‹‹አልፀፀትም›› ? || ወንድሙ ኢብሳ ስለ ጃዋርና የኦሮሞ ፖለቲካ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 225

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 23 дня назад +3

    አቶ ወንድሙ ዕድሜና ጤና እመኛለሁ

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i 22 дня назад +1

    You're certainly genuine thank you, sir.

  • @HundeBilisumaa
    @HundeBilisumaa 25 дней назад +8

    የኦሮሞዉ ታድዮስ ታንቱ።

    • @binyamraba3136
      @binyamraba3136 22 дня назад

      You took it from my mouth Brodie, Tadios kentu bekofiya tekesitowal

  • @solomontadesse2028
    @solomontadesse2028 27 дней назад +4

    Good Interviews

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 23 дня назад +2

    አተምርጥ ሰው እኛ አገራችን ሰው አጣች

  • @pastortsegahelema
    @pastortsegahelema 22 дня назад +3

    እንድህ አይነት ጎሳን ከጎሳ በዘነኑ ቋንቋ ብኸርን ከብኸር ምያጣላ ሳይሆን አንድ ብንሆን ብዙ እንሆናለን ብንሰራ ብንስማማ እናድጋለን።

  • @bashawolde586
    @bashawolde586 23 дня назад +2

    ይህ ጠለቅ ያለ እውቀት የሌላቸውን የጊዜውንሁኔታ የማገናዘብ ዕውቀት ፈጽሞ የሌላቸውን ሰውበኦሮሞ ፖለቲካ መጠየቅ ምንም ፋይዳ የለውም

  • @RehimaKedir-u6k
    @RehimaKedir-u6k 21 день назад

    you are the best Politician for me

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw 23 дня назад +2

    አቶ ወንድሙ እግዚአብሔር ይስጦት። ኦሮሚያ የመገንጠል እድል ቢኖራት ምን አይነት የጦርነት ቦታ ትሆን ነበር። ዘረኞች ለሀገሬው ህዝብ በማሰብ ሳይሆን ለራሳቸው ጥቅም ነው። ለመሆኑ ኦሮሞ ከማነው የሚገነጠለው ? አናሳ አስተሳሰብ ነው።

    • @AnasMohamed-g9h
      @AnasMohamed-g9h 22 дня назад

      Be talay Ke Amaraw yemibal beherasab new yemigenaxelaw😢😢😢

  • @meroneasy-idea4289
    @meroneasy-idea4289 17 дней назад

    I wish ታይዋለሸ ለጠያቂዎ ነው ይሄ መልእክት የኔ ቆንጆ አይዞሸ በደንቡ ሳቂ ጥርሰሸ ግን ለመሳቅ ሙሉ ለሙሉ ያሰጨንቅሻል እኔ የምመክርሸን አድጊ ይሰተካከላል dental office /የጥረሰ ሀኪም ጋ ሄደሸ ያሰሩልሻል ወጣት ልጅ ነሸ የወጣውን አውጥተሸ አሳሰሪው ያ ማለት ኰሰሞቲክሰ አይደለም በጣም አሰፈላጊ ነው ለአንቺ ለእናዳንቺ አየነት ጥርሰ ላላቸው እኔ እህትሸ እንዳንቺ አይነትዋ ቆንጁ ሞርል ኮንፊደንሰ እንዲጨምሩ ነው የምፈልገው በርቺ 😘👍🏽👍🏽

  • @Riverspet
    @Riverspet 22 дня назад +1

    ስለራሱ ነው የሚያወራው❤

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 22 дня назад

    ድንቅ ንግግር በእውቀት የበሰለ ሰው እንዲህ ያብራራል እናመሰግናለን

  • @GGU900
    @GGU900 28 дней назад +8

    ለሞች የሆኑ ሚድያዎች ለሞችን እየገበዙ የኦሮሞ ጥያቄ ምንድነው ይለሉ ኮተተሞች☝️☝️☝️☝️

    • @amanuelasele7799
      @amanuelasele7799 25 дней назад

      kotetamus ante neh hasab kaleh hasabehin megletse techelaleh

  • @girmagumataw
    @girmagumataw 24 дня назад +4

    genuine man

  • @DanielWassie
    @DanielWassie 27 дней назад +3

    Thankyou Sir!!

  • @HabtamuBayissa
    @HabtamuBayissa 28 дней назад +5

    ጋሽ ወንድሙ ጥሩ እይታ❤❤❤❤❤❤

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 25 дней назад +3

    Good explanation

  • @firaolfirdisa-lk1el
    @firaolfirdisa-lk1el 23 дня назад +1

    😢 I am sorry about you....

    • @PEACE-md9uw
      @PEACE-md9uw 23 дня назад

      ማህይምነት የተጫወተብህ ሰው

  • @ObsneeDarbina
    @ObsneeDarbina 23 дня назад +5

    እንዲህ አይነቶቹ መሃይም ህሊና ቢስ እራሳቸዉን መሆን የማይችሉ የጠላት ፈረስ ሆነዉ ማንም የሚጋልብባቸዉ እንስሶች ኦሮሞን ለዘመናት የቀጡ ናቸዉ

    • @AnasMohamed-g9h
      @AnasMohamed-g9h 22 дня назад

      Tiki kill ❤❤❤❤
      Ihe ibsa yemilut kabt sawuye

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 22 дня назад

    ጅዋር ስለ መጽሃፉ እንደተናገረው፣ "አልፀፀትም" ቁልፍ ሃሳቡ በወቅቱ የቄሮ እና ህዝብ የተሳካ ነው" ብሎ መግለጫ ሰጥቷል!

  • @nasersifa
    @nasersifa 22 дня назад +1

    ትክክለኛ ሰው

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 25 дней назад +3

    Hi, any one related to this gentleman? Sons& daughters anyone closely related to him?

  • @CHERKE_JEMA5575
    @CHERKE_JEMA5575 25 дней назад +2

    Lawyer Ato Wendimu, Denkoro Jawar 'አልፀፀትም' belo be Amharic lmn yetsefal? Erasu yakewal misemawn. Negr gn Egnam enelalen 'ተፀፀትክ አልተፀፀትክ ህዝብ አይረሳም'

  • @gezahegngawemo6477
    @gezahegngawemo6477 27 дней назад +2

    ወንድሙን የሚሳደብ ሰው የተስተካከለ አዕምሮ የለውም።ብቃትና ሞራል ካለህ በሚዲያ ቀርቦ መከራከር ካልቻልክ ዝም ብለህ አትሳደብ።

  • @MitkuEndashaw
    @MitkuEndashaw 19 дней назад

    የተከበሩ አቶ ወንድሙ እንደ እርሶ አይነት ኢትጵያዊ ይብዛልን

  • @TitiBerhanu-k2l
    @TitiBerhanu-k2l 28 дней назад +2

    🎉

  • @kalebsiyum1580
    @kalebsiyum1580 28 дней назад +2

    ሰዉዬዉ እንደ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ነዉ በተለይ ቡና ሰፈር የተከበረ እና የተካነ ሰዉ😂😂😂

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 28 дней назад +1

    ጠሚ የክልል መሪዎችን የሚሽር የሚያነሳው እንዴት እራሱን አስተዳደረ ይባላል???

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 25 дней назад +5

    አቶ ወንድሙ ወደ አመራር ቢመጡ መልካም ነበር

  • @HIkaAmenu
    @HIkaAmenu 21 день назад

  • @SusanCowboy-y2o
    @SusanCowboy-y2o 28 дней назад +2

    ስንት ወጣት ያስጨረሰበት ንግግሮቹ፣ ቅስቀሳው እና ለነገረ ሥራው ይቅርታ መጠየቅ ሲገባው "አልፀፀትም" ብለው መጣ። ወይ ኢትዬጲያ ፖለቲካ ቢዝነስ መሆኑ ነው? Most likely uninformed followers will contribute to his profits by purchasing his book.
    በሜንጫ ሲል ከርሞ አልፀፀትም?

    • @mohammedkedir9152
      @mohammedkedir9152 24 дня назад

      የጨፈጨፈው እያለ ያስጨፈጨፈ ብሎ ወቀሳ😂

  • @mekdisgjjk3686
    @mekdisgjjk3686 25 дней назад +1

    ጀዌ ቀዌ ብቅ ካለ በኋላ ይሄ ሶስተኛ ሚዲያቸው ነው ።ልደቱ ይሰደባል ለምን በሀሳብ እንዳይመስላቸው ሚስት ባለማግባቱ ቀጥሎ ጀዋር ይሰደባል ። አይ አቶ ወንድሙ ሀሳብ አልቆቦታል ጡረታ ጽሞና ጥሩ ነው። አንዳንዴ ቤተክርስቲያን ይሳሙ ። የዛሪው ግን ሀሳብ አለው ።

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip 28 дней назад +12

    ጠበቃ ወንድሙ ማለት ገንዘብ ሊገዛው የሚችል ሰው ማለት ነው።

    • @Z-Oljira
      @Z-Oljira 27 дней назад

      ሰዉዬ የፓለትካ ብቃት የለለዉ ወረኛ እና ሆዳም ነዉ። የእዝህ ዓይነት ከሃዲ ነዉ ጥምብ ጋላ ብሎ የተሳደቡት። የእንደዝህ ዓይነት የዉስጥ ጠላት እያለ ነፃነት ሰለማይኖር ቶሎ ጎማዉን ማስተንፈስ ጥሩ እመስለኛል።

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 25 дней назад

      የማይችል ማለትህ ነው?

    • @djbenti1347
      @djbenti1347 24 дня назад

      You got that right!

    • @saddamnegeso3376
      @saddamnegeso3376 24 дня назад

      hahaha were tikkl yehone hasab new yanesut

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 22 дня назад

    በደመ ነፍስ ...
    በመሰለኝ...
    እንድሁም
    በደሰ አለኝ ...
    ... ብቻ! በሁሉም አቅጣጫ መፈትፈት! 16:36

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 28 дней назад +2

    ጋሽ ወንድሙ ኢብሳ የፀና አቁአም ያለው,, በጣም ምርጥ ሰው

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 24 дня назад

    If he learn Oromuma , until PhD , he can even speak official language , how in the hell this person can work. Damn and damnner

  • @HundaolGammachuu
    @HundaolGammachuu 21 день назад

    Even though you are aged, really your thought is out of narrowing mind

  • @mr.django8409
    @mr.django8409 28 дней назад +1

    Please interview Mr. Jawar then Dr. Abiy and ur media would be number one

  • @yohannesgirma928
    @yohannesgirma928 28 дней назад +2

    Poor Wondimu seems the new Tadiwos Tantu

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. 23 дня назад

    gud❤❤❤

  • @ahmedmuftiy2921
    @ahmedmuftiy2921 23 дня назад +1

    Ya Oromo hezbena atwekelm dadab gazexenya dadabe ena wodak Oromo lye 😂chaferu

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 27 дней назад +2

    ምን ይላሉ ትልቅ ሰው አደሉም እንዴ????
    እድሜዎ ስለማይፈቅድልኝ ነው እንጅ እወርድቦት ነበር

    • @AlexHussen-x5m
      @AlexHussen-x5m 25 дней назад

      Amara sle oromo mn agebaw😊

    • @etsegentyilma2116
      @etsegentyilma2116 23 дня назад

      እውነት የሚናገር መቼም መርዝ ይሆንብናል አይደል😀😀😀

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 17 дней назад

    አረረረረረረ ተዉዉዉዉ አቶ ወንድሙ አድርባይ አይሁኑ!!!😮🤦🏾‍♀️🙄

  • @belewmakonnen2141
    @belewmakonnen2141 24 дня назад +3

    አቶ ወንድሙ የኢትዮጵያ መሪ
    ቢሆኑ አሁን ያለውን ውዥንብር
    አጥርተው መምራት ይችላሉ
    የሚል ጽናት ይሰማኛል።

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 23 дня назад

    እንደነዚህ አይነት የከኦሮሞ ህዝብ ቢወጡ እኮ ...እዚህ አንደርስም ።

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 28 дней назад +4

    የዚህ ሰው ሀሳብ ይወክለኛል።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 25 дней назад +2

    I like you my smartest and very educated person!!

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 27 дней назад +2

    የታድዮስ ታንቱ ወንድም ናቸው አቶ ወንድሙ ኢብሳ

  • @badariyyaqatar2274
    @badariyyaqatar2274 28 дней назад +2

    መፅሐፍ መፃፍ ምን ያጮሃል ትክክል አይደለም

  • @tratdagnl8619
    @tratdagnl8619 24 дня назад

    የኦሮሞ ህዝብ መወከል ያለበት በእንደነዚን አይነት አመራሮች ነው እንጅ በአብይ፣ ጀዋር እና የኦነግ መሰሎቻቸው ድኩማኖች አልነበረም በጣም ያሳዝናል
    የኦሮሞ ህዝብ የሚጠቅመው በኢትዮጵያዎነት አብሮ መኖር ነው

    • @UsniyaUmar
      @UsniyaUmar 24 дня назад +1

      It is none of your business dictating who will reperesent oromo people

    • @tratdagnl8619
      @tratdagnl8619 24 дня назад

      @UsniyaUmar says who? It is my business because I make it my business.ድርቅና እውቀት አይደለም you have to evolve with the times other wise you will be left behind. Think about that.

    • @UsniyaUmar
      @UsniyaUmar 23 дня назад

      @@tratdagnl8619 are you sure i think still you didn't understand the topic you are talking about

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 28 дней назад +5

    አማራን ገድሎ እስከሚጨርስ የኦሮሞ ጥያቄ አልተመለሰም።

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 25 дней назад

      ገዳይ! የደም መጣጭ መንፈስ አጋንንት ያለብህ አንተና ያንተ መተተኛ ዘር እንጂ ኦሮሞ አይደለም። ጅብ የጅብ ዘር!! ጭራቅ ቆምጬ!

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 23 дня назад

    Ethipa zarnat ayesrmi

  • @negatudufera6173
    @negatudufera6173 17 дней назад

    Afuutuu jaarsaa

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 25 дней назад

    My family roots Salaalee Haleletuu the original Shewan dynasty okay 👍 Victor's 👌 of Adowa war's and bear foots pateriots freedom fighter's during World War II.

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 24 дня назад

    Wandimu Ibaa has no moral to talk about jawar even though jawar is not perfect. He is nothing when it come to oromo because he doesn't know oromo people and what they passed through the only people he knows is his locality, so he has no idea whatsoever

  • @ekokebe
    @ekokebe 23 дня назад

    ሰውነት ዜግነት ብቃት አሁን አለ?

  • @fatimaedrise2020
    @fatimaedrise2020 21 день назад

    እንድ አይነት እትዪጵያዊ ይበርክትልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AhmedIbrahim-b7j
    @AhmedIbrahim-b7j 24 дня назад

    Oke

  • @AbdoEdao-r1p
    @AbdoEdao-r1p 20 дней назад

    Kijibduu qandanyaa Iaapaa nabarki barsiisa kiyya turte obboleesa kee wajjiin dorgomte diigini ijoolee oromoo golii diimaan laqqamuu eenyuule hinbeeku jettee haqifta nama sobi 12:09

  • @djbenti1347
    @djbenti1347 24 дня назад

    I wish he retired from media! Can somebody advice him please?

  • @fikreb2000
    @fikreb2000 16 дней назад

    The spoiled mind I have ever seen!!!

  • @getachewwasihun9029
    @getachewwasihun9029 23 дня назад

    Egizer yistilign gash wendimu!!!!

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial 23 дня назад

    Qoshaashaa shumaagille. Indet yasxellal galtuu

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 21 день назад

    ወንድሙ ኢብሳ ዕብድ ነው ፤ ዕብድ ዕብዱን ፈልጎ ቃለመጠይቅ የሚያደርግ ሚዲያ ስላላችሁ ኩራት ይገባችኋል ⁉😭❌💀

  • @saddamnegeso3376
    @saddamnegeso3376 24 дня назад +1

    እውነት ነው የተናገረው

  • @belayassefa5221
    @belayassefa5221 28 дней назад +3

    ሰውየው አስመሳይ እና እየተገለባበጠ የሚታውን የብልፅግና የሚድያ ተዋናይ ነው ።
    ጀዋር አቋሙን ድሮም ሆነ አሁን ፣ ትክክልም ሆነ የተሳሳተ በግልጽ የሚናገር ሰው ነው ።
    ይህ ሰው ግን ስልጣን ላይ ካለመቀመጡ በስተቀር ፤ ማስመሰልን ከጠቅላይ ሚኒስትሩ እኩል የሚተውን አስመሳይ ነው ።

    • @AlexHussen-x5m
      @AlexHussen-x5m 25 дней назад

      BemayGebak atgba fano

    • @belayassefa5221
      @belayassefa5221 24 дня назад

      @AlexHussen-x5m ለካ የሺአዎች ጉዳይ ነው ?🤣🤣🤣🤣

  • @BooreeBooranaa
    @BooreeBooranaa 23 дня назад

    ይህ ግለሰብ ወንድሙ ኢብሳ ነው ወንድሙ ኢርሳው ነው ???

  • @SultanMuhammad-b3v
    @SultanMuhammad-b3v 23 дня назад

    Jezba

  • @abel8835
    @abel8835 19 дней назад

    ውይ አባባ ሆድ አደር ሆኑ እንዴ ❤

  • @deribiegezmu2737
    @deribiegezmu2737 23 дня назад

    ወንድሙ ኢብሳ እንዳተ አይነት ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ አይቼ አላቅም

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im 28 дней назад +4

    ሆድ ኣደር ነው።

  • @HusenZayinu-v7p
    @HusenZayinu-v7p 23 дня назад

    ከልብ ምሁር ጀግና የዘመናችን እዉነተኛ ምሁር።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MorkisoBakako
    @MorkisoBakako 24 дня назад

    Kamejemriyaw libu yetselebe as mesayi hodam,besimuu negadee

  • @AmarikYa
    @AmarikYa 24 дня назад

    ሰዉዬዉ በጣም ቅጃታም እና ነውረኝም ሰው ነው የኦሮሞ ጥያቄ ታማላሰ የላሊ ማፈረ ጥያቄ ካታማላሰ አፈን ኦሮሞ ፌኤዴረሊ ሆና ኢሺ ኦሮምያ ክሊሊ ሰው ማሞት አቆማ የማኖረ ቤት ውድነትና የቤት ክረይ ቃነሰ ትረንስፕርት የምግብ ውድነት ቃናሰ ሐቴን የግሊ ኑሮ ስማች ምድያ አጋኛን ብላቹ ጁዋር ለይ ታነሳቹው በሌጌ ሁላ ቅሌታማ ሰው

  • @sufiyanadem7195
    @sufiyanadem7195 28 дней назад +4

    ሪፖርተሮች ገና አሁን ረከሳችሁ! እሄንን ሰው የሆነ ነገር ያውቃል ብላችሁ ታቀርባላችሁ? በማያውቀው አማረኛ ስንደፋደፍ ደንቆሮ መሆኑን የሚያሳየው ያልተማረዉን ፕለቲካ ስያወራ ነው!! የጎበነ ዳጬ የሊጅ ሊጅ አንድ ቀን ዋጋዉን ያገኛል!! ልጆቹ ቢመክሩት መልካም ነበር!!

  • @DrAnasHussein
    @DrAnasHussein 23 дня назад

    Donqooro akka keeti hin jiruuu

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 25 дней назад

    Mr. Wondimu Ebissa can you please explanation why the EPRDF/OPDO/TPLF coalitions killing my own brother Wossanuu Makonnen Beyena II. August 20,1997? OPDO denied his funerals rights the regime false accused him excutions eliminted my brother not a member of OPDO/OLF/OLA neither "Shane."

  • @AbdoEdao-r1p
    @AbdoEdao-r1p 20 дней назад

    Kijibduu qandanyaa Iaapaa nabarki barsiisa kiyya turte obboleesa kee wajjiin dorgomte diigini ijoolee oromoo golii diimaan laqqamuu eenyuule hinbeeku jettee haqifta nama sobi

  • @Qameru
    @Qameru 23 дня назад

    Lencakiyyaa,,, itimudii

  • @firaolfirdisa-lk1el
    @firaolfirdisa-lk1el 23 дня назад

    Crazy

  • @MorkisoBakako
    @MorkisoBakako 24 дня назад

    Ye igzihaberin sim bekentu attire ,, wushti

  • @gbhaile
    @gbhaile 28 дней назад +1

    አማራ ጥላቻውን እስካላስተካከለ ድረስ የነጀዌ አጀንዳ ኦሮሞን መገንጠል ንቅናቄ ይቀጥላል::

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 23 дня назад

    Baxmi tikklen abetchin bart

  • @ifa.birraa2000
    @ifa.birraa2000 23 дня назад

    Jaarsa du'aa guyaa sadi haffeef kuni maal xibaara?

  • @bulchajibicho1014
    @bulchajibicho1014 24 дня назад

    Kijibidu maqaa nama dhisi

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 24 дня назад +1

    ሳልወድ በግድ ጨርሼ ሰማሁዎት መጨረሻ የገባኝና የተረዳሁት ግፍንና ግፈኛን ለይተዉ እንደሚቃዎሙና እንደሚደግፉ ነዉ። ምድር ሲኦል ሆና አማራን በጅምላ እየጨፈጨፈችና በጅምላ እየቀበረች እያፈናቀለች ያለች በብልፅግናዉ ዘመን ሆኖ ሳለ ዛሬም የፈረደበትን ወያኔን ይከሳሉ። 😢

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 23 дня назад

    Abicho react

  • @ytesfaye5042
    @ytesfaye5042 27 дней назад +3

    በዚህ ደረጃ ይወርዳሉ? አይ ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ😂😂😂

  • @alemayehugirma8435
    @alemayehugirma8435 24 дня назад

    Koshasha

  • @ibsaajahii8692
    @ibsaajahii8692 23 дня назад

    Wandimuu andi hamuus yekerewu mut newu. Gazeetegnawa min lemagngat yihon kemut gar gize yemitatefawu??

  • @solomonnigatu
    @solomonnigatu 25 дней назад

    አሁን ያሉት የኦሮሞ ፓለቲከኞች እናነተ መሪ ሆናችሁ፣
    ተረኛ ሆናችሁ ሌላው እየበደላችሁ ነው ሲባሉ በጭራሽ ትላላችሁ። ሚኒሊክ ላይ ሲሆን አማራ ኦሮምን ብቻ ጨቁኗል አያላችሁ አሁን ድረስ ታላዝናላችሁ።

  • @Bashu-q1x
    @Bashu-q1x 24 дня назад

    ያልተመለሰው የኦሮሞ ጥያቄ አማራን ከምድረ-ገፅ አለማጥፍቱ ብቻ ነው ፤ ይሄ ደግሞ አይሳካም ጥንብ ዘላን። Thanks Lawyer Wondimu Ebsa

  • @dradebagemechugobena6245
    @dradebagemechugobena6245 23 дня назад

    Wondimu Ibsaa is
    A ignorant individual who doesn't understand politics

  • @habtamutesfayeduressa8233
    @habtamutesfayeduressa8233 18 дней назад

    Galtuun akka namittii kanaa hin jiru. Daa'immummaatii haga du'aatti.

  • @hailumeko4966
    @hailumeko4966 21 день назад

    እቺ ሰዉዬ

  • @bulchajibicho1014
    @bulchajibicho1014 24 дня назад

    Hufee qaalqalla

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto 26 дней назад +2

    እስር ቤት ማስተካከያ ቤት ከተባለ እንደዚህ ሰውዬ በፍጥነት ወደ ካድሬነት የፈጠነብኝ የለም ካለ ንገሩኝ

  • @HayatMehammed-r5w
    @HayatMehammed-r5w 21 день назад

    🖖🖖🖖🖖🖖🖖👎👎👎👎👎👎

  • @AbdoEdao-r1p
    @AbdoEdao-r1p 20 дней назад

    Hin sobin fakkeefatu

  • @MorkisoBakako
    @MorkisoBakako 24 дня назад

    Simon yiqeyir