋለሁ ለፍቶ ለፍቶ አሎን ሲለው ተወኝ እንዴት እንደተቃጠልኩ ለካ ጓደኞቹ ተዋት ትመጣለች በ እልህ ብለውት ነው እኔም እንዳሉት ልመናው ሲቀርብኝ ራሴ ሄድኩ ከዛማ ደስ ብሎት ተቀበለኝ ልቡ ላይ ቦታ አመቻችቼ ተቀምጬ ፍቅር መስሎኝ ነበር ግን አላስብለትም ልክ የዘጋኝ ሲመስለኝ ላብድ ደርሳለሁ ከዛማ 1 wer በኋላ ነው ፍቅር እንዳልሆ ሲገባኝ እልህ አሲዘሀኝ ነው ስታሳድደኝ ነበር ስተወኝ ያኔ ንዴት ውስጥ ገብቼ ነው አልኩት 😢

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Год назад +12

    ለካ ይሄን እዬሰማ ነው ሲንቀባረር ደህና ሀን ብዬው አረፈው አትቆርጥም መስሎት ተለያይተን አረፍነው

    • @VipVip-j8s
      @VipVip-j8s 10 месяцев назад

      ክክክክክክወይኔ

    • @judiymenassew
      @judiymenassew 10 месяцев назад

      😂😂😂😂 እዉነት ኣለዉ ሃሳብሽ

    • @hana1221haye
      @hana1221haye Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @woldesenbet4462
    @woldesenbet4462 2 года назад +2

    Thanks

  • @yonitube218
    @yonitube218 2 года назад +8

    እንዴት ወደ ፍቅር እንቀይርዋለን

  • @mikamesfin1563
    @mikamesfin1563 2 года назад +1

    Broye arif point new yanesahew
    Bertalin👏👏👏

  • @newph4794
    @newph4794 7 месяцев назад +2

    እልህ አጋብቶኝ አራት አመት ቆይተን የኔ እንደሆነ እንዳፈቀረኝ እርግጠኛ ስሆን አስጠላኝ ላግባሽ ሽማግሌ ልላክ ምን ልሁንልሽ ሲለኝ ጭራሽ ባሰብኝ እልህ ፍቅር ሆኖ አያውቅር ይቅርባቹ አጉል ጊዜ ማባከን ነው

    • @Banafitkay
      @Banafitkay 4 месяца назад

      አድሜሽን አቃጠልሽው እኮ

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 5 месяцев назад

    የማይመሥል ትንታኔ😊

  • @meryam-tg3vi
    @meryam-tg3vi Год назад +6

    እኔ በበኩሌ ወላሂ ቀብራራወድ አልወድም ሳንጋባ እንገናኝ ሲሉኝ ብሎክ አበላቸዋለሁ 😏ልክነኝ ማለት ነው አልሀምዱሊላ ለሀራም ልቤ ዝግነው ላካይህ ነገረ ሳላውቀው ጠቅሞኛል

    • @VipVip-j8s
      @VipVip-j8s 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌸💐

    • @HassanAlii-b2q
      @HassanAlii-b2q 7 месяцев назад

      እረ እባክሽ ሳልቀምስ እዴት አገባሽ አለሁ??

    • @entoto45tube65
      @entoto45tube65 6 месяцев назад

      እና እኔ እንደዛ ነኝ ለምን ማውራት አንጀምርም.

  • @yonitube218
    @yonitube218 2 года назад +1

    bro አንደኛ ነው

  • @smartskil9818
    @smartskil9818 2 года назад

    Ohhh

  • @kediryesuf2942
    @kediryesuf2942 Год назад

    Eshi lemesale ene mafikerat alechi Ena esua gen lefiker zegecho aidelhum telalechi endet nw we'd fiker masegebat yemichalew even endetaseb maderg

  • @MeluMelu-qt5uj
    @MeluMelu-qt5uj 7 месяцев назад

    🙏🙏

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Год назад

    Ere Ayawatam

  • @sebasebatmedia1731
    @sebasebatmedia1731 2 года назад

    በርታ ወዳጄ

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 года назад

    ይመችክ አቦ እቅጯነው የተናገርክ

  • @የፍቅርሰው-መ8ዀ
    @የፍቅርሰው-መ8ዀ Год назад +3

    የእልህ ፍቅር ምድነው ጥቅሙ ?

  • @סטוטאופלקה-ג6ד
    @סטוטאופלקה-ג6ד 2 года назад

    Gegna bro

  • @yaredasnake7166
    @yaredasnake7166 Год назад

    Elh aside machelek yichalal?

  • @SadikAyub-z3y
    @SadikAyub-z3y 9 месяцев назад

    Biro enen ye aschgeregn larse ye mawdet set endet le gegnat

  • @nesanetwedemo7255
    @nesanetwedemo7255 11 месяцев назад

    Medenew benateki

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 7 месяцев назад

    tizzh west chemrew yanten 6 mistir gilgil nw kaleededejih mbtwa nw antem arefk erswam arefech

  • @aeemirates8138
    @aeemirates8138 7 месяцев назад +1

    እኛኛግንሙስሊሞቸ😢አንገናኚም😢ከኒካበፊት😭ገደልይግባሲፈልግጂ😭አለ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 6 месяцев назад +1

      ለማያቁ በል የማንም ሐይማኖት አይፈቅድም ነበር

    • @Banafitkay
      @Banafitkay 4 месяца назад +1

      በግንኙት ደረጃ የቱም ሀይማኖት ላይ ከትዳር በፊት አይመከርም
      ግን እናንተ ሙስሊሞች ጋ ፍቅር የለም አደል ማለት ማታቁትን ሰው አግብታቹ ነው ምትኖሩት

  • @ነኝአሥቂዋ
    @ነኝአሥቂዋ 2 года назад +1

    ሠራልኝ ይህንን ሠምቶ ነው መሠል😁😁😁😁😁

  • @chernetwadajo5822
    @chernetwadajo5822 2 года назад

    አንድ ግዜ አብራኝ አድራ ዳግም አድረን አናውቅም ሶስት ወር አለፈን አንድ ሁለቴ ጥያቄ አቅርቤ ምክንያት ነገረችኝ ዳግመኛ አልጠየኩም የስራችን ቦታ ቀንበቀን እንገናኛለን ምን ትመክረኛለህ

    • @meryam-tg3vi
      @meryam-tg3vi Год назад +1

      😁😁😁የወድ ሴት ሥለሆክነው

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂 alge layi dekema silahonki new

  • @Amarita808
    @Amarita808 4 месяца назад

    የልህ ፈቅር መጨረሻው አያምርም

  • @UmBoss-de4wg
    @UmBoss-de4wg Месяц назад

    ምክር በቅ አይደለም ባክ.

  • @hananhanan-hq7mx
    @hananhanan-hq7mx 2 года назад +7

    Hhhእናተም ሰለፈቅረ ትጨነቃላቹሁ እንዴ

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Год назад

    በቃ እንደኔ አይነት እልካም ቆማ ቀረች

  • @mahkgs8211
    @mahkgs8211 Год назад

    😂😂😂

  • @hiwi9
    @hiwi9 2 года назад +6

    አረ መስሚያችን ጥጥ ነዉ ልፉ ቢላቹ ነዉ

  • @mamushhawaz6291
    @mamushhawaz6291 2 года назад +2

    ጅል

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 5 месяцев назад

    የማይመሥል ትንታኔ😊