ጃዋር ታያለህ this is what we call A True Ethiopian, not focusing on one ethnicity only, it includes ALL under that beautiful flag. Like Dr. Abey said, make peace within yourself first before anything else. You’ve been spreading hate, revenge all kinds of disgusting ideas, time to wake up. People need peaceful life, not a repetition of those grueling 27 years in another form. Think about it!!!!!
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ብቻ የታየበት መድረክ
Indeed!
Betammmmmmm
በትክክል ፍቅር
ኡኡኡ በጣም ደስ ይላል የእውነት ወገኖቼ ሃገራቸውን ወዳድ በመሆናቸው ደስተኛ ነኝ ታማኝ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ
Thank you very much!!! እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት አቀንቃኝ
ዘዲሮ የኢትዩ ባዲራ ዉበቱ ወጣ ኡፍፍፍ ሀገሬ ናፈቀኝ አሁንሥ
የባዲራዉ አምራች አለፈላቸዉ
በጣም ደስ አልም ኢትዩቢዊነት
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ሆይ ሁሉን አሟልቶ እኮነዉ የፈጠረኝ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ዜግነቴ እትዮጲያዊ ትዉልድ ቦታየ ጥርት ያልኩ አማራ የጎንደር ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን
እኔም ብጠዬቅ ስለ ታማኝ ያለኝን አድናቆት ሁሉ በተናገርኩ ነበር ወላሂታማኝ እኮ እውነት ታማኝ የኢትዮጵያ ልጅ ነው::
የኮከቤ ቤተሰቦች መፅናናቱን ይስጣቹ ታማኝዬ ወድድድድድድድድድድ
ነፍጠኛ አማራ ነኝ kkkkkkk tigrewochun maletsh new?
ነፍጠኛ አማራ ነኝ ሀሀሀሀሀ
@@hanazegeye7774 አወ ከተከዜ ማዶ በኮከብ ለሚያምኑት
ክክክክክክ አወን አላህ ያፅናናቸው
ነፍጠኛ አማራ ነኝ yetabatachew deben yebelu medre kokebe
ታሜ የኛጀግና እንካን ላገር አላህ አበቃህ ታሜ የፍቅር ሰው ክፉ አይንካው
ታማኝ በየነ የኔ ጀግና እኳን በሰላም ለምወዳት ኢቴዮጵያ ሀገሪ መጣህልን ሀገሪ ክብሪ ሁለየም ልዩነሽ እናት ሀገሬ
ያረቢ እድሜና ጤና ታማኝየ ፋንትሺየ እንኳን ላገራችው መሬት አበቃችሁ ቃላት ያንሰኛል ኡኡኡ ምናለ አገሬ ላይ ሁኘቢሆን አልቀርምነበር
ኢትዩጵያ ሀገሬ እደነዝህ ያለ ሀገሩን የሚወድ ለህዝቡ የሚቆረቆር መልካም ሰወችን ያብዛልሽ ሀገሬ
ታማኝየ እወድሀለሁ ወንድምዋ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከቤተሰቦቺህጋር ታማኝ አንተን ሳይህ እባየ ነው እሚመጣው እወድሀለሁ
ውይይይይይ እግዚአብሔር ይሙስገን ታሜኝ የኛ ስስት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ እንወዳሀለን
Wow, he is finally back.
ውይ እዴት ደስይላል እንወድሀለን ታማኝየ
እንኳን በሰላም ወደሀገርህ ገባህ ከእነ ባለቤትህ ታማኛችን 💚💛❤️
thanks ya adiss ababe kantab
ሰላም ፍቅር ክብር ለኢትዩ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
ታማኝ እውነትም ታማኝ ስምን መላእክ ያወጣዋል ይባላል! ለሙስሊም ለክርስትና ሳይል ለሚበደሉ ከጎን እየቆመ ትልቅ አስተዋጽኦ የከፈለ ምርጥ ነው!!
የሸገር ልጆች ሲወዱ እዲ ነው ተባረኩልን ማሮቼ
ታማኝ ሠላመ እግዚአብሔር ሠላምክን ያብዛው በምን ያንሥብሀል ውድእና ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ውድድድድድድ
በጣም ደስ እለል
ደስ ሲል ውይ ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽ
እንከሰንካን ደህና መጣህ ታማኝ ደስ እሚል ነገረ ኮከብ ያለው ባዲራ አለማየቴ
የባዲራዉ ዉበት ልብንይማርካል ኡፍፍፍፍ ታማኝ እኮን ለሀገርክአበቃህ
ዋው ልዩ አቀባበል
ኢትዩጵያ እናት ሀገሬ ኢትዩጵያ ሲባል ወላሂ ውስጤ ይባባል አልሀምዱሊላ እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ ደግሞ እናትህ በይህወት ኑረው ይህንንን ሁሉ ስላዩ እዴት ደስ ይላል
ወይኔ ምን እደምል አላቅም እምዬ አገሬ አሁን አሁን ኢትዮጵያ መሰልሽ ሰላምሽ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት ይበልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜን አሜን አሜን
Thank God for everything it's really Ethiopians day may God bless ethiopia 💚💛❤
ወይ አገሬ ናፈቀኝ ውበታችን ፍቅራችን
This generation is Amazing!!!
እድሜ ለአብይችን
ትክክል
ታማኛችን እንኳን ደስ አለህ ሌላው የአዲስ አበባ ከንቲባውን ወደድኩት
God is great!!!!!
እንኳን ለቅድስት ሀገራህ ኡፍ ስወድህ የምየ እቁ ልጅ
የኛ ውድ ታማኛ እንኳን ደና መጣህልን!!!!
😭😭😭😭😭 💚💛❤ setameru! Wendemachen enkuwan Beselam wede hager gebahelen!
ዳግም እንደርሱ ያለ ሰው በአገሬ አይወለድም ብርቅ ሰው ነው ታማኝ ነው።
ታማኝ እውነትም ታማኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክንቤትስቦችህ
Wow "Egzabhere be fiker zenab eyatbn new" arif ababal. I wanna see this love forever ethiopians!!!
ታማኛችን እንኳን ደስ አለህ ወይ እባይ ፈሰሰ የሰው ፍቅር እንዴት ደስ ይላል
እንዲህ ነው የኢትዮጰያ ልጅ አስተዋዩ ታማኝ አንድነትን እና ፍቅርን የሚያሳይ። ጆዋር የሚባለው የሴጣን አገልጋይ ፣አገር የሚበጠብጥ ፣ክብር ፈላጊ ውሸታም ከምድራችን እሱን እና ተከታዮቹን ይጥረግልን።
ታማኝ እውነት ታማኝ ነው❤️❤️❤️💚💛❤️🤙🏽
tamagn wesatachineh hulam enewedehalen enakebirhalen zere mazerah yibarek
Waw tamagnu yigebahal💚💛❤
አዎ እ/ር ይመስገን
ድቅ:ድቅ:ወድማችን:እኳን:ለዝህ:አበቃህ
ታሜ ኮከባችን አላህ ይጠብቅክ እወድሀለው
One family Tama we love u ❤
Tamagne chewa , sew akebari chewa yasadegew ! Fantish dinke tenkara set ! Ethiopia le zelalem tinur 👍🏽👍🏽👍🏽💪🏾💪🏾💪🏾
The Lion of Judah at home.we love you
ዋውውውውውውውውው
esu good to see you
እንኲን ለአገርህ አበቃህ
አብያችን እድሜ ይስጥህ
እግዚአብሄር ይመስገን ወገኖቼ ሙስሊም ክርስትያኑ እንዲህ ተደስታችሁ ስላየኋችሁ እናንተን መሆን አማረኝ
ዳክተር አብይ ለማ ገዱ የእናንተ ህብረት ነው ይህንን ታሪክ ያሳየን
ትክክል
Ya ethiopia lejuhe ekane dasalheu E / G yemesegane 😍 abeyahenene yanurelen tameya jagenaya
አልሃምዱ ሊላህ
የሸገርከንትባንእንመስግንአለንእንወድአለንሰላምሁንልን
Selam selam le ethiopian
እላሁ እክበር እላሁ እክበር ታሜ ከምገልፅበላይነህ ምን አለበት አገሬ ብሆብ
መለስአትመለስ
0:04 ላይ ከ27 አመት በኃላ ሳይሆን ከ22 አመት በኃላ በሚል አስተካክሉት
😭😭😭እኔማ እንዳለቀስኩ አለሁ
ታማኝ እድሜ ይስጥህ አላህ
ማሻአላህ
ታሜ አላህ ይህዲክ ጥሩ ሠዉ ነህ
የሰው ፍቅር ያድለኝ የሚባለው እውነት።ነው እግዚአብሔር ይመሥገን
ዘራቹ ያጥፋቹ ምድህናልም ኣማራ ዝር ምባል ክምድሪ ኣጥፋልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እናንተ ሳጠፊ እኛ እዴት እጠፋለን
ይመች ዮናታን እጠብቃለን
this is my Country
Enkuwan Beslam Gebhi
ታማኝ እንደስምህ
አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኛ ባድራዋን ሳይ። አብይ ለዚች። ባድራ ደረሰላት። እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ
አብይ ለማ ደመቀ ገዱ የናንተ አንድነት ጀግንነትለዚህ ቀን አበቃን አላህ ይጠብቃችሁ ሁሌ ጀግና ይወለድ አንድነትን ፍቅረን የሚሰብክ አይጥፍ
የምር አለቀስኩ ባዲራቺን በታባኝ እጂ etvላይ አለም ሲያየው
enkuan be selam le kidest hagerhe abekahe wow des sile
እድሜ ለአቢይ እና ለማ ከኛ
በኢቶ ቀን ሰንትነው ዛሬ ንገሩኝ ፈልጌውነው
አስለቀስከኝ♥
Real Ethiopian flag wave. Viva!!!!!
ጃዋር ታያለህ this is what we call A True Ethiopian, not focusing on one ethnicity only, it includes ALL under that beautiful flag.
Like Dr. Abey said, make peace within yourself first before anything else. You’ve been spreading hate, revenge all kinds of disgusting ideas, time to wake up. People need peaceful life, not a repetition of those grueling 27 years in another form. Think about it!!!!!
Ethiopiawint endet deseyelal bedseta alkeshe lemot new 💚💛❤
ቲም ለማ ገለቶሚ
ስወድህ
Simen malaki yawtawal yibalal...... Tamagnachinnnn
አገሩታማኚሆኖ ወያኔእንደገባ ለለአመትእዛውአገሩላይሆኖ መብትእንዳይነካሲጥርነበር መኖር ግንአልተቻለም ።22አመትበሠውሀገርስለሠብአዊመብት ሲማገትየኖረጀግናነው ።እንኳንለዚህአበቃህ የኛጀግና።ኑርልን።በዚህደሥታቅርያለው ካለልብበሽተኛ ቅናትያለበትሠው።ቅጥልርርበሉ ።
Tigray megentel enfelgalen Bethtna beakab with out war
Woww። አቶ ደጉ እራስክን ጠብቅ አዲስ አበባ ላይ ወያኔ ተጠንቀቅ ታማኝንም ይዘክልን ግባ ወደ ትውልድ ሀገሩ ሁላችሀንም የአማራ። ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ታማኝ አገሩ ገባ
ጥሎብኝ ስወደው
😍😍😍😍😍💚💛❤
በዝቅታ ከፍታ ማለት እንዲህ ነው
ባዲራችን አረጋዴ በጫ ቀይ አረማችነው መለያችን ኢትዮጵያዊ ሀገራችን።
አቤት ውበትአቤት ባድራው ሲያምር ኢትዪጰያንነ ህዝቦቾን ይባርክ ታማኝ የኢዪጰያ ጀግነ
ማታኝ አለሀም ዱላሏ በትክክል
ታማኝ በየነ እስኪ በፈጠራቹህ ስንት ጊዜ ነው ስለ አንድነትና ኢትዮጵያዊነት በአንድ መድረክ ኢትዮጵያ ብሎ የተናገረው? ሌላው ጅሀር መሀመድ ከውጭ ከመጣ ጀምሮ ስለ ኢትዮጵያዊነት ሰብኮ ሰምታቹሁት ታውቃላቹሁን?
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ጥሩ ነገር አይሰማህ
እና እንገጠል ማለት ነበረበት?
Foziya fizi ፎዚእባላለሁ አድስ ዩቲዩበር ነኝ። እስላማዊማስታወቂያ እና ቁርአንወቹን እለቃለሁ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ
የሀገር ፍቅር ያሰከረህ ሰው አተን ነው የማውቀው
Ellllllllllllllllll Ethiopia Ethiopia geba dise sel waw
Ebs ena Etv tasbenachuhal satastelalfuln Esatoch nachewyedrsuln
Are 22 new
የታማኝ ባንዲራው ቀርቶ በብራቱም አረንጓዴ ቢጫ ነው ኮኮቡን በቃ ሰማይ ላይ እናየዋለን ቦታውም በሰማይ ነው